15/09/2021
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ!
አዲሱ አመት 2014 በስጋ በአካል አንድ ላይ ሆነን በመንፈስ እና በተግባቦት ለተራራቀን ለኛ የትሻለ ቅርርብ እና ግንኙነት የምንፈጥርበት፡ የተናገርነውን የምንተገብርበት ከሃሳባዊነት ወጥተን ወደተግባራዊነት የምንሻገርበት፡ ዓይናችን መልካሙን የሚያይበት፡ ጆሮአችን መልካሙን ሁሉ የሚሰማበት፡ አንደበታቸን ከመርዝ ቃላት እርቆ አግባቢ እና ፈዋሽ ቃላትን እያሰማ ሰላምን የሚሰብክበት፡ እግራችን ወደ መልካም እና ተገቢ ቦታ የሚያመራበት፡ እጃችን ሊያደርግ የተገባውን ሁሉ ቀና ነገር የሚፈጽምበት የተወደደ የተመረጠ መልካም ዘመን ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን፡፡
ወደ እኛ ኑ ህዝብ ኝኙነትን ተማሩ ብቁ ሁኑ የተሰበረውን የሃገራቸንን ህዘቦቸ የኝኙነት ድልድይ ጠግነን በጋራ እንሻገር!!!!!