Real ኢትዮጵያዊ

Real ኢትዮጵያዊ Wake up Ethiopia! Wake up Africa! Let us work towards the one glorious end of a free

09/11/2024
Baga jala bultii ayyaana Irreechaa hora Finfinnee bara 2017 tin isin gahe.
04/10/2024

Baga jala bultii ayyaana Irreechaa hora Finfinnee bara 2017 tin isin gahe.

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ጥቅም ያስቀደመ ነው‼️✅ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሀገራችን ዘርፈ ብዙ ጥቅም የሚያስገኝ የኢትዮጵያን የንግድ ድርጅቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እን...
30/07/2024

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የኢትዮጵያ ጥቅም ያስቀደመ ነው‼️

✅ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለሀገራችን ዘርፈ ብዙ ጥቅም የሚያስገኝ የኢትዮጵያን የንግድ ድርጅቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በማድረግ ወደ ውጭ የሚላኩ እቃዎችን ተፈላግ እንድሆኑ ያደረጋል።

✅ ለዘመናት ከመስህብነት የዘለለ ፋይዳ ማስገኘት ያልቻለውን የቱሪዝም ዘርፍ ወደ መዳረሻነት በመቀየር ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲመጣ ማድረግ የሚችል ነው።

✅ በቱሪዝሙ ዘርፍ ወርዶ የነበረውን የሀገር ኢኮኖሚ የቱሪዝም ዘርፉን በማዘመን የሀገር ኢኮኖሚ እንዲያንሰራራና የህብረተሰብ ኑሮ እንዲዘምን በማድረግ የኑሮ ጫናን የሚቀንስ ነው።

✅ኢትዮጵያ በአለም ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን የምትችልበትና የሚገባትን ደረጃና ቦታ በአለም ላይ እንድታገኝ የሚያደርጋት ሪፎርም ነው።

መረጃ‼️አዲሱ በእስክንድር  ነጋ የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን አመሰራረትን በመቃወም በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ; የሸዋ ጠቅላይ እዝ የሚመራው  ኮማንደር  ...
19/07/2024

መረጃ‼️

አዲሱ በእስክንድር ነጋ የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን አመሰራረትን በመቃወም በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ; የሸዋ ጠቅላይ እዝ የሚመራው ኮማንደር አሰግድ መኮንን እና
በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም እዝ የአቋም መግለጫ አወጡ::

የውስጥ መረጃ እንደደረሰኝ ከሆነ እነዚህ ሶስቱ አደረጃጀቶች የራሳቸው አንድ ወጥ ፋኖ በመመስረት መሪነቱን ለዘመነ ካሴ ለመስጠት ተስማምተዋል::

በመጨረሻም "ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል አንዱ አንድን ያጠፋል"
#ጃውሳ

ስርቆት አሰባስቧቸዉ ክፍፍል የለያያቸዉ ሌቦች የአማራ  #ህዝብ ተጨቁኗል ተበድሏል በሚል ዉሃ በማያነሳ ምክያት የአማራን ህዝብ ለመዝረፍ እና በስሙ ለመነገድ የተነሳዉ አሸባሪዉ ፋኖ፤ ዝርፊያዉ...
16/07/2024

ስርቆት አሰባስቧቸዉ ክፍፍል የለያያቸዉ ሌቦች

የአማራ #ህዝብ ተጨቁኗል ተበድሏል በሚል ዉሃ በማያነሳ ምክያት የአማራን ህዝብ ለመዝረፍ እና በስሙ ለመነገድ የተነሳዉ አሸባሪዉ ፋኖ፤ ዝርፊያዉን አጣጡፎት ቀጥሏል።

የአሸባሪዉ ቡድን #አመራሮች በዚህ ሰዓት ከፍተኛ የስልጣን እና የገንዘብ ክፍፍል ሽኩቻ ዉስጥ የገቡ ሲሆን በክልሉ ከምስኪኑ ህዝብ #የዘረፉትን እና ከዲያፖራዉ በአማራ ህዝብ ስም የተሰበሰበዉን ገንዘብ ለመቀራመት እርስ በእርስ #አፈሙዝ ተደቃቅነዋል።

ከዚህም ባለፈ የመንግስትን ዱቀሳ መቋቋም ያቃተዉ አሸባሪዉ ቡድን በክልሉ ዉስጥ ያለዉ #እንቅስቃሴ እየተገደበ መቷል። ለዚህም ማሳያ #በአሸባሪዉ ቡድን እኩይ ተግባር ምክንያት በክልሉ ተቋርጦ የነበረዉ የኢንተርኔት አገልግሎት መመለሱ ነዉ። የሸባሪው ቡድን መገለጫዎች እገታ፣የስልጣን ጥማት፣ሌብነት፣ጎጠኝነት፣ጥላቻ እና የመሳሰሉት ናቸው።

የአለም ሰባዊ መብቶች ኮሚሽን ኦነግ በአለማቀፍ አሸባሪነት እንዲፈረጅ ጠየቀ
11/07/2024

የአለም ሰባዊ መብቶች ኮሚሽን ኦነግ በአለማቀፍ አሸባሪነት እንዲፈረጅ ጠየቀ

Waadaa gochaan dhugoomsaa imala Badhaadhina Biyya keenyaa milkeessina!----Mootummaan waadaa uummata isaaf gale qabatamaa...
09/07/2024

Waadaa gochaan dhugoomsaa imala Badhaadhina Biyya keenyaa milkeessina!
----
Mootummaan waadaa uummata isaaf gale qabatamaan dhugoomsuun gaaffiilee uummanni kaasuuf bu'uuraalee misoomaa garaa garaa hojjetee fayyadamummaa uummataa mirkaneessuuf pirojektoota hedduu baajata guddaa ramaduun hojjetee tajaajilaaf banaa taasisuun karoora imala badhaadhina biyya keenyaa galma yaadameen ga'aa jira.


Pirojektoota: Goolabneeti Ittiin Bulla Malee, Hinbubulchinu!Pirojektoota eebbaaf qophaa’an keessaa pirojektoonni 7,636 b...
06/07/2024

Pirojektoota: Goolabneeti Ittiin Bulla Malee, Hinbubulchinu!

Pirojektoota eebbaaf qophaa’an keessaa pirojektoonni 7,636 birrii bil. 61.58 baajata mootummaatiin, pirojektoonni 13,028 birrii bil. 17.85 tajaajila lammummaatiin kan dalagaman dalagamanii jiru.


Ashaaraakoo nan kaa'a!
02/07/2024

Ashaaraakoo nan kaa'a!

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Real ኢትዮጵያዊ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category