አፍላ ፍቅር

አፍላ ፍቅር Social media Promotion & News 🗞
🇪🇹

06/04/2026

🥹🥹

02/03/2026
24/10/2025

🔥

ዜና ዕረፍት ታላቅ ሃዘን! አንጋፋዋ አርቲስት ፍሬሕይወት ባሕሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች።ታዋቂዋ አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባሕሩ በድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለ...
02/10/2025

ዜና ዕረፍት

ታላቅ ሃዘን!
አንጋፋዋ አርቲስት ፍሬሕይወት ባሕሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች።

ታዋቂዋ አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባሕሩ በድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን በታላቅ ኃዘን እንገልጻለን።

አርቲስት ፍሬሕይወት ባሕሩ በኢትዮጵያ የኪነጥበብ ዓለም ውስጥ ጉልህ ስፍራ ያላት አንጋፋ ባለሙያ ነበረች። በተለይም በታዋቂ ሥራዎችዋ ትታወሳለች፡-

* “የቀለጠው መንደር”
* “ፎርፌ”
* “ረመጥ”
* “ነቃሸ”
* እንዲሁም በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት በተሰሩ በርካታ መድረክ ላይ የሚቀርቡ ቲያትሮች ላይ በመተወን አድናቆትን አትርፋለች።

ፍሬሕይወት ሥራዋን የጀመረችው በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በውዝዋዜና ዳንስ ሲሆን፣ የላቀ ችሎታዋን በመድረክ ካሳዩት አንጋፋ ከያኒያን መካከል አንዷ ነበረች። ከቲያትር በተጨማሪም በበርካታ ፊልሞችና የሙዚቃ ቪዲዮዎች ላይ ሰርታለች።

ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጆቿ እንዲሁም ለመላው የኪነጥበብ ቤተሰብ መጽናናትን እንመኛለን።

የፍሬሕይወት ሥራዎች ትውልድን አሻግረው
ሲታወሱ ይኖራሉ።

Via ዋልተንጉስ ዘሸገር

ትላንት ከእኛ ጋር እጅግ ሰላም የነበረች ሲሆን፣
ዛሬ ግን ወደማንቀርባት ዓለም ተጉዛለች።

ይህ ድንገተኛ መለያየት ልባችንን በሐዘን ደብድቦታል። የእሷ መልካምነት፣ ፍቅር እና ፈገግታ ሁሌም ትዝታችን ውስጥ ይኖራሉ።

ነፍስሽ በሰላም ትረፍ
ፍሬ

💔

🌴🌴🌴

15/09/2025

15/09/2025

እንኳን ለጌታችን የጥምቀት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ።
19/01/2025

እንኳን ለጌታችን የጥምቀት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ።

 💙
22/10/2024

💙

GUMMA Award
19/10/2024

GUMMA Award

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አፍላ ፍቅር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አፍላ ፍቅር:

Share