EYTT Trading P.L.C

EYTT Trading P.L.C Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EYTT Trading P.L.C, Advertising/Marketing, Bole Medhanialem Church, Addis Ababa.

06/01/2023
06/01/2023

Merry x mass

ኑ! ትውልዱን በእውቀት ሀገርን በጥበብ እንገንባ!!!!
15/05/2022

ኑ! ትውልዱን በእውቀት ሀገርን በጥበብ እንገንባ!!!!

የትምህርት ቤት ባለቤት ይሁኑ  !!! በሃገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ልምድ እና እውቀት ባላቸው ሃገር ወዳድ ሙሁራን የተመሰረተው ሰም እና ወርቅ የትምህርት ልማት አ.ማ ከመዋዕለ ህፃናት እስከ ...
17/01/2022

የትምህርት ቤት ባለቤት ይሁኑ !!!
በሃገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ልምድ እና እውቀት ባላቸው ሃገር ወዳድ ሙሁራን የተመሰረተው ሰም እና ወርቅ የትምህርት ልማት አ.ማ ከመዋዕለ ህፃናት እስከ ዩኒቨርስቲ ገንብቶ ሃገር ተረካቢውን ትውልድ በእውቀት ኮትኩቶ ለማሳደግ አለፍም ሲል ማንኛውም አቅሙ የፈቀደለት ወገናችን የዚህን ትምህርት ቤት አክሲዮንን ገዝቶ ልጆቹን እራሱ በገነባው ትምህርት ቤት እንዲያስተምር እና የትርፉ ተቋዳሽ እንዲሆን ከመንግስት አስፈላጊውን እውቅና እና ፍቃድ በማግኘት ወደ ስራ ገብቷል ፡፡ በአንድ ድንጋይ 2ወፍ እንዲሉ የሰምና ወርቅ የትምህርት ልማት አክስዮኖችን በመግዛት ኢንቨስት ከማድረግዎ በላይ ትውልዱን በእውቀት ለመገንባት በመታደልዎ እጥፍ ይደሰታሉ፤
• በአዲስ አበባና በተመረጡ ከተሞች ከመዋእለ ህጻናት እስከ ዩኒቨርስቲ እንገነባለን፤
• በጥናትና ምርምር ላይ አለነንበት፤
• የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች በማምረት የዘርፉን ክፍተት ለመሙላት ዝግጁ ነን፤
ኑ ትውልዱን በእውቀት ሀገርን በጥበብ እንገንባ! ይላል የአክሲዮን ሽያጭ አስተባባሪው ኢዋይቲቲ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ

የአንዱ አክሲዮን ዋጋ 1000 ብር ሲሆን መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን ከ10 አክሲዮን በላይ ነው
በዚህ አጋጣሚ የእናት ሃገር ጥሪን ተከትለው ወደ ሃገር ለገቡ ዲያስፖራ ወገኖቻችን የ25% ቅናሽ ከአገልግሎት ክፍያ ላይ አድርገናል

የአከፋፈል ሁኔታን በተመለከተ
በቅድሚያ አክሲዮን ሲገዙ የአገልግሎት ክፍያ 7 % እና የአክሲዮኑን 25 % በቅድሚያ የሚከፈል ሲሆን ቀሪውን 75 % የአክሲዮን ግዢ በ1 ዓመት ውስጥ ተከፍሎ የሚጠናቅ ይሆናል

አክሲዮኑን በሁሉም ባንኮች መግዛት ይችላሉ

ለተጨማሪ መረጃ
ቦሌ መድሀኔአለም ፊትለፊት ቤዛ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ላ ያገኙናል

በስልክ ቁጥር
0118 219 121 / 0911 69 62 80 / 0962 97 54 43 / 0945 64 64 64 / 0945 74 74 74

የሽያጭ አስተባባሪ
ኢዋይቲቲ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ

ከመማርም የላቀ!!!

Address

Bole Medhanialem Church
Addis Ababa
BL_03_821ST.,26193/1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EYTT Trading P.L.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to EYTT Trading P.L.C:

Share