ምሥራቅ ተረፈ - Misrak Terefe

ምሥራቅ ተረፈ - Misrak Terefe ጦቢያ ግጥም በጃዝ አዘጋጅ
(3)

23/09/2026
16/09/2026

የመስቀልን “ደንጌሳት “ አዘጋጅተናል ከቀኑ 6 ጀምሮ መጥታችሁ አይብ ከጎመን ጋር ብሉ ፣ ክትፎ ጠጡ ፣ በባህላዊ ጭፈራ እንዝናናለን ፣ ደመራ በጋራ እናበራለን በባህላችን መሰረት ዓመቱን በምርቃት እንቀበላለን የመግቢያ ዋጋ 3000 ብር ብቻ ነው ።

መስከረም 10 ከ6 ጀምሮ በጦር ሀይሎች መኮንኖች ክበብ

አዘጋጅ ክስታኔ እህታማቾች ማህበር ።

ድንቅ ቲያትር ፣ የተዋጣ ትወና ፣ ተወዳጅ ባለሙያዎች በUK ሰማይ ስር !!!!
14/09/2026

ድንቅ ቲያትር ፣ የተዋጣ ትወና ፣ ተወዳጅ ባለሙያዎች በUK ሰማይ ስር !!!!

12/09/2026

“የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ “

ታሪክ እንደዚህ ይሰነዳል
እውነት እንደዚህ ይመሰከራል
ቅርስ እንደዚህ ይፀናል
ትውልድም ስለ ሀገሩ ስለታሪኩ ስለሐይማኖቱ በዚህ መንገድ ይማራል ።

ሐመረብርሐን ያዘጋጀው ይህ ግዙፍ አውደርዕይ እስከ መስከረም 3 ለጉብኝት ክፍት ነው።

ለአዲሱ ዓመት የምንሰጠው ድንቅ ስጦታ ልጆቻችንን እዚህ ስፍራ ማምጣት እስከዛሬ ከሰጠናቸው ስጦታዎች ሁሉ የላቀ ነው ። ይምጡ ቀጣዩ ምስክር እርሶ ይሆናሉ ።

ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ጀርባ ሆላንድ ፓርክ ።

ለመላው ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ይህችን ዕለት ማየት ለታደላችሁ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ። በሙላት ዓመቱን ለተቀበላችሁ እሰይ  ሞላላችሁ ደግሞም አይጉደልባችሁ ፣ በስብራት ፣ በሀዘን ላላችሁ እ...
11/09/2026

ለመላው ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ይህችን ዕለት ማየት ለታደላችሁ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ ። በሙላት ዓመቱን ለተቀበላችሁ እሰይ ሞላላችሁ ደግሞም አይጉደልባችሁ ፣ በስብራት ፣ በሀዘን ላላችሁ እግዚአብሔር ይጠግናችሁ በጥያቄዎቻችሁ ምላሽ በተስፋ ላላችሁ ሁሉ የሚያስፈልጋችሁን የምትቀበሉበት ዓመት ይሁን ።

መስከረም ( ዕንቁ-ጣጣሽ ) ሁሌም እንደምልሽ እኛ ኢትዮጵያውያን ዕንቁሽን እየጠበቅን አለን ጣጣሽን ያለፈው ዓመት ላይ ተይው ስትለወጪ ለውጭን ።

ባገርኛ ምርአት
ምርአቲ ምርአት ኤሁን
ሰላምኛ
በምድር ኤውጣ
በሰማይ ኤውርድ በል እግዜር ኬር ኤሁን
ኬርርርርርርር
ኬርርርርርርር
ኬርርርርርርር ላገርኛ!!!
መዳፍ ይሳማል እዚጋ እእምምጷ…….

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምሥራቅ ተረፈ - Misrak Terefe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category