Joo Media Consultant

Joo Media Consultant የድምፅ : የምስል : የፐሮዳክሽን እና የዲጂታል ሚዲያ የማማከር አገልግሎት we are Digital Marketing Agency

21/01/2024

✅ Best Production Software
for Live & Playout service

🔥ልዩ የዲጅታል ሚዲያ | Instagram | TikTok | YouTube | Facebook ማኔጅመንት አጭር ስልጠና ይዉሰዱና በተሰማሩበት ዘርፍ ስኬታማ ይሁኑ!!✅ለነጋዴዎች✅ለድርጅቶች እና ተቋ...
24/09/2023

🔥ልዩ የዲጅታል ሚዲያ | Instagram | TikTok | YouTube | Facebook ማኔጅመንት አጭር ስልጠና ይዉሰዱና በተሰማሩበት ዘርፍ ስኬታማ ይሁኑ!!
✅ለነጋዴዎች
✅ለድርጅቶች እና ተቋማት
✅ለጀማሪ ዩቲዩበሮች
በግል ወይም በቡድን
ለበለጠ መረጃ በ09 30 63 62 00 ይደዉሉ

📌አዲስ ዩቲዩብ ቻነል ከፍተን Monetize እንዳይሆን የሚያደርጉ ቪዲዮዎች 👇
21/09/2023

📌አዲስ ዩቲዩብ ቻነል ከፍተን Monetize እንዳይሆን የሚያደርጉ ቪዲዮዎች 👇

ቀጥታ ስርጭት በሁሉም ሶሻል ሚዲያ  ሞክረነዉ  በጣም ፈጣን  እና ተንቀሳቃሽ የሆነ 4G / LTE Wi-Fi Router + 4G Antenna እንጠቁማችሁ!! 🔵 የሁዋዊ  ካምፓኒ አዲስ ስማርት ...
13/09/2023

ቀጥታ ስርጭት በሁሉም ሶሻል ሚዲያ ሞክረነዉ በጣም ፈጣን እና ተንቀሳቃሽ የሆነ 4G / LTE Wi-Fi Router + 4G Antenna እንጠቁማችሁ!!
🔵 የሁዋዊ ካምፓኒ አዲስ ስማርት ምርት የሆነዉ 4G Omni WiFi አንቴና እና WiFi ራዉተር
➡️ ማንኛውንም አይነት ሲምካርድ የሚቀበል
➡️ ከፍተኛ የሆነ የ 4G LTE ኔትዎርክ የመሳብ ፍጥነት ያለው
➡️ 5 ሜትር የሚረዝም ወደ ዋናው ራውተር የሚሰካ የራሱ ኬብል ያለው
➡️ ቤት ውስጥ የሚገባውን የኢንተርኔት ፍጥነት መጠን በከፍተኛ የሚጨምር
➡️ እስከ 300Mbps የኢንተርኔት ዳታ ፍጥነት የማስተላለፍና ማስተናገድ አቅም ያለው
➡️ እስከ 1 ኬሎ ሜትር ድረስ በመጓዝ ከ telecom ኔትዎርክ ማማው ፈጣን ኔትዎርክ የሚስብ
Joo Media Consultant

11/09/2023

🌻 መልካም አዲስ አመት
ርሑስ ሓዱሽ ዓመት 2016
Happy New Year

07/09/2023

🌟 መልካም ዜና🌟
በሬዲዮ ፡በቴሌቪዥን እና በዩቲዩብ ፕሮዳክሽን ስራ ለተሰማራችሁ ድርጅቶች እና ኮንቴንት ክርኤተሮች
ከዚህ በዋላ ለቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ቀረፃ የሚያጠፉት ጊዜ እና ገንዘብ አይኖርም
በዚህ ገራሚ የLive Production እና Streaming Software
✅ቪዲዮዎችን ላይቭ ፐሮዲዩስ እና ኤዲት ማድረግ
✅በቀላሉ ታይትል እና ሎጎ ማስገባት
✅የተለያዩ ዝግጅቶች ቪዲዮዎችን በቀጥታ ኤዲት ማድረግ
✅ላይቭ ስትሪሚንግ ወይም ቀጥታ ስርጭት በሁሉም የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎርም
✅ለኦንላይን ቶክ ሾዉ ፕሮግራሞች በሪሞት አስከ 8 ሰዉ ተወያዮችን ማስገባት የሚያስችል
✅ከ4 ካሜራዎች በላይ የሶርስ መቀበያ ኢንፑት ያለዉ
✅የተቀረፀ ቪዲዮ ላይቭ ፕለይ አዉት ማድረግ የሚያስችል እንዲሁም
✅በሞባይል ማዘዝ የሚችሉት አዲስ ቴክኖሎጂ
📍 ከዚህ በተጨማሪ የስቱዲዩ ግንባታ የማማከር ስራ እና ለጀማሪ ዩቲዩበሮች የዩቲዩብ ማኔጅመንት ስልጠና እንሰጣለን!!
Joo Media Consultant
ለበለጠ መረጃ በ 0930 63 62 00 ይደዉሉ

🌎✅we have worldwide online Production Servise
07/09/2023

🌎✅we have worldwide online Production Servise

በአዲሱ አመት የራሶትን የዩቲዩብ ቻነል ለመጀመር አስበዋል ?  እንግዲያዉስ ልዩ   የማማከር እና ስልጠና  ጀምረናል !! 🌻በአዲስ አመት 🌻አዲስ ተስፋ🌻 አዲስ አሰራር       ለበለጠ መረጃ...
07/09/2023

በአዲሱ አመት የራሶትን የዩቲዩብ ቻነል ለመጀመር አስበዋል ? እንግዲያዉስ ልዩ የማማከር እና ስልጠና ጀምረናል !!
🌻በአዲስ አመት 🌻አዲስ ተስፋ🌻 አዲስ አሰራር
ለበለጠ መረጃ በ 09 30 63 62 00 ይደዉሉ
Joo Media Consultant

15/07/2023

ይህ መተግበሪያ ምስሎችን በኢንተርኔት አማካኝነት ለማጣራት የሚጠቅመን ድረ-ገጽ ነው። የምንፈልገው ምስል ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ ውሎ ከነበረ መቼ እና የት እንዲሁም በምን መልኩ ጥቅም ላይ እ...
26/06/2023

ይህ መተግበሪያ ምስሎችን በኢንተርኔት አማካኝነት ለማጣራት የሚጠቅመን ድረ-ገጽ ነው። የምንፈልገው ምስል ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ ውሎ ከነበረ መቼ እና የት እንዲሁም በምን መልኩ ጥቅም ላይ እንደዋለ ያሳውቀናል።
በዚህ መተግበርያ በፎቶሾፕ የተነካኩ ምስሎችንም ፈልጎ ማግኘት ይቻላል። ድረ-ገፁ www.tineye.com ሲሆን አጠቃቀሙ ደግሞ ድረ-ገጹ ላይ የምንፈልገውን ምስል ከኮምፒተር ወይም ከስልካችን ላይ መርጠን በማስገባት መፈለግ ነው። ያስገባነውን ምስል አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም ቲንአይ ከኢንተርኔ ላይ ከወሰዳቸው 45 ቢሊዮን ምስሎች ውስጥ ይፈለግለናል።

ምስሉን እና ምስሉን የሚመስሉ በርካታ ውጤቶችን ያወጣል፣ ከወጡት ምስሎች ውስጥም የምንፈልገውን መርጠን ስንመለከት ከዚህ በፊት ይህ ምስል የት ጥቅም ላይ እንደዋለ ማየት እንችላለን። ምንም ውጤት ካልመጣ ደግሞ ምስሉ ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ አልዋለም ማለት ነው፣ ወይም ምስሉ የቲንአይ ክምችት ውስጥ የለም ማለት ነው። ይህን መሳሪያ በነጻ መጠቀም መቻሉ አንዱ ጥሩ ጎኑ ነው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Joo Media Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share