05/07/2022
Toyota Hilux Revo 2017
ቶዮታ ሀይሉክስ ሪቮ 2017 ሞዴል በቅናሽ ዋጋ ለጨረታ ቀርቧል። አሁኑኑ ባሉበት ሆነው በኦንላይን መጫረት ይጀምሩ፡፡
መነሻ ዋጋ 2,200,000.00 ብር
የመኪናውን ይዞታ ለማየት ከ29/10/2014 ዓ.ም. እስከ 02/11/2014 ዓ.ም. በሥራ ሠዓት ከፍሬንድሽፕ ቢዚነስ ሴንተር ጎን ከሚገኘው ሰፊ የመኪና ማቆሚያ(ፓርኪንገ) ተገኝቶ መመልከት ይቻላል፡፡
• ንፁህ ሞተር
• የፋብሪካ ኬሪቦይ
• ኢሮፕ ስታንደርድ/Europe standard/
• ናፍጣ
• ከአደጋ ነፃ
• ኦሪጅናል ቀለም
• እጅግ በጣም ጥሩ ሁኔታ
Plate no - from code 3 B45###