Hospitalitytube

Hospitalitytube Hospitality tube is based on service, too know any one about the Service and Hotel they can witch on the you tube channel.

06/02/2025
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሞያዬ ለሀገሬ የበጎ አድራጎት ማህበር አባላት።በላሊበላ በነበረን ቆይታ ከ40 በላይ የሚጠጉ ሆቴሎችን ያየን ሲሆን በተለያዩ ሁኔታ እና ደረጃ ላይ ይገኛሉ ባየነው ነገር ...
20/03/2022

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሞያዬ ለሀገሬ የበጎ አድራጎት ማህበር አባላት።

በላሊበላ በነበረን ቆይታ ከ40 በላይ የሚጠጉ ሆቴሎችን ያየን ሲሆን በተለያዩ ሁኔታ እና ደረጃ ላይ ይገኛሉ ባየነው ነገር በጣም ያዘንን እና የቱሪዝሙን ትልቅ ጉዳት እንደ ሀገር ተመልክተናል። ስለሆነም የሰበሰብነውን መረጃ በማጠናከር በሪፖርት መልክ የምናቀርብ ይሆናል። በቀጣይም የዚህን የሞያ ድጋፍ በሚያስፈልጉበት ቦታ ሁሉ የዚህ የበጎ አድራጎት አባላት እንድትዘጋጁ ስንል በአክብሮት እእጠይቃለን። በነበረን የላሊበላ ቆይታ በሞያዬ ለሀገሬ በኢትዮጵያ ሆቴልና አሰሪዎች ፌዴሬሽኑ መሪነት የተሳካ ጉዞ አድርገናል ለዚህም የፌድሬሽሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ፍትህ ወ/ሰንበት እና ም/ክ ፕሬዚዳንት አቶ ወርቁ ታምራት እናመሰግናለን። በዚህም ጉዞ ላይ የላሊበላ ሆቴል ማህበር ፕሬዝዳንት እና የመዘና ሎጅ ባለቤት አቶ ዮሐንስ አሰፋ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ቀን ድረስ ትልቅ የድጋፍ ስራ አድርገውልናል። በከተማውም የሚገኙ የሆቴሎች ባለቤት እና የማህበሩ አባላት ከኛ ጎን ሆናችሁ ስላገዛችሁን እና ድጋፋችሁን ስላሳያችሁ ከልብ እናመሰግናለን። በመጨረሻውም ቀን ከከተማው አስተዳደር ተወካዮች ጋር ስላለው ሁኔታና ቱሪዝሙን በምን አይነት መልኩ መቀጠል እንዳለበት ተመካክረናል በእነሱም በኩል መልካም ምላሽ አግኝተናል ከኛም ጋር ለመወያየት ፈቃደኛ ስለሆናችሁ በሞያዬ ለሀገሬ በጎ አድራጎት ስም ከልብ እናመሰግናለን።

ከመጀመሪያው የጉዞ አባላት!
መጋቢት 12, 2014
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
የመጀመሪያው ጉዞ ላይ የክብር ስፖንሰር እና የሞያዬ በሀገሬ የበጎ አድራጎት ስራ አጋር።

https://apps.apple.com/app/getrooms/id1596445830
https://getrooms.me/

የመጀመሪያው ጉዞ ለማድረግ 1 ቀን ቀራው። በቀጣይም ሁሉም በተዋቀረበት ቡድን መሰረት የሚደረግ ይሆናል። ሁላችሁም ዝግጁ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።ለተጓዦችም መልካም መንገድ።
17/03/2022

የመጀመሪያው ጉዞ ለማድረግ 1 ቀን ቀራው። በቀጣይም ሁሉም በተዋቀረበት ቡድን መሰረት የሚደረግ ይሆናል። ሁላችሁም ዝግጁ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ለተጓዦችም መልካም መንገድ።

የመጀመሪያው ጉዞ የበጎ አድራጎት ወደ ላሊበላ መጋቢት 9 ይደረጋል፡፡በቀጣይም የተለያዩ ቦታዎችን መዳረሻ እናደርጋለን፡፡
16/03/2022

የመጀመሪያው ጉዞ የበጎ አድራጎት ወደ ላሊበላ መጋቢት 9 ይደረጋል፡፡
በቀጣይም የተለያዩ ቦታዎችን መዳረሻ እናደርጋለን፡፡

የሞያዬ በሀገሬ የበጎ አድራጎት ስራ የመጀመሪያው ጉዞ መጋቢት 9 ወደ ላሊበላ ይደረጋል።
04/03/2022

የሞያዬ በሀገሬ የበጎ አድራጎት ስራ የመጀመሪያው ጉዞ መጋቢት 9 ወደ ላሊበላ ይደረጋል።

አብራችሁን ስለሆናቹ እና ሀሳባችንን ደግፋችሁ ስለምታግዙን እናመሰግናለን!
16/02/2022

አብራችሁን ስለሆናቹ እና ሀሳባችንን ደግፋችሁ ስለምታግዙን እናመሰግናለን!

የቦርድ አባላት እና የስራ ድርሻቸው፡፡
12/02/2022

የቦርድ አባላት እና የስራ ድርሻቸው፡፡

Address

Addis Ababa

Telephone

+251910836003

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hospitalitytube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share