Z Ethiopia

Z Ethiopia Everything about Ethiopia!

ጥበብ ከበረች! ሙሉ ዝግጅቱን ይመልከቱ
08/05/2026

ጥበብ ከበረች! ሙሉ ዝግጅቱን ይመልከቱ

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

07/05/2026

ምልከታ

06/05/2026

ስንቱን በምላሳችን ክፉ እየተናገርን እንዳቆሰልነው እኮ

05/05/2026

ፖለቲከኞች ለግል ጥቅማቸው ሊከፋፍሉት ይሞክራሉ እንጂ የኛ ህዝብ ሁሉም ባህሉ ሆኖ ኢትዮጲያዊ ወንድማማችነቱ በየእለቱ ይንፀባረቃል።

እየመራናቸው ነው። ኢትዮጲያ በጠቅላይ ሚንስትሯ አፍሪካዊያን መሪዎችን በቀዳሚነት እየመራች ነው።በ Facebook ከፍተኛ ተከታይ ያላቸው የአፍሪካ መሪዎች ለሚመሩት ህዝብ በማህበራዊ ሚዲያ ከግ...
05/05/2026

እየመራናቸው ነው። ኢትዮጲያ በጠቅላይ ሚንስትሯ አፍሪካዊያን መሪዎችን በቀዳሚነት እየመራች ነው።
በ Facebook ከፍተኛ ተከታይ ያላቸው የአፍሪካ መሪዎች ለሚመሩት ህዝብ በማህበራዊ ሚዲያ ከግል መድረኮቻቸው እስከ አዳዲስ ስራዎቻቸው ድረስ የቀን እንቅስቃሴያቸውን በቀጥታ እያጋሩ ያሉ መሪዎች።

መረጃ እናካፍላችሁ በነዳጅ ዋጋ ላይ የ25 ብር ጭማሪ ተደረገ!የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል አዲስ የነዳጅ...
04/05/2026

መረጃ እናካፍላችሁ በነዳጅ ዋጋ ላይ የ25 ብር ጭማሪ ተደረገ!
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ስራ ላይ የሚውል አዲስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ማስተካከያ ማድረጉን አስታውቋል።

በአዲሱ የዋጋ ማስተካከያ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖረው የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሊትር

1. ቤንዚን፦ 167.50 ብር
2. ኬሮሲን፦320.66 ብር
3. ነጭ ናፍጣ፦180.46 ብር
4. ቀለል ያለ ጥቁር ናፍጣ፦170.62 ብር
5. ከባድ ጥቁር ናፍጣ፦167.37 ብር
6. የአውሮፕላን ነዳጅ፦319.76 ብር

©️የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር

02/05/2026

ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

01/05/2026

ተሙ ተመስገን ገ/እግዚያቤር ቸከሶችህን አባብል

አራዳ ፒያሳ እንዲህ አምሮ ተመረቀ!
30/04/2026

አራዳ ፒያሳ እንዲህ አምሮ ተመረቀ!

29/04/2026

የሽቀላ ትግል

28/04/2026

ከባልደራሱ እስከ ዳስ ጣል ግሩም ቅኔ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Z Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category