15/08/2021
እሁድ ደረሰ እንኳን አደረሰን ለሰንበቱ!!!!
ውድ ኢትዮጵያዊያን ወዳጆቼ ባለፈው ሳምንት ባነሳነው ሀሳብ በተለይ በቅርሶች ላይ እየደረሰ ባለው ጉዳትና ግድየለሽነት ሀገር ታሪክ አልባ እንዳትሆን መደረግ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ከባለሞያ ሙያዊ ትንታኔ ጋር ማቅረባችን ይታወሳል። አድማጮችም ለሰጣችሁን አስተያየት ሁላችሁንም እያመሰገንን ጉዳያችን እሄው ሆኖ ዛሬም እንቀጥላለን ሌሎች መረጃዎችንም ይዘናል። ከ8:30-10:00 የኢትዮጵያዊያን በሆነው ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ይጠብቁን!!!!!