Zed ዘድ

Zed ዘድ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zed ዘድ, Advertising/Marketing, Addis Ababa.

የአዲስ አበባ ኮረደር ልማት ዙርያ ያሉ ቤቶች ቀለምና መብራት የሚያደርጉት በራሳቸው ወጪ የፈለጉበት ገዝተው ነው። ታድያ ማን ሂሳቡን ሰርቶለት ነው የሄ የጀዋር ቡችላ የሚቀደደው? ወይስ በየኮ...
02/12/2025

የአዲስ አበባ ኮረደር ልማት ዙርያ ያሉ ቤቶች ቀለምና መብራት የሚያደርጉት በራሳቸው ወጪ የፈለጉበት ገዝተው ነው። ታድያ ማን ሂሳቡን ሰርቶለት ነው የሄ የጀዋር ቡችላ የሚቀደደው? ወይስ በየኮሪደሩ ዞሮ ቤቶቹን ቆጥሮ ግምት እያስቀመጠ እራሱ አሰላ?

ቤትህን አሳምር የውጭ መብራት አድርግ ማለት በመብራቱ ደህንነትህንም ጠብቅ፣ በፅዳቱም ከበሽታህ እራስህን ጠብቅ መሆኑ የገባው ህዝብ ኮሪደር በደረሰበት ሁሉ አከባቢውን የሚመጥን እና በከተማው ባለሙያዎች የተመረጠውን ተመሳሳይ ቀለም ይቀባል፣ መብራትም ይደረጋል። ነገር ግን ቀለምም የመብራት መስመርም እራሳቸው ስለሆነ እጅግ ትንሽ ብር ቢሆንም ማንም ከፈለገበት ስለገዛ ፈፅሞ ይሄን አወጡ ለማለት አያስደፍርም።

አዋጡ ተብለው ቢሆን በዚያ መልኩ ታወቀ ይበሉ፣ ከየት አምጥተው አወቁት? በእነሱ ቤት የኮሪደር ልማት ወጪ ስላለው እኛ ሰፈር እንዳይመጣ የሚሉ እንዲፈጠሩ ነው። ግን ኮሪደር ያልደረሰበት አከባቢ ያሉ ለከተማ አስተዳደሩ ቅሬታ እያቀረቡ ለምን የእኛም አይሰራም እያሉ እንደሆነ እውነታው ነው።

02/12/2025
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ ሎቄ 40/60 የጋራ መኖሪያ ከነን ግሮሰሪ ውስጥ የተከሰተ የመድፈር ወንጀል አስመልክቶ አጭር ሪፖርትወንጀል ፈጻሚ አቶ ደረጄ ቡልቻ ትዳር የሌለውና የ3...
29/11/2025

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ ሎቄ 40/60 የጋራ መኖሪያ ከነን ግሮሰሪ ውስጥ የተከሰተ የመድፈር ወንጀል አስመልክቶ አጭር ሪፖርት

ወንጀል ፈጻሚ አቶ ደረጄ ቡልቻ ትዳር የሌለውና የ3 ልጆች አባት ሲሆን ነዋሪነቱም በዚሁ ኮንዶሚኒየም 7ኛ ፎቅ ላይ ነው።

በከነን ግሮሰሪ ውስጥ በወጥ ቤት ሰራተኝነት ስታገለግል የነበራችውን ወጣት አዳነች ዳምጠው የተባለች ተበዳይ ከሚኖርበት 7 ፎቅ በመውረድ በግምት ከለሊቱ 08:00 አካበቢ የተበዳይ ግሮሰሪ ገብቶ እየጠጣ ቆይቶ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንደፈጸመባት ተጠርጥሯል። ፖሊስም በቦታው ላይ ስምሪት ስለነበረው ወዲያው ተጠርጣሪን ቁጥጥር ስር አውሎ እያጣራ ይገኛል።

የተደፈረች ስለመሆኑ በህክምና ማስረጃ ለማስደገፍ (ለማረጋገጥ) ተበዳይ ሆስፒታል ውስጥ ምርመራ እየተደረገላትና እየታከመች ትገኛለች።

ነገር ግን በ zena 24 የተሰራጨው ፍጹም የተጋነነ እና ውሸት የበዛበት መረጃ ማሰራጨቱን ተመልክተናል።
1. በጦር መሳሪያ አስፈራርቶ የሚለው ፍፁም ሀሰት መሆኑ (መሳሪያ የለውም)
2. ጥበቃ ደብድቦ የሚለው ፍፁም ሀሰት መሆኑ (ከጥበቃ ጋር አልተገናኘም)
3. መስታወት ሰብሮ የሚለው ፍፁም ሀሰት መሆኑ (የተሰበረ መስታወት የለም)
4. ፖሊስ አልደረሰም የሚለው ፍፁም ሀሰት መሆኑን እየገለፅን ስለመደፈሯ በምርመራ ሂደት ላይ ያለ በመሆኑ በፖሊስ እና በህክምና ሲረጋገጥ ውጤት የምናሳውቅ ይሆናል።

  newsታሪካዊ የሆነው የሀጂ ወሌ ሙሐመድ መስጂድ ፈረሰ እያሉ የሚያሰራጩት ዘገባ ከእውነት የራቀ ሀሰተኛ መረጃ ነው። መስጂዱ አሁን ላይ መደበኛ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።ሰላም የማይወዱ ...
24/11/2025

news

ታሪካዊ የሆነው የሀጂ ወሌ ሙሐመድ መስጂድ ፈረሰ እያሉ የሚያሰራጩት ዘገባ ከእውነት የራቀ ሀሰተኛ መረጃ ነው። መስጂዱ አሁን ላይ መደበኛ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

ሰላም የማይወዱ አካላት አሁን ደግሞ ሀይማኖትን አጀንዳ በማድረግ ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ነው።

08/07/2025

እዳን ላለማውረስ ዛሬን ያለስስት እንሰራለን!!

አዲስ አበባ ከጥገኝነት ወደ ምርታማነት ተሸጋግራለች። ይህ ደግሞ የምግቤን ከደጄና የከተማ ግብርና ድሎች ናቸው። አዲስ አበባ ቀደም ሲል በአብዛኛው ከክልሎች በሚመጣ ምግብ ላይ በከፍተኛ ደረጃ...
02/07/2025

አዲስ አበባ ከጥገኝነት ወደ ምርታማነት ተሸጋግራለች። ይህ ደግሞ የምግቤን ከደጄና የከተማ ግብርና ድሎች ናቸው።

አዲስ አበባ ቀደም ሲል በአብዛኛው ከክልሎች በሚመጣ ምግብ ላይ በከፍተኛ ደረጃ ጥገኛ ነበረች። አሁን ግን ይህ ታሪክ ተቀይሯል!

በ"ምግቤን ከደጄ"*እና በ"ሌማት ትሩፋት"መርሃ ግብሮች አማካኝነት ከተማዋ እራሷ አምራች መሆን ጀምራለች። ይህ ታላቅ ለውጥ፣ አዲስ አበባ የጥገኝነትን ሰንሰለት እየበጠሰች መሆኑን በግልፅ ያሳያል።

በእነዚህ አበረታች ፕሮጀክቶች አማካኝነት፣ በርካታ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከደጃቸው አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የዶሮ እርባታ አልፎ ተርፎም ንብ ማነብ እንዲሁም ከብት እርባታና የወተት ተዋፅኦ በማካሄድ የምግብ ዋስትናቸውን በከፍተኛ ደረጃ እያረጋገጡ ነው። ይህ ጥረት ከተማዋ በራሷ እንድትተማመን ከማድረጉም በላይ፣ ለነዋሪዎች ጤናማና ትኩስ ምግብ በቀጥታ እንዲያገኙ ዕድል ፈጥሯል።

አምራች ያልነበረችው ከተማ አሁን ላይ የምርታማነት ተምሳሌት በመሆን፣ ከዙሪያዋ ካሉ ክልሎች ላይ የነበራትን ጥገኝነት ትታ ራሷን ችላ እየገሰገሰች ነው።

ይህ ለእውነተኛ ብልፅግናና ለዘላቂ የምግብ ዋስትና የተጀመረ አዲስ ምዕራፍ ነው።

ለሰላም እና ለዉይይት ሁመራ ከትመዋል !!
23/06/2025

ለሰላም እና ለዉይይት ሁመራ ከትመዋል !!

13/06/2025
13/06/2025

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zed ዘድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share