Natan Marketing and sales solution

Natan Marketing and sales solution info, sales &marketing page

በ% ✋✋✋ግንባታቸው ከ65% በላይ የተጠናቀቀ የተናጥል ካርታ ያላቸው በከፍተኛ ጥራት የተገነቡ አፓርታማዎች ከ42 ካሬ ጀምሮ  #በ25% ቅድመ ክፍያ በማስታወቂያ ዋጋ በመስቀል ፍላወር እና በ...
02/10/2023

በ% ✋✋✋
ግንባታቸው ከ65% በላይ የተጠናቀቀ የተናጥል ካርታ ያላቸው በከፍተኛ ጥራት የተገነቡ አፓርታማዎች ከ42 ካሬ ጀምሮ #በ25% ቅድመ ክፍያ በማስታወቂያ ዋጋ በመስቀል ፍላወር እና በሰሚት ሳፋሪ ይግዙ…ለበለጠ መረጃ ስልክ ፡+25946389724 ይደውሉ።

 #የ50,000 ብር ደሞዝ ! አመልክቱ የሀገሬልጆች ለማን ዕድል ይሆን።
29/09/2023

#የ50,000 ብር ደሞዝ ! አመልክቱ የሀገሬልጆች ለማን ዕድል ይሆን።

Embassy Job

British Embassy ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Position: Marketing And Communications Consultant (ETB 50,000.00 Salary)

📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
Relevant Degree e.g. Communications, Journalism, Marketing, or Equivalent level of experience.

🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa

🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ መስከረም 25, 2016

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/marketing-and-communications-consultant-2/

ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ እነዚህን ገፆች ይወዳጁ!👇

Website (https://tikusjobs.com/) | Facebook (https://fb.me/tikusjobs) | Telegram (https://t.me/tikusjobs)

እማ ❤️  😭😭😭እማ እኔን አብልተሽ አንቺ ተርበሻል፤እኔን ንፁህ አልብሰሽ ለራስሽ ቆሽሸሻል፤እኔ እንዳልከፋ የሰው ፊት ገርፎሻል፤እኔ እንድስቅ ዘንድ አንቺ አልቅሰሻል ።አንድ ቃል ካልከኝ አን...
28/09/2023

እማ ❤️ 😭😭😭
እማ እኔን አብልተሽ አንቺ ተርበሻል፤
እኔን ንፁህ አልብሰሽ ለራስሽ ቆሽሸሻል፤
እኔ እንዳልከፋ የሰው ፊት ገርፎሻል፤
እኔ እንድስቅ ዘንድ አንቺ አልቅሰሻል ።
አንድ ቃል ካልከኝ አንድ ቃል አይገልፃትም
ሺ ቃል ብደረድር ከቶ አይችላትም።
እማ ኑሪልኝ እና እኔም ልኑርልሽ፤
ተከፍተሽ ሳይሆን ሁሌ ተደስተሽ።

እናቴ እወድሻለው

28/09/2023
27/09/2023
27/09/2023
27/09/2023
27/09/2023

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Natan Marketing and sales solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share