Ethiopia Moe exit exam questions with answers

Ethiopia Moe exit exam questions with answers Knowing your self first than others

22/02/2026

All Accounting and Finance Student Model

1. ለጥር 2017 ተፈታኞች በTelegram የተዘጋ 100 poll ጥያቄ ከ15ቱም course ላይ የዎጣ ለሁሉ አካውንቲንግ ክፍል ተማሪዎች ነው ሁላቹም Accounting department በትሰሩ አረፍ ነው።
1. ጥያቄውን ለማግኘት ➜https://t.me/Accounting_online_model/19
2. የጥያቄውን መልስ ለማግኘት ➜https://t.me/Accounting_online_model/141
2. ለሰኔ 2017 ተፈታኞች በTelegram የተዘጋ 100 poll ጥያቄ ከ15ቱም course ላይ የዎጣ ለሁሉ አካውንቲንግ ክፍል ተማሪዎች ነው ሁላቹም Accounting department በትሰሩ አረፍ ነው።
1. ጥያቄውን ለማግኘት ➜https://t.me/Accounting_online_model/1082
2. የጥያቄውን መልስ ለማግኘት ➜https://t.me/Accounting_online_model/1210

All Management Student Model

1. ለጥር 2017 ተፈታኞች በTelegram የተዘጋ 100 poll ጥያቄ ከ16ቱም course ላይ የዎጣ ለሁሉም ለመኔጅመንት ክፍል ተማሪዎች ነው ሁላቹም mgmt department በትሰሩ አረፍ ነው።
1. ጥያቄውን ለማግኘት ➜https://t.me/mgmt_online_model/22
2. የጥያቄውን መልስ ለማግኘት ➜https://t.me/mgmt_online_model/172
2. ለሰኔ 2017 ተፈታኞች በTelegram የተዘጋ 100 poll ጥያቄ ከ16ቱም course ላይ የዎጣ ለሁሉ ለመኔጅመንት ክፍል ተማሪዎች ነው ሁላቹም mgmt department በትሰሩ አረፍ ነው።
1. ጥያቄውን ለማግኘት ➜https://t.me/mgmt_online_model/859
2. የጥያቄውን መልስ ለማግኘት ➜https://t.me/mgmt_online_model/978

Join For More👇
https://t.me/moeexitexam2017

38$ ሰርቸበታለሁ😳 ከዚህ website ካልሰራችሁ ከምን ልትሰሩ ነው በጣም ቀላል ነው ለመስራት✔️ Task በመስራት ✔️ ጥያቄዎችን በመመለስ✔️ Game level Up ማድረግ Dollar💰(💵...
02/02/2026

38$ ሰርቸበታለሁ😳 ከዚህ website ካልሰራችሁ ከምን ልትሰሩ ነው በጣም ቀላል ነው ለመስራት

✔️ Task በመስራት
✔️ ጥያቄዎችን በመመለስ
✔️ Game level Up ማድረግ

Dollar💰(💵) መስራት የምትችሉበት💸
⚡️ገራሚ Website ነው 👊
🧰Minimum withdrawal 3$

ስራውን ለመስራት የሚስፈልጋቹ ስልክ, Wifi or Data እና ለመመዝገብ አንድ Email።

ከስር ባለወ link በEmail register አድርጉ ካዛ ቀጥታ survey, (page follow, telegram follow, whatsapp follow), task, game, Video ይመጣላቿል።

🔗Website Link

https://timebucks.com/?refID=227922293
https://timebucks.com/?refID=227922293

💵በ ፈለጋችሁት Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ

💰Withdrawal proof 100% ✅

TimeBucks 🔥 paid⬇️

Don't use multiple email Or they will Bann your account 🟥

Join➔ https://t.me/APlusEarn
Join➔ https://t.me/APlusEarn

የሀዘን  ዜና፦ ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየበኢትዮጵያ የጥበብ ዓለም ውስጥ ስመጥር እና በሁላችንም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የነበረው ባለሙያ ነጻነት ወርቅ...
16/01/2026

የሀዘን ዜና፦ ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

በኢትዮጵያ የጥበብ ዓለም ውስጥ ስመጥር እና በሁላችንም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የነበረው ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ (ነፂ) ባደረበት ድንገተኛ ከዚህ ዓለም መለየቱን በከፍተኛ ሀዘን ሰምተናል።

ነፃነት ወርቅነህ በተለይም በኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን ለበርካታ ዓመታት የሚተላለፈው በብዙ ቤቶች ዘንድ በሚወደው የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢነቱ ይታወቃል።

ከፕሮግራም አቅራቢነቱ ባሻገር፣ በበርካታ ፊልሞች ላይ ባሳየው ድንቅ የትወና ብቃቱ እና ልዩ በሆነው የሰው አክባሪነቱ በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ትልቅ ስፍራ ነበረው።

የሰው ልጅ ህይወት እንዲህ ናት፤ ትላንት ማታ "ቻው" ብሎ የተለየን ሰው፣ ዛሬ በቤቱ በዛው ላይመለስ ይሄዳል ብሎ ማን ይገምታል? ነፂ የኛ ምስኪን፣ ነፂ የኛ የዋህ... እንዲህ በድንገት መለየትህ መላውን የጥበብ ቤተሰብና አድናቂዎችህን በሀዘን ሰበር አድርጎናል።

ነፃነት ወርቅነህ ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት ነበር። ባበረከታቸው ስራዎችና በደግነቱ ሁልጊዜም በልባችን ሲታወስ ይኖራል።

ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው የጥበብ አፍቃሪዎች ፈጣሪ መጽናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን።

ነፍስህን በገነት ያኑራት!
ነፂ የኛ ምስኪን

😭😭😭

ቤተሰብ ምርጥ የ Website online ስራ ስትፈልጉ ለነበራችሁ ይሄ ስራ እንዳያመልጣቹ ስራው Game በመጫወት, video በማየት, Survey ጥያቄ በመስራት, Task በመስራት ብር ምታገ...
13/01/2026

ቤተሰብ ምርጥ የ Website online ስራ ስትፈልጉ ለነበራችሁ ይሄ ስራ እንዳያመልጣቹ ስራው Game በመጫወት, video በማየት, Survey ጥያቄ በመስራት, Task በመስራት ብር ምታገኙበት ምርጥ ስራ ነው።

ከስር ባለወ link በEmail register አድርጉ ካዛ ቀጥታ survey, task, game, Video ይመጣላቿል።

ከላይ እደምታዩት ከEthiopia $20 የሰሩ አሉ video or game or survey or task ሰርታቹ ስትጨርሱ 💰 ይሰጣቿል።

የሰራቹትን በBinance መውጣት ትችላላቹ Withdraw አድራረጉን Video ሰራላቹለሁ።

✅ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ጀምሩት👇👇👇👇👇👇
https://timebucks.com/?refID=227727820
https://timebucks.com/?refID=227727820

✅ ማስታወቂያየከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባን ይመለከታል✅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱ...
14/12/2025

✅ ማስታወቂያ

የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ምዝገባን ይመለከታል

✅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን በመግለጽ የተፈታኞች ምዝገባ ከ06/04/2018 እስከ 13/04/2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ አሳውቆናል፡፡

ስለዚህ የመውጫ ፈተናዉን ለምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው በተጠቀሱት ቀናት መሆኑን በመገንዘብ ለፈተናው እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡

✅ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲ

https://t.me/moeexitexam2017
https://t.me/GOTOETHIOJOB
https://t.me/accounting_2017
https://t.me/afcnmaterial

26/10/2025

Accounting and Finance temariwoch Ezih Channel Join betadergu ejegunu tetekami tihonalach ke 2015 jemero yaliten ye Exit Exam tiyakewoch ke Explanation Tagegnalachu betechemari ke 2015 - 2017 Model tiyake ena Exit Exam Material Tagegnalachu
Join➞https://t.me/afcnmaterial

Hulachum Tirr ena Sene 2018 Exit Exam Metefetenu Temariwo Join Adergu Ategodum Tetekemalachu enji enatem ye Channelun link Exit Exam lemiwosedu Temariwoch Share Adergut.
https://t.me/afcnmaterial/192
https://t.me/afcnmaterial/194

የዓለም አቀፍ ቋንቋ ማወቅ አስፋላጊ መሆኑን ያውቃሉ ግን እንግሊዝኛ ቋንቋ መማር ፈልጌ መማሪያ መንገድ ስላጣው መማር አልቻልኩም ብለው አስበዋል? የTaxiና የመማሪያ ወጪ ሳያወጡ በያዙት የእ...
26/09/2025

የዓለም አቀፍ ቋንቋ ማወቅ አስፋላጊ መሆኑን ያውቃሉ ግን እንግሊዝኛ ቋንቋ መማር ፈልጌ መማሪያ መንገድ ስላጣው መማር አልቻልኩም ብለው አስበዋል? የTaxiና የመማሪያ ወጪ ሳያወጡ በያዙት የእጅ ስልክ ድረስ መተናል። በቀላሉ ለመረዳት በሚቻልበት መንገድ በየቀኑ አጫጫር ትምህርቶችን እንለቃለን። ታዲያ እርሶ ምን ይጠብቃሉ ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው ይማሩ ለወዳጅ ለዘመዶም ያጋሩ።

https://t.me/Amharic_Engilsh
https://t.me/Amharic_Engilsh

 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነ ከ10 ሰዓት ጀምሮ...
13/09/2025



የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።

የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።

ውጤት ሲለቀቅ ኢንተርኔት ስለሚያቸግርና Portalu ስለማይሰራ ለማየት ልትቸገሩ ትችላላችሁ:: ነገር ግን አሪፍ ኢንተርኔት ያላችሁና University ግቢ ያላቹ መተባበር የምትፈልጉ Volunteerochn አሁኑ Create ያደረግነውን Channel ena Group Join በማለት 1 ቁጥርን ፃፉ:: እኛም Admin እናደርጋቹለን:: ተማሪዎች ደግሞ ይሔንን ግሩፕ በመቀላቀል አድሚሽን Numberachun ላኩልን ውጤትን አንድ ላይ የምናየው ይሆናል::

Channel👇
https://t.me/+yPuPvCimYPk4MTRk

Group👇
https://t.me/+I1NtDjaXom5hYWI0
መልካም እድል ለሁችሁም

13/09/2025
September 1 yekefelegn 0.95 Ton = 3$☝️☝️https://t.me/CloraTradingBot/play?startapp=dB4PPtauSJ2❎ ቦቱ እንዴት እንደሚስራ በትንሹ ልንገራ...
08/09/2025

September 1 yekefelegn 0.95 Ton = 3$☝️☝️
https://t.me/CloraTradingBot/play?startapp=dB4PPtauSJ2
❎ ቦቱ እንዴት እንደሚስራ በትንሹ ልንገራቹ።

1 ኛ. ቦቱ ላይ የተለያዩ taskoch አሉን taskochun በመስራት point ታገኛላቹ ከtaskochu ውስጥ ለምሳሌ telegram channel join መድረግ, youtube channelachewun join መድረግ, ቦቱ ላይ telegram walet connect መድረግ እና ሌሎች ብዙ ታስኮች አሉ በሁሉም taskock point ይሰጣቿል።

2ኛ. የስበሰባቹት point ውደ ticket ትቀይራላቹ 1 ticket =5000 point ነው።

3. መጨረሻ ላይ 1ticket = $1 ይሆናል።

4. ብዙ point ለመሰብሰብ daily check in አለው በቀን አንዴ በመግባት claim በማድረግ point ታገኛላቹ እና ሌላ point ምታገኙባት መንገድ የcrypto or የforex chart አለ up or down ሚል አለ እናንተ up ብላቹ chartu up ከሄደ point ታገኛላቹ ማለት ነው።

❎ እና የከበዳቹ ካለ video ሰራለው።

በዚህ link ጀምሩ👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/CloraTradingBot/play?startapp=dB4PPtauSJ2

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Moe exit exam questions with answers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share