Efoyita E Commerce PLC/ እፎይታ ኢ ኮሜርስ ኅ/የተ/የግ/ማ

Efoyita E Commerce PLC/ እፎይታ ኢ ኮሜርስ ኅ/የተ/የግ/ማ A marketplace that provides information about products online. Allows users to search products, choo

አሮጌው ዓመት ተጠናቆ አዲስ ዓመት ሊተካ ጥቂት ቀናት ይቀሩናል። መጭው አዲስ ዓመት ከእነ ቤተሰብዎ የደስታ፣ የስኬት ይሁንልዎ! በአዲሱ ዓመት፤ አዲስ ሰውነት፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ለውጥ...
09/09/2022

አሮጌው ዓመት ተጠናቆ አዲስ ዓመት ሊተካ ጥቂት ቀናት ይቀሩናል። መጭው አዲስ ዓመት ከእነ ቤተሰብዎ የደስታ፣ የስኬት ይሁንልዎ!

በአዲሱ ዓመት፤ አዲስ ሰውነት፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ለውጥ፣ አዲስ የሕይወት መንገድ ለመጀመር የምንቀይስበት ዕለት ነው፡፡

ከወዲሁ መልካም አዲስ ዓመት!

እፎይታ ሾፒግ

Efoyita.et

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉን የሰላም የደስታ እንዲሆንላችሁ እፎይታ ኦላይን ሾፒግ ይመኛል። www.efoyita.com 👈  የሚፈልጉትን ማንኛው እቃ አልባሳት...
19/08/2022

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉን የሰላም የደስታ እንዲሆንላችሁ እፎይታ ኦላይን ሾፒግ ይመኛል።

www.efoyita.com 👈

የሚፈልጉትን ማንኛው እቃ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ሞባይሎች፣ ኮምፒውተሮች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ መኪኖች፣ መጽሐፍቶች እንዲሁም ያልተዘረዘሩ ሌሎችንም የሚፈልጉትን ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ድረ ጣቢያውን ይጎብኙ

Click the link to find any and all information about products of your choice

ለበለጠ መረጃ 0946363636

 እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል እፎይታ ኦላይን ማርኬት ኑ ዘመኑን እንዋጅ፤ ዘመናችን የድጅታል ዘመን ስለሆነ አለም ወደ አንድ መንደር እየመጣች ነው። በኦንላይን ሲስ...
30/04/2022

እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል እፎይታ ኦላይን ማርኬት

ኑ ዘመኑን እንዋጅ፤ ዘመናችን የድጅታል ዘመን ስለሆነ አለም ወደ አንድ መንደር እየመጣች ነው። በኦንላይን ሲስተም የአደጉ አገራት በርካታ ቁምነገሮች እየሰሩ ሲሆን በጥቂቱ:- የት/ት እድል፣ የስራ እድል፣ የኢኮኖሚ አድማሱን አስፍቷል፣ የማህበራዊ ትስስር እድሎችን ፈጥራል ሌሎችንም:-

ዘመኑ ከፈጠረልን አንዱን አማራጭ ለእናንተ እንካችሁ ስንል #እፎይታ የኦላይን ማርኬት ይዘን መጥተናል። ከስማችን መነሻ ስንነሳ #እፎይታ ማለት እረፍት፣ ሰላም፣ መሰናከሎችን አራግፎ ቀናውን መንገድ ብቻ የሚያሳይ፣ ድካም የሌለበት ማለት ነው።

እንደ ስማችን በእየ ገበያ አዳራሹ የሚባክኑበትን ጉልበት፣ የሚያባክኑትን ጊዜ እንዲሁም አደጋ ለመቀነስ በማሰብ ኦላይን ማርኬታችን ከቤትዎ ድረስ አምጥተናል። እርስም በስልክዎ፣ በኮምፒውተር፣ በላብቶፕ ተዛምደው የሚፈልጉትን ምርት መሸመት እና ያለዎትን ምርት በእፎይታ በኩል መሸጥ ይችላሉ።

እፎይታ የኦን ላይን ግብይት ገዥና ሻጭ የሚያገናኝ
ቢዝነስ ቱ ቢዝነስ የሚሰራበት የኦላይን ሲስተም ነው።

#እፎይታ ከሌሎች ኦላይን ግብይቶች የሚለይበት ዋናው #ፔመንት ሲስተም ወይም ደሊቨር ውስጥ አይገባም። እፎይታ ገዥዎችን የሚያስተናግደው የሚፈልጉትን እቃ ከሻጭ ጋር በቀጥታ ነው።

efoyita.com

#እፎይታ የእርስዎ ተቀዳሚ ምርጫ!

ከወዲሁ  ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉን የሰላም የደስታ እንዲሆንላችሁ እፎይታ ኦላይን ሾፒግ ይመኛል።www.efoyita....
29/04/2022

ከወዲሁ

ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉን የሰላም የደስታ እንዲሆንላችሁ እፎይታ ኦላይን ሾፒግ ይመኛል።

www.efoyita.com 👈

የሚፈልጉትን ማንኛው እቃ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ሞባይሎች፣ ኮምፒውተሮች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ መኪኖች፣ መጽሐፍቶች እንዲሁም ያልተዘረዘሩ ሌሎችንም የሚፈልጉትን ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ድር ጣቢያውን ይጎብኙ

Click the link to find any and all information about products of your choice

ለበለጠ መረጃ 0946363636

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉን የሰላም የደስታ እንዲሆንላችሁ እፎይታ ኦላይን ሾፒግ ይመኛል።www.efoyita.com 👈  የሚፈልጉት...
23/04/2022

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉን የሰላም የደስታ እንዲሆንላችሁ እፎይታ ኦላይን ሾፒግ ይመኛል።

www.efoyita.com 👈

የሚፈልጉትን ማንኛው እቃ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ሞባይሎች፣ ኮምፒውተሮች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ መኪኖች፣ መጽሐፍቶች እንዲሁም ያልተዘረዘሩ ሌሎችንም የሚፈልጉትን ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ድር ጣቢያውን ይጎብኙ

Click the link to find any and all information about products of your choice

ለበለጠ መረጃ 0946363636

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እፎይታ ኦላይን ሾፒግ እንኳን አደረሳችሁ ይላል:-www.efoyita.com 👈  የሚፈልጉትን ማንኛው እቃ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ሞባይሎች፣ ...
21/04/2022

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ከወዲሁ እፎይታ ኦላይን ሾፒግ እንኳን አደረሳችሁ ይላል:-

www.efoyita.com 👈

የሚፈልጉትን ማንኛው እቃ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ሞባይሎች፣ ኮምፒውተሮች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ መኪኖች፣ መጽሐፍቶች እንዲሁም ያልተዘረዘሩ ሌሎችንም የሚፈልጉትን ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ድር ጣቢያውን ይጎብኙ

Click the link to find any and all information about products of your choice

ለበለጠ መረጃ 0946363636

ከወዲሁ ለመላው ክርስትና እምነት እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ይላል ፎይታ ኦላይን ማርኬት ኑ ዘመኑን እንዋጅ፤ ዘመናችን የድጅታል ዘመን ስለሆነ አለም ወደ አንድ መንደር እየ...
20/04/2022

ከወዲሁ ለመላው ክርስትና እምነት እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ይላል ፎይታ ኦላይን ማርኬት

ኑ ዘመኑን እንዋጅ፤ ዘመናችን የድጅታል ዘመን ስለሆነ አለም ወደ አንድ መንደር እየመጣች ነው። በኦንላይን ሲስተም የአደጉ አገራት በርካታ ቁምነገሮች እየሰሩ ሲሆን በጥቂቱ:- የት/ት እድል፣ የስራ እድል፣ የኢኮኖሚ አድማሱን አስፍቷል፣ የማህበራዊ ትስስር እድሎችን ፈጥራል ሌሎችንም:-

ዘመኑ ከፈጠረልን አንዱን አማራጭ ለእናንተ እንካችሁ ስንል #እፎይታ የኦላይን ማርኬት ይዘን መጥተናል። ከስማችን መነሻ ስንነሳ #እፎይታ ማለት እረፍት፣ ሰላም፣ መሰናከሎችን አራግፎ ቀናውን መንገድ ብቻ የሚያሳይ፣ ድካም የሌለበት ማለት ነው።

እንደ ስማችን በእየ ገበያ አዳራሹ የሚባክኑበትን ጉልበት፣ የሚያባክኑትን ጊዜ እንዲሁም አደጋ ለመቀነስ በማሰብ ኦላይን ማርኬታችን ከቤትዎ ድረስ አምጥተናል። እርስም በስልክዎ፣ በኮምፒውተር፣ በላብቶፕ ተዛምደው የሚፈልጉትን ምርት መሸመት እና ያለዎትን ምርት በእፎይታ በኩል መሸጥ ይችላሉ።

እፎይታ የኦን ላይን ግብይት ገዥና ሻጭ የሚያገናኝ
ቢዝነስ ቱ ቢዝነስ የሚሰራበት የኦላይን ሲስተም ነው።

#እፎይታ ከሌሎች ኦላይን ግብይቶች የሚለይበት ዋናው #ፔመንት ሲስተም ወይም ደሊቨር ውስጥ አይገባም። እፎይታ ገዥዎችን የሚያስተናግደው የሚፈልጉትን እቃ ከሻጭ ጋር በቀጥታ ነው።

efoyita.com

#እፎይታ የእርስዎ ተቀዳሚ ምርጫ!

እፎይታ ኦላይን ሾፒግwww.efoyita.com 👈  የሚፈልጉትን ማንኛው እቃ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ሞባይሎች፣ ኮምፒውተሮች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ መኪኖች፣ መጽሐፍቶች እ...
16/03/2022

እፎይታ ኦላይን ሾፒግ

www.efoyita.com 👈

የሚፈልጉትን ማንኛው እቃ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ቦርሳዎች፣ ሞባይሎች፣ ኮምፒውተሮች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ መኪኖች፣ መጽሐፍቶች እንዲሁም ያልተዘረዘሩ ሌሎችንም የሚፈልጉትን ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ድር ጣቢያውን ይጎብኙ

Click the link to find any and all information about products of your choice

ለበለጠ መረጃ 0946363636

Address

Churchill Road
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Efoyita E Commerce PLC/ እፎይታ ኢ ኮሜርስ ኅ/የተ/የግ/ማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Efoyita E Commerce PLC/ እፎይታ ኢ ኮሜርስ ኅ/የተ/የግ/ማ:

Share