Kalacha oromo

Kalacha oromo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kalacha oromo, Marketing Agency, Adama.

Injifannoo xiiqiin arganne, tokkummaan tikfanna!
04/04/2025

Injifannoo xiiqiin arganne, tokkummaan tikfanna!

መአዛ መሃመድ ምርጥ የብርቱካን ሴራ ፊልም ደራሲ ህዝብን ከ ህዝብ እንዲጋደል ሃገር እንዲሸበር ሴራ አዘጋጅተሽ በ ህዝብ ደም ላይ ቆመሽ ዶላር ለመሰብሰብ ያዘጋጀችው ሴራ ሳይሳካላት ሲቀር አሁ...
31/03/2025

መአዛ መሃመድ ምርጥ የብርቱካን ሴራ ፊልም ደራሲ ህዝብን ከ ህዝብ እንዲጋደል ሃገር እንዲሸበር ሴራ አዘጋጅተሽ በ ህዝብ ደም ላይ ቆመሽ ዶላር ለመሰብሰብ ያዘጋጀችው ሴራ ሳይሳካላት ሲቀር አሁን ደሞ በሌላ ሴራ ተዘጋጅቼ መጣው እያለች ትገኛለች።በጭፍኑ ላሞኛቹ እያለች ነው። እየሄድሽ!ያለፈው ይበቃናል!

03/02/2025

Yaa'ii milkaa'aa adeemsaa fi bu'aadhaan dimokraasummaan isaa mirkanaa'e.
Yaa'iin dhaabtummaa 2ffaa Paartii Badhaadhinaatiin:
1. Kabajamoo Dr. Abiyyi Ahmad
2. Kab. Obbo Shimallis Abdiisaa
3. Kab. Obbo Awwaluu Abdii
4. Kab. Obbo Fiqaaduu Tasammaa
5. Kab. Adde Adaanach Abeebee
6.Kab. Adde Caaltuu Saanii
7. Kab. Obbo Kaffaaloo Tafarraa
8. Kab . Obbo Saadaat Nashaa
9. Kab. Dr. Iyyoob Takaaliny
10. Kab. Dr. Tashoomaa Addunyaa

Naannoo Oromiyaa irraa miseensoota koree hojii raawwachiiftuu Paartii Badhaadhinaa taasisuun filateera.
Yeroo hijii gaarii

የትግራይ ፕረዚደንት በደብዳቤያቸው " ህወሓት መዳን የሚችለው አባላቱና አመራሩ በሚያካሂዱት ጤናማ እንቅሰቃሴ ነው " ብለዋልየትግራይ ጊዜያዊ አስታዳደር ፕሬዜዳንት እና የህወሓት ምክትል ሊቀ-...
11/08/2024

የትግራይ ፕረዚደንት በደብዳቤያቸው " ህወሓት መዳን የሚችለው አባላቱና አመራሩ በሚያካሂዱት ጤናማ እንቅሰቃሴ ነው " ብለዋል
የትግራይ ጊዜያዊ አስታዳደር ፕሬዜዳንት እና የህወሓት ምክትል ሊቀ-መንበር ጌታቸው ረዳ ዛሬ ዓርብ ነሀሴ 3/2016 ዓ.ም ለህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ፣ ለድርጅቱ የማእከላዊ የቁጥጥር ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ተኽለብርሃን ኣርኣያ በፃፉት ደብዳቤ በጉባኤው እንደማይሳተፉ አረጋግጠዋል።

ፕሬዜዳንቱ በደብዳቤያቸው " ህወሓት መዳን የሚችለው አባላቱና አመራሩ በሚያካሂዱት ጤናማ እንቅሰቃሴ ነው " ሲሉ አስታውቀዋል

የአማራ ህዝብ ሆይ የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ተጠበቅ!
07/03/2024

የአማራ ህዝብ ሆይ የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች ተጠበቅ!


የ55 ደቂቃዉ ትዕይንትባህርዳር ለ 55 ደቂቃ ፀጥ ያለቸወበት ፣ ከየት መጡ ሳይባል ልዩ ኮማንዶዎች የተሰጣቸዉን ግዳጅ ለመፈፀም በብርሃን ፍጥነት በጠላት መንደር የተገኙበት ክስተት ማነጋገሩን...
04/03/2024

የ55 ደቂቃዉ ትዕይንት

ባህርዳር ለ 55 ደቂቃ ፀጥ ያለቸወበት ፣ ከየት መጡ ሳይባል ልዩ ኮማንዶዎች የተሰጣቸዉን ግዳጅ ለመፈፀም በብርሃን ፍጥነት በጠላት መንደር የተገኙበት ክስተት ማነጋገሩን ቀጥሏል፡፡

#ጉዳዩ በአጭሩ እንዲህ ነዉ ፡- በባህርዳር ከተማ የተለያዩ ስፍራዎች መሽጎ የሽብር ተግባሩን ለማስፈፀም ለወራት ሲዘጋጅ የነበረ የፋኖ ሀይል እንዳለ ለመከላከያ ሰራዊት ከህብረተሰቡ መረጃ ይደርሳል፡፡ መከላከያ ሰራዊትም ለ2ቀን ልዩ ክትትል በማድረግ የሽብር ቡድኑን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ማወቅ ይችላል፡፡ይህን አሸባሪ ቡድን ከህዝቡ ዉስጥ ለቅሞ ለማዉጣት ለልዩ ኦፕሬሽን የተመረጡ 50 ልዩ ኮማነዶዎች ልዩ ተልዕኮ ተቀብለዉ ማንም ምንም ማለት ባልቻለበት ሁኔታ የሽብር ቡድኑ አባላት መሽገዉ በነበሩበት አከባቢ በብርሃን ፍጥነት ይደርሳሉ ፡፡ በልዩ የከተማ ዉስጥ ዉጊያ ስልጠና የወሰዱት 50 ኮማነዶዎች ለ55 ደቂቃ በቆየ ግዳጃቸዉ ከ 376 በላይ ቤቶችን በመፈተሽ ከ 98 በላይ የሽብሩ ቡድኑ አባላትን በቁጥጥር ስር ማዋል የቻሉ ሲሆን ፣ 24 የሚሆኑት ላይ እርምጃ ወስደዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ ይጠቀምባቸዉ የነበሩ የግል እና የቡድን መሳሪያዎች ፣ የሬዲዮ መገናኛዎች እንዲሁም ተቀጣጣይ ፈንጂዎች በብዛት ተይዘዋል ፡፡

ልዩ ኮማንዶ የተሰጠዉን ግዳጅ በ55 ደቂቃ በማጠናቀቅ ህብረተሰቡን በማረጋጋት ስራዉን አጠናቋል፡፡

ወደሽ ከተደፋሽ ስትገረፊ አይክፋሽ😂የሰሞኑ   ኦፕሬሽን እጅግ አስደማሚ እና እጅን በአፍ የሚያስጭን ነው💪  #ጃውሳም ይሁን  #ሸኔ አሁን የቀረው  #በሚዲያ ላይ ያለው ምላሳቸው ብቻ ነው።  ...
04/03/2024

ወደሽ ከተደፋሽ ስትገረፊ አይክፋሽ😂

የሰሞኑ ኦፕሬሽን እጅግ አስደማሚ እና እጅን በአፍ የሚያስጭን ነው💪

#ጃውሳም ይሁን #ሸኔ አሁን የቀረው #በሚዲያ ላይ ያለው ምላሳቸው ብቻ ነው። መከላከያ ከሰሞኑ አዲስ ነገር ያበስረናል💪


ቅርስ መላሽ ታሪክ አዳሽ መሪ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገጣጠመችዉ እና በጣሊያ 2 ዙር ወረራ ጊዜ ከአክሱም ሃዉልት ጋር ጣሊያን የዘረፈቻት ፀሐይ የተባለችዉ አዉሮፕላን ወደ ሀገሯ ...
31/01/2024

ቅርስ መላሽ ታሪክ አዳሽ መሪ

በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገጣጠመችዉ እና በጣሊያ 2 ዙር ወረራ ጊዜ ከአክሱም ሃዉልት ጋር ጣሊያን የዘረፈቻት ፀሐይ የተባለችዉ አዉሮፕላን ወደ ሀገሯ ልትመለስ ነዉ!

ይህ የዲፖሎማሲ ድል በዉጪ ግንኝነት እና የሀገርን ሉዓላዊነት፣ ታሪክን እና ቅርስን በማስመለስ በማስጠበቅ ደረጃ እጅግ በጣም ትልቅ ቦታ እና አንድምታ አለዉ!

ታሪክን የማስመለስ እና ታሪክ የመስራት ሂደት ይቀጥላል።


የሀገርን ቅርጽ ያስመለሰ የዲፕሎማሲ አርበኛ አቢቹ አባመላ !!ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በጣሊያን የነበረችው በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገጣጠመችው ጸሃይ አውሮፕላን በአብቹ የዲፕሎማሲ ብቃ...
31/01/2024

የሀገርን ቅርጽ ያስመለሰ የዲፕሎማሲ አርበኛ አቢቹ አባመላ !!
ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በጣሊያን የነበረችው በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገጣጠመችው ጸሃይ አውሮፕላን በአብቹ የዲፕሎማሲ ብቃት ልትመልስ ችላለች

ታሪክ መላሽ መሪ በጣሊያን ወረራ ግዜ ከአክሱም ሀውልት ጋር ወደ ጣሊያን ተወስዳ የነበረችው  ፀሐይ የተባለችው ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያ የተገጣጠመችው ታሪካዊው አውሮፕላን አሁን ባለው በዶ/...
31/01/2024

ታሪክ መላሽ መሪ

በጣሊያን ወረራ ግዜ ከአክሱም ሀውልት ጋር ወደ ጣሊያን ተወስዳ የነበረችው ፀሐይ የተባለችው ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያ የተገጣጠመችው ታሪካዊው አውሮፕላን አሁን ባለው በዶ/ር አብይ አህመድ አመራር በተሰራው የድፕሎማሲ ስራ ወደ ኢትዮጵያ ትመለሳለች ። ለሀገራችን እድገትና ከፍታ በጠ/ሚ አቢይ አህመድ እየተሰራ ያለው ስራ በጣም ትልቅ ነው ፤ እናመሰግናለን።


During the Italian invasion, the historic plane named Tsehay, which was taken to Italy along with the Aksum monument, ha...
31/01/2024

During the Italian invasion, the historic plane named Tsehay, which was taken to Italy along with the Aksum monument, has been returned to Ethiopia under the leadership of Dr. Abiy Ahmed.


ጀግናው ሽልማቱን ብቻ ሳይሆን ለዘመናት በጣልያን ተወስዳብን የነበችውን የመጀመሪያዋን አውሮፕላን ‘ፀሐይን’ይዞ ነው የሚመጣው።                                         ...
31/01/2024

ጀግናው ሽልማቱን ብቻ ሳይሆን ለዘመናት በጣልያን ተወስዳብን የነበችውን የመጀመሪያዋን አውሮፕላን ‘ፀሐይን’ይዞ ነው የሚመጣው።

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kalacha oromo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share