GoEthio

GoEthio Be Informed! Are you interested in learning more about Ethiopia? GoEthio provides reliable, up-to-date information about Ethiopia on the go.

It's the perfect app for your smartphones!

Kibret Abebe
13/03/2026

Kibret Abebe

በዚህ ልዩ የጋዜጣ ፕላስ ቆይታ፣ ከብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እስከ ባሌና ለንደን የዘለቀውን አስደናቂ የፅናትና የህክምና ሙያ ስኬት ጉዞ እናስቃኛለን። "እኔ በመንገዴ የተሰራሁ ነኝ" በ.....

05/03/2026

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትGazette Plus ጋዜጣ ፕላስ

27/02/2026

"የዋትስአፕ አካውንትዎ በድንገት ቢጠለፍ ምን ማድረግ እንዳለብዎት ያውቃሉ?

ጥቃቱ ከደረሰብዎት በኋላ የሚወስዱት እያንዳንዱ ሰከንድ ለግል መረጃዎ ደህንነት ወሳኝ ነው።

አጥፊዎች የእርስዎን ማንነት ተጠቅመው ወዳጅ ዘመዶችዎን ከማጭበርበራቸው በፊት፣ አካውንትዎን ለማስመለስ እና ጥቃቱን ለመግታት የሚከተሉትን ሶስት ወሳኝ እርምጃዎች በአስቸኳይ ይውሰዱ፦"

👉ወዲያውኑ ድጋሚ ለመመዝገብ ይሞክሩ፦ የዋትስአፕ መተግበሪያዎን አጥፍተው (Uninstall) እንደገና በመጫን ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ። በSMS የሚላክልዎትን ኮድ ሲያስገቡ አጥፊው ከእርስዎ አካውንት በራስ-ሰር እንዲወጣ (Log out) ይደረጋል።

👉ለወዳጅ ዘመዶችዎ መልዕክት ያስተላልፉ፦ አካውንትዎ ተጠልፎ እንደነበር በመደበኛ ስልክ ወይም በሌሎች አማራጮች በማሳወቅ፣ በእርስዎ ስም ለሚመጣ ማንኛውም የገንዘብም ሆነ የሊንክ ጥያቄ ምላሽ እንዳይሰጡ ያስጠንቅቁ።

👉ሪፖርት ያድርጉ፦ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊ ከሆኑ ወይም ጥቃቱ ተቋማዊ ጉዳት የሚያስከትል ከሆነ ጉዳዩን ወዲያውኑ ለኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በነጻ የጥሪ መስመር 933 ሪፖርት ያድርጉ።

ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com//featured
• ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
• ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
• ሊንክድኢን:- https://www.linkedin.com/.../information-network.../
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት፡- ነጻ የስልክ መስመር 93

27/02/2026
20/02/2026

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትGazette Plus ጋዜጣ ፕላስ

13/02/2026

Descover GoEthio

13/12/2025

Discovering Ethiopia’s Business Landscape Ethiopia is a country rich in culture, resources, and entrepreneurial spirit. With a growing economy and a diverse ...

Address

Bole, Japan Embassy
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when GoEthio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to GoEthio:

Share