Meselal Trusted site to buy and sell products, promote businesses and services , find deals

የቢዝነስ ዜና ጋዜጠኛ / ቪዲዮ ሪፖርተር (አማርኛ)መሰላል  በኢትዮጵያ ውስጥ ለንግድ ድርጅቶች፣ ለአገልግሎት ሰጪዎች እና ለሸማቾች የተዘጋጀ የማስታወቂያ መድረክ ነው። የኢትዮጵያን የንግድ እ...
05/30/2026

የቢዝነስ ዜና ጋዜጠኛ / ቪዲዮ ሪፖርተር (አማርኛ)

መሰላል በኢትዮጵያ ውስጥ ለንግድ ድርጅቶች፣ ለአገልግሎት ሰጪዎች እና ለሸማቾች የተዘጋጀ የማስታወቂያ መድረክ ነው። የኢትዮጵያን የንግድ እና የስራ ፈጠራ እንቅስቃሴዎች ለማጉላት እና ለማስተዋወቅ ይሰራል።

መሰላል ተቀማጭነቷ/ ቱ በአዲስ አበባ የሆነች /የሆነ በአማርኛ ቋንቋ የቢዝነስ እና የንግድ ዜናዎችን ማቅረብ የሚችል ጋዜጠኛ ይፈልጋል።

ተመራጩ እጩ በቪዲዮ ላይ ቀርቦ ሪፖርት ማድረግ፣ ቃለ መጠይቆችን ማካሄድ እና ለዲጂታል ሚዲያ ይዘቶችን ማዘጋጀት ይጠበቅበታል።

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

ከንግድ ባለቤቶች፣ ከስራ ፈጣሪዎች እና ከባለሙያዎች ጋር ቃለ መጠይቆችን ማካሄድ።
የቪዲዮ ዜናዎችን፣ ዘገባዎችን እና ቃለ መጠይቆችን ማዘጋጀት።
በካሜራ ፊት ቀርቦ ዜና እና ሪፖርቶችን ማቅረብ።
ለድረ-ገጽ፣ ለዩቲዩብ እና ለማህበራዊ ሚዲያዎች ይዘት ማዘጋጀት።

ተፈላጊ ችሎታዎችና መስፈርቶች

በጋዜጠኝነት፣ በኮሙኒኬሽን፣ በቢዝነስ ወይም በተዛማጅ መስክ የዩኒቨርሲቲ ዲግሪ
በጋዜጠኝነት ወይም በተዛማጅ መስክ የሚታወቀ ልምድ
አማርኛን በጽሑፍና በንግግር በብቃት መጠቀም የሚችል።
ለቢዝነስ፣ ለቴክኖሎጂ እና ለስራ ፈጠራ ጉዳዮች ፍላጎት ያለው
በዩቲዩብ እና በማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ማዘጋጀት ልምድ ያለው።
በአዲስ አበባ የቢዝነስ ማህበረሰብ ውስጥ ግንኙነቶች ያሉት ; ወይንም ግንኙነት ለመፍጠር ተነሳሺነት ያላት ወይንም ያለው

የማመልከቻ ሰነዶች

የህይወት ታሪክ (CV)
የማመልከቻ ደብዳቤ
ሶስት የቀድሞ የጽሑፍ ስራዎች (ካሉ)
የቪዲዮ ስራዎች ወይም የቃለ መጠይቅ ናሙናዎች (ካሉ)

ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የማመልከቻ ጊዜ እስከ ሰኔ 10

የስራ መጀመሪያ ቀን: ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም.

E-mail : [email protected]

የፋሲካ በዓል የገበያ ሁኔታ https://youtu.be/HhnQPh19kjQ
04/09/2026

የፋሲካ በዓል የገበያ ሁኔታ

https://youtu.be/HhnQPh19kjQ

Meselal is your channel for authentic Ethiopian Businesses, Entertainment and Music contents. ...

04/09/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

ለመሆኑ የፋሲካ በዓል ገበያ በአዲስ አበባ ምን ይመስላል? አጭር ቪዲዮ አዘጋጂተናል፡፡

Looking for luxury student housing near Baylor University? Addison at Waco offers fully furnished apartments in Waco. Re...
04/05/2026

Looking for luxury student housing near Baylor University? Addison at Waco offers fully furnished apartments in Waco.

Read for more information.

https://www.meselal.com/listing/addison-at-waco/

Looking for luxury student housing near Baylor University? Addison at Waco offers fully furnished apartments in Waco, TX designed for...

Address

1460 The Queensway , Unit 4303 , Etobicoke
Central Etobicoke, ON
M8Z1S7

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meselal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Meselal:

Share