Buy and sell any properties in ethio.com

Buy and sell any properties in ethio.com Buy & Sell any Property in Ethiopia/ለማነኛውም አይነት ንብረት መገበያያ ?

02/09/2025

የአባይ ግድብ በሚመረቅበት እለት ሁላችንም የኢንጅነር ስመኘውን ፎቶ ፕሮፋይል በማድረግ እናስታውሰዋለን

03/09/2021

አዲስ ዘመን ረቡዕ ነሀሴ 26 ቀን 2013 ዓ . ም
በጉምሩክ ኮሚሽን አ. አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ
የልዩ ልዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2014
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ

ተሽከርካሪዎችን፣

ሞባይሎችን፣

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣

የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳት እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም በዘርፉ የፀና የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ሰነዶች ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ ወይም (CPO) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርበት ሲሆን ለሃራጅ ጨረታ ደግሞ ከጨረታ አንድ ቀን በፊት ይዞ ማስመዝገብ ይኖርበታል።
2. የሚሸጠው ዕቃ ተሽከርካሪ ከሆነ ማንኛውም ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ በተቁ 1 የተገለፁ ቅድም ሁኔታዎቹን ማሟላት ሳያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ ቼክ ወይም (CPO) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በማስገባት በጨረታው ሊሳተፍ ይችላል ።
3. ተጫራቾች የግልፅ ጨረታውን ሠነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00- 6፡00 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 ( አንድ መቶ) በመክፈል በቅ/ጽ/ቤቱ በመገኘት፣ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ መዝጊያው ቀን ድረስ የጨረታ ሠነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን የሃራጅ ጨረታውን ደግሞ በነጻ ማግኘት ይችላሉ።
4 በግልፅ እና በሃራጅ በጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ለጨረታ ማስከበሪያ ቼክ (CPO) በቅ/ፅ/ቤቱ አድራሻ ስም በባንክ አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
15. ተጫራቶች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (ስኬጁል) መሰረት መጫረት ይችላሉ።
ተ. ቁ
የቅ/ ጽ/ ቤቱ ስም
የጨረታው አይነት
የንብረት መመልከቻ ቀን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
የጨረታው የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1
አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት
ሃራጅ
እስከ 01/13/2013
ጳጉሜ 02/13/2013 3፡45 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።
ግልፅ
እስከ 02/13/2013
ጳጉሜ 03/13/2013 3፡45 ተዘግቶ በዚያውኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል
6. የጨረታው መክፈቻ ቦታ፡-አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታው ተጫራቶች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
7. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት (CPO) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታው ውጤት ከተገለጸ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
8. አሸናፊ ተጫራቶች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን ማንሣት ይኖርባቸዋል ።
9 ከላይ በተ/ቁ 8 በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረክቦ ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት እና ለንብረቱ የከፈለት ዋጋ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
10. መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ፡- 011-470-85-03 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ ጽ/ ቤት

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበረውን 6 ተሽከርካሪዎች ፣ 3 ሞተር ሳይክል እና 20 ጄኔሬተሮች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋልዝርዝር መረጃ ለማግኘትበቴሌ...
12/03/2021

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሲገለገልባቸው የነበረውን 6 ተሽከርካሪዎች ፣ 3 ሞተር ሳይክል እና 20 ጄኔሬተሮች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ዝርዝር መረጃ ለማግኘትበቴሌ ግራም -ገጻችንን ይጎብኙ

በድጋሜ የወጣ ጨረታFREE  · Addis Ababa, Ethiopiaየአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ 10 ተሽከርካሪዎችን (IRZ፣B.M.W፣ ካሪና E፣ ኒ...
16/12/2020

በድጋሜ የወጣ ጨረታ
FREE · Addis Ababa, Ethiopia
የአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ 10 ተሽከርካሪዎችን (IRZ፣B.M.W፣ ካሪና E፣ ኒሳን ኪንካፕ፣ ሰዋንጀንግ፣ አቶዝ፣ ቪታራ፣ DX 2A፣ ኒሳነን -ፒክአፕ፣ ኮሮላ) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በየቀኑ ጨረታዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተ

ፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማሙሉ መረጃ እዚህ ቴሌግራም ላይ ማየት ይቻላል!የመኪናዎቹ ፎቶግራፎች አይነቶቹ እንጂ ትክክለኛው ፎቶዋቸው አይደለም!መኪና (ጃፓን ቶዮታ 2010 ሞዴል የጭነት አ...
14/12/2020

ፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ
ሙሉ መረጃ እዚህ ቴሌግራም ላይ ማየት ይቻላል
!የመኪናዎቹ ፎቶግራፎች አይነቶቹ እንጂ ትክክለኛው ፎቶዋቸው አይደለም!
መኪና (ጃፓን ቶዮታ 2010 ሞዴል የጭነት አይሱዙ ፓኔል ቫን፣ ጃፓን ሚስትቡሽ 2003ሞዴል ሲንግል ጋቢና ፒካፕ፣ ጃፓን ቶዮታ
ፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ መኪና (ጃፓን ቶዮታ 2010 ሞዴል የጭነት አይሱዙ ፓኔል ቫን፣ ጃፓን ሚስትቡሽ 2003ሞዴል ሲንግል ጋቢና ፒካፕ፣ ጃፓን ቶዮታ ሲንግል ጋቢናፒካፕ ታኮማ 1999 ሞዴል፣ ቮልስ ቫገን ኮምፓክት 2002 ሞዴል) በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ
ለፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ሥማቸው ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ብድር ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትና የተያዙ ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ፋይዳ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ. ማ
ለበለጠ መረጃ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የስራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለዋናው መ/ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤት መቅጠር ይፈልጋ...
12/12/2020

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የስራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለዋናው መ/ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤት መቅጠር ይፈልጋል
እነዚህንና ሌሎችን ከ80 በላይ

Natnael Mekonnen  : የትህነግ/ህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣኖች በሽሬና አቢይ አዲ አካባቢ ግማሹ እጁን ሲሰጥ ግማሹ በጥይትንተመቶ በከፍትኛ ሁኔታ በመቁሰል ተይዘዋል:: የሞቱም ባለስልጣ...
09/12/2020

Natnael Mekonnen

: የትህነግ/ህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣኖች በሽሬና አቢይ አዲ አካባቢ ግማሹ እጁን ሲሰጥ ግማሹ በጥይትንተመቶ በከፍትኛ ሁኔታ በመቁሰል ተይዘዋል:: የሞቱም ባለስልጣናት እንዳሉ ታውቋል:: ከትናት ለሊት ጀምሮ በሽሬና አቢ አዲ አካባቢዎች የመጨረሻውን የህወሃትን የመጠራረግ ስራ እየተሰራ ሲሆን ከከፍተኛ አመራሮች ውስጥ የተወሰኑ ያልተያዙ እንዳሉም ሰምቻለሁኝ:: መንግስት በጉዳዩ ላይ እስካሁን ምንም ያለው ነገር ባይኖርም አሁን ያሉበት የታወቀና የቀሩትን ባለስልጣናት ለመያዝ አሰሳ ላይ እንደሆነ ታውቋል::
ያልተይዙት ባለስልጣናት ያሉበት ቦታ የታወቀ ሲሆን መንግስት አሉበት በተባሉት አካባቢዎች የቤት ለቤት አሰሳውን ቀጥሏል:: በጥይት ተመተው ከተያዙት ከፍተኛ የህወሃት ባለስልጣናት ውስጥ አክቲቪስቶች ከአሜሪካና አውሮፓ የገቡ የህወሃት አፈቀላጤና ገንዘብ አዘዋዋሪዎች እንደሚገኙበትም አረጋግጫለሁኝ:: የቆሰሉት የህወሃት አመራሮችን ህይወት ለማትረፍ እርብርብ እየተደረገም ነው:: የሞቱትና የቆሰሉትን ከፍተኛ የህወሃት ባለስልጣናት በስም ለማጣራት ያደረኩት ጥረት አልተሳካም:: መንግስት ዛሬ ወይንም ነገ በጉዳዩ ላይ እና እነማን እደተያዙ እነማን እንደቀሩ መግለጫ ይሰጣል::

09/11/2020

ፖስፖርት በጣም እስፈላጊ ዶክመንት
ይፍጠኑ ግዜዎትን ይቆጥቡ
በቴሌግራም ይላኩልን በ10 ደቂቃ ውስጥ ኦንላይን ቀጠሮ አሲዘን እናስረክቦታለን
make it zip your document and send
ለአዲስ ፖስፖርት
መታወቂያ
የልደት ካርድ
የትዳር ሁኔታ
ስራክ
ኢሜል
ወረዳ
የቤት ቁጥር
የመኖርያ አካባቢ ስም
ስልክ ቁጥር
ለዕድሳት ፓስፖርት
ፖስፖርት ሳይዝ ስካን የተደረገ ፎቶ
የትዳር ሁኔታ
ስራክ
ኢሜል
ወረዳ
የቤት ቁጥር
የመኖርያ አካባቢ ስም
ስልክ ቁጥር
የጠፋ ፓስፖርት
የቀበሌ መታወቂያ
ፖስፖርት ሳይዝ ስካን የተደረገ ፎቶ
የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
ከ18 ዓመት በታች
የወላጅ መታወቂያ ወይም ፖስፖርት
የልደት ካርድ
የቤተሰብ ስራክ
የቤተሰብ ኢሜል
ወረዳ
የቤት ቁጥር
የመኖርያ አካባቢ ስም
ስልክ ቁጥር የወላጅ

05/11/2020

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Buy and sell any properties in ethio.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Buy and sell any properties in ethio.com:

Share