Geez Media ግዕዝ ሚዲያ

Geez Media ግዕዝ ሚዲያ ለቀዳሚነት እንሰራለን

መልካም የስራ ዘመን‼️➖➖➖➖➖➖አቶ ሃፍታይ ገብረእግዚአብሄር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሁነው ተሾሙ‼️እንኳን ደስ አልዎት
09/30/2026

መልካም የስራ ዘመን‼️
➖➖➖➖➖➖
አቶ ሃፍታይ ገብረእግዚአብሄር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሁነው ተሾሙ‼️

እንኳን ደስ አልዎት

ዜና ኮረም‼️➖➖➖ጀግናው የሃገር መከላከያ ሠራዊት እልህ አስጨራሽ ጀግንነት የተሞላበት ውጊያ በመፈፀም ኮረም ከተማን ተቆጣጥሮ ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል። በዚህ የውጊያ ቀጠና በርካታ የጠላት...
09/30/2026

ዜና ኮረም‼️
➖➖➖

ጀግናው የሃገር መከላከያ ሠራዊት እልህ አስጨራሽ ጀግንነት የተሞላበት ውጊያ በመፈፀም ኮረም ከተማን ተቆጣጥሮ ወደፊት እየገሰገሰ ይገኛል።

በዚህ የውጊያ ቀጠና በርካታ የጠላት ታጣቂ የተደ* መሰሰ ሲሆን የተለያዬ ዓይነት የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ሥር ሆኗል።

ዲሽቃ መሳሪያ = 06
ብሬን መሳሪያ = 12
ስናይፐር መሳሪያ = 03
82 m.m ሞርተር = 03
ጥቁር ክላሽ = 01
ታጣፊ ክላሽ = 02
ሰደፍ ክላሽ = 07
ብሬን አፈሙዝ = 05
ሞርተር ቅምቡላ = 03
F 1 ቦምብ = 18
RGD 5 ቦምብ = 25
ዲሽቃ ጥይት = 935
ሞርተር መነፀር = 01
ብሬን ጥይት = 12,634
ክላሽ ጥይት = 1069
ZU 23 ጥይት = 106
ጀነሬተር = 01
ዲሽቃ ካዝና = 17
ፀረ-ታንክ ቦምብ = 01
ሥናይፐር መነፀር = 01
ሥናይፐር ካዝና = 03
ወገብ ትጥቅ = 32
መገናኛ ሬዲዮ = 01
ክላሽ ካዝና = 30
ብሬን ሸንሸል = 03
ዲሽቃ ሸንሸል = 02 በቁጥጥር ሥር ውሏል።

09/30/2026

መቐለ ፥ ከቀናት ቦኃላ ከከሃዲው ቡድን ነጻ ትወጣለች‼️

ድል ቁርሱ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፥ የኢትዮጵያ ጠላቶችን እያርበደበዳቸው ይገኛል‼️
09/29/2026

ድል ቁርሱ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፥ የኢትዮጵያ ጠላቶችን እያርበደበዳቸው ይገኛል‼️

ዜና ሰቆጣ ዙሪያ‼️የሰቆጣ ከተማን ለመውረር በአራት አቅጣጫ ማለትም በሀሙሲት፣ ቲያ፣ ወለህ እና ሠመራ አቅጣጫ አሰፍስፎ የመጣው የህወሃት ታጣቂ ሙት ቁስለኛ እና ምርኮኛ መሆኑን በቀጠናው የሚ...
09/28/2026

ዜና ሰቆጣ ዙሪያ‼️

የሰቆጣ ከተማን ለመውረር በአራት አቅጣጫ ማለትም በሀሙሲት፣ ቲያ፣ ወለህ እና ሠመራ አቅጣጫ አሰፍስፎ የመጣው የህወሃት ታጣቂ ሙት ቁስለኛ እና ምርኮኛ መሆኑን በቀጠናው የሚገኘው ዕዝ የአንድ ኮር አዛዥ ተናግረዋል።

በእነኝህ ግንባሮች በህይወት የተረፈው የጠላት ኃይል የያዘውን ሁሉ እያንጠባጠብ ነፍስ አውጪኝ ወደ ኃላ ፈርጥጧል።

በሰቆጣ ዙሪያ ግዳጁን የተወጣው የኮሩ ሠራዊት ተልዕኮውን በጀግንነት መፈፀሙን የገለፁት አዛዡ የህወሃት በርካታ የጦር መሣሪያዎች በቁጥጥር ሥር መሆናቸውን ገልፀዋል። በዚህ መሠረት

68 የጠላት ምርኮኛ
02 መድፍ
02 ብሬን
01 ለውንቸር
01 ስናይፐር
75 ክላሽ
14 የ107 ቁምቡላ
40 ቲ ኤን ቲ ፈንጅ
04 የላውንቸር ቁምቡላ
18 የተለያዩ ቦንቦች
950 የ14.5 ጥይት
298 የሞርተር ቁምቡላ
19,850 የዲሽቃ ጥይት
75,400 የክላሽ ጥይት
42,000 የብሬን ጥይት ከተለያዩ አባሪ ዕቃዎች ጋር በሚያሥገርም ጀግንነት በሠራዊታችን ቁጥጥር ሥር ውሏል።

09/28/2026

አብርሃም በላይ ከሚኒስትርነት መነሳቱ ስታሊን እጅግ አብከንክኖታል‼️(አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል)

09/27/2026

ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት‼️

ታሪካዊ ድል በታሪካዊቷ ሰቆጣ‼️➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ሰቆጣ ከተማ፣ በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት መስዋዕትነት ትልቅ ታሪካዊ ድል ተመዝግቧል።​ሀገር አፍራሽ እና የውጭ ጠላቶች ተላላኪ የሆኑት...
09/27/2026

ታሪካዊ ድል በታሪካዊቷ ሰቆጣ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ሰቆጣ ከተማ፣ በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት መስዋዕትነት ትልቅ ታሪካዊ ድል ተመዝግቧል።

​ሀገር አፍራሽ እና የውጭ ጠላቶች ተላላኪ የሆኑትን የህወሓት ቡድን፣ ጽንፈኛው የፋኖ አካል እና ሌሎች አጥፊ ኃይሎችን አደብ ማስገዛት መቻሉን ተከትሎ፤ በከተማዋ ሰላም ሰፍኗል።

​ክብር ለመከላከያ ይሁንና ይህን ታላቅ የድል ምዕራፍ ተከትሎ የሰቆጣ ከተማ እና የአካባቢው ነዋሪዎች የተሰማቸውን ወሰን የሌለው ደስታና አክብሮት አደባባይ በመውጣት በመግለጽ ላይ ይገኛሉ።

​ድል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት

የሀገር መከላከያ ሠራዊት አላማጣን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ወደ መኾኒ እየገሰገሰ ነው ‼️
09/27/2026

የሀገር መከላከያ ሠራዊት አላማጣን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር ወደ መኾኒ እየገሰገሰ ነው ‼️

የባዮ ጋዝ ኮምሽነር አብርሃም በላይ መልካም የስራ ዘመን‼️
09/27/2026

የባዮ ጋዝ ኮምሽነር አብርሃም በላይ መልካም የስራ ዘመን‼️

Address

Edmonton, AB

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geez Media ግዕዝ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Geez Media ግዕዝ ሚዲያ:

Shortcuts

Share