Founder of online and offline retail trader zc

Founder of online and offline retail trader zc Ethio-telecom
Email:[email protected]
Mob:+251933957007

05/06/2022
01/06/2022
Yigegnal esti Egziabihern anamrir!!
15/05/2022

Yigegnal esti Egziabihern anamrir!!

#አስቸኳይ ነው !!

#ግንቦት 4 ህፃኑ ጠፋ ምስኪን እናቱ ግን ከሁለት ቀን ቡሀላ ግንቦት ስድስት ከዚህ አለም በሞት ተለየች 😭😭😭
..ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ታዳጊው ህፃን ሀምዛ ደመቀ ይባላል እድሜው 13 ዓመት ነው

ዘዉዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል እናቱን ሲያስታምም ቆይቶ ከሁለት ቀን በፊት ሀሙስ እለት ግንቦት 04, 2014 E.C ጠፍቷል ግንቦት 06, 2014 E.C. እናቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች😭😭

ግንቦት 07, 2014 E.C. የእናቱ ስርዓተ ቀብር ይፈፀማል እርሱ ግን የለም መቼም እርሱ አስተማሚ የሆነው ሌላ ቅርብ ቤተሰብ ወይም የደረሰ ልጅ ቢጠፋ ነው

#እባካችሁ በፍጥነት በማፋለግ እርዱን ብለዋል ምናልባትም እናቱ ነገ ቀብር ከመግባቷ በፊት ቢደርስ መልካም ነው የእናቱን ነፍስ ይማር ለልጇም ፅናትን ይስጠው

#ስልክ ቁጥር ፦ 09 11 25 11 94

#ሰውን ለመርዳት ትክክለኛው ግዜ አሁን ነው !!

#ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )

14/05/2022

Freedom,freedom of living,fr of belief, of blaming,f r of freedom,f thought,fr o love,of speaking,sourced and sorted by Itoo yoo phiyaa(Ethio-pi-Iyaa)

13/05/2022

Rabbi nagaan waan na oolchiteef Galatoomi!

Address

Adama
1888

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Founder of online and offline retail trader zc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Founder of online and offline retail trader zc:

Share