HuluAd

HuluAd ምርቶትን እና አገልግሎቶትን Facebook እና Instagram ላይ ያስተዋውቁ ፡፡

ምርቶን በፍጥነት መሸጥ ይፈልጋሉ?ምርትና አገልግሎቶትን Facebook እና Instagram ላይ ቡስት ያድርጉ።  በቴሌግራም https://t.me/contacthulu ላይም ይጻፉልን። ለሪል እስ...
01/04/2025

ምርቶን በፍጥነት መሸጥ ይፈልጋሉ?
ምርትና አገልግሎቶትን Facebook እና Instagram ላይ ቡስት ያድርጉ።
በቴሌግራም https://t.me/contacthulu ላይም ይጻፉልን።
ለሪል እስቴት እና ከመካከላኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላሉ ድርጅቶች ልዩ ፓኬጆች አሉን።

አድራሻ ፡ ጀሞ ፡ ሩት ህንጻ

ምርቶን በፍጥነት መሸጥ ይፈልጋሉ?ምርትና አገልግሎቶትን Facebook እና Instagram ላይ ቡስት ያድርጉ። በ0951465629 የደውሉልን በቴሌግራም https://t.me/contacthulu...
17/05/2024

ምርቶን በፍጥነት መሸጥ ይፈልጋሉ?
ምርትና አገልግሎቶትን Facebook እና Instagram ላይ ቡስት ያድርጉ። በ0951465629 የደውሉልን በቴሌግራም https://t.me/contacthulu ላይም ይጻፉልን።
ለሪል እስቴት እና ከመካከላኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላሉ ድርጅቶች ልዩ ፓኬጆች አሉን።

ክፍት የስራ ማስታወቂያሁሉዴይሊ ሚድያ እና ኢንተርቴንመንት ከስር በተዘረዘሩት 3 የስራ ዘርፎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።የስራ ዘርፍ 1 : የመዝናኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች በጽሁፍ የሚያዘጋጅ...
14/01/2023

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ሁሉዴይሊ ሚድያ እና ኢንተርቴንመንት ከስር በተዘረዘሩት 3 የስራ ዘርፎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ ዘርፍ 1 : የመዝናኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች በጽሁፍ የሚያዘጋጅ እና በድምጽ የሚያቀብ
የስራ ዘርፍ 2 ፡ የአማርኛ ዜና አዘጋጅ እና በድምጽ አቅራቢ
የስራ ዘርፍ 3 ፡ ብቃት ያለው የዜና ቪዲዮ ኤዲተር
***** ከማመልከቶ በፊት መስፈርቱን እንደሚያሟሉ ያረጋግጡ****

👉የስራ ዘርፍ 1 : የመዝናኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች በጽሁፍ የሚያዘጋጅ
የስራው አይነት - ቋሚ
1. ተፈላጊ ችሎታ ፦ ከላይ በተጠቀሰው የሥራ ዘርፍ ላይ የመዝናኛ ጽሁፎችን የሚደርስ ፣ ወጎችን የሚጽፍ እና ማሰናዳት የሚችል ፣
* ለሥራ ዘርፍ ብቁ የሚያደርግ “ የድምጽ ሳምፕል” ማቅረብ የሚችል
* ወቅታዊ የሆኑ የመዝናኛ መረጃዎችን የሚከታተል/ የምትከታተል በጽሁፍ አዘጋጅቶ በድምጽ የሚያቀርብ
* በቂ የሆነ የኮምፒዩተር እና Internet Browsing ችሎታ ያለው
* ሳቢ የሆነ ድምጽ ያለው/ ያላት
2. የሥራ ልምድ ፦ 1 ዓመት
3. ብዛት ፦ ሁለት(2)
4. ደሞዝ ፦ በስምምነት
ማመልከቻ ፎርም ለስራ ዘርፍ 1 - https://forms.gle/aChuWgou99E1Mrq36
**********************************************************************
👉የስራ ዘርፍ 2 ፡ የአማርኛ ዜና አዘጋጅ እና በድምጽ አቅራቢ
የስራው አይነት - ቋሚ
1. ተፈላጊ የትምሕርት ዝግጅት፡ በጋዜጠኝነት፣ እና በሚዲያ ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀች/የተመረቀ ወይም ማስመስከር የሚያስችንል ልምድ ያለው/ያላት
2. የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ እና ወቅታዊ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮችን በንቃት የሚከታተል በተጨማሪም፤ በዜና እና ፕሮግራም ዝግጅትና አቀራረብ በቂ ክህሎት ያለው/ያላት መሆኑን ማረጋገጥ የሚችል።
ዋና ዋና የሥራ ዝርዝሮች፡
· የሚያዘጋጃቸውን እና የሚያቀርባቸውን መሠናዶዎች እና የዜና ዝግጅት ዕቅድ ማውጣት
· ዕለታዊ ዜናዎችን ማዘጋጀት፣ አርትዖት ማድረግና በሚዲያው ኤዲቶሪያል ሂደት ውስጥ አልፎ ለሥርጭት ማድረስ ለዜና ማንበብ የሚሆን ጥሩ ድምጽ ያለው /ያላት(አስፈላጊ) በኦንላይን ሚድያ ላይ ልምድ ያለው/ያላት ይበረታታል
3. የሥራ ልምድ ፦ 1 ዓመት
4. ብዛት ፦ ሁለት(2)
5 ደሞዝ ፦ በስምምነት
ማመልከቻ ፎርም ለስራ ዘርፍ 2 - https://forms.gle/ruDwpAdrDR8wSnRy8
**********************************************************************
👉የስራ ዘርፍ 3 : ብቃት ያለው የዜና ቪዲዮ ኤዲተር
የስራው አይነት - ቋሚ
1 . ጥሩ የPhotoshop እና የVideo Editing ብቃት ያለው/ያላት
2. የፈጠራ ብቃት ፤ ስራው ሲጠይቅ ከስራ ሰአት ውጪ የመስራት ፋላጎት ፤ ጥሩ የInternet Browsing ብቃት ፤ ተግባቢ እና ፈጣን ።
3. Premier Pro እና ተመሳሳይ የኤዲቲንግ መተግበሪያዎች ላይ ልምድ ያለው
4. ከታወቀ ማሰልጠኛ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ይበረታታል።
5. የሥራ ልምድ ፦ 1 ዓመት
6. ብዛት ፦ ሁለት(2)
7. ደሞዝ ፦ በስምምነት
ማመልከቻ ፎርም ለስራ ዘርፍ 3 - https://forms.gle/TNv3BMTTDFRdaoKFA
********************************************************************
ቴሌግራም - https://t.me/hulucontact
አድራሻ - አዲስ አበባ - ጀሞ አንድ

ምርትና አገልግሎቶትን Facebook እና Instagram ላይ ቡስት ያድርጉ። በ+251 91 168 3726 የደውሉልን::ቴሌግራም - https://t.me/HuluAdvertisment
10/01/2023

ምርትና አገልግሎቶትን Facebook እና Instagram ላይ ቡስት ያድርጉ። በ+251 91 168 3726 የደውሉልን::
ቴሌግራም - https://t.me/HuluAdvertisment

07/11/2022

ምርቶትን እና አገልግሎቶትን Facebook እና Instagram ላይ ያስተዋውቁ ፡፡

Address

Jemo 1/Ruth Building 4th Floor
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911683726

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HuluAd posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share