Putin fans page የፑቲንአድናቂዎችገፅ

Putin fans page የፑቲንአድናቂዎችገፅ Putin fans page

28/06/2025
የብለፅግና ካድሬዎች በተለይ በሁለት ቢለዋ የሚበሉና ቀን ቀን ብልፅግና ማታማታ ተላላኪ የሚሆኑ የበየነ መረብ ባለስልጣናት ይኸን ሀገር አፍራሽ ቡድን አውግዙ እንጅ ዝምታው ምንድን ነውደ
07/06/2025

የብለፅግና ካድሬዎች በተለይ በሁለት ቢለዋ የሚበሉና ቀን ቀን ብልፅግና ማታማታ ተላላኪ የሚሆኑ የበየነ መረብ ባለስልጣናት ይኸን ሀገር አፍራሽ ቡድን አውግዙ እንጅ ዝምታው ምንድን ነውደ

03/10/2024

This American living in Florida is defrauding many Ethiopians with different accounts, so we would like to share his phone number and photo so that you can be careful.

14/08/2024

የትርፍ አንጀት ምልክቶች

ትርፍ አንጀት ከትልቁ አንጀት ጋር የተጣበቀ ወይም የተያያዘ አነስተኛ ቱቦ መሰል የሰውነት ክፍል ወይም አካል ሲሆን፤ የትርፍ አንጀት በሽታ በኢንፍላሜሽን የሚታወቅ የጤና እክል ነው። አብዛኛውን ጊዜ ይህ ሕመም የሚጀምረው በእምብርት አቅራቢያ ሲሆን፤ ይህ ነው የማይባል መጠነኛ የምቾት ማጣት ወይም ህመም ያስከትላል። ይህ ህመም ወደ ታችኛው ቀኝ የሆድ ክፍል ይሸጋገርና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይሄዳል። ምክንያቱም የትርፍ አንጀት መፈንዳት ለሕይወት አስጊ የሆኑ የጤና እክሎችን ሊያስከትል ይችላል።
እንደ:- የሆድ ህመም ፣ ማቅለሽለሽ እና ትኩሳት ያሉትን ምልክቶች ቀደም ብሎ ማወቅ ወቅታዊ ሕክምና ለማድረግ ወሳኝ ነው።

የትርፍ አንጀት ምልክቶች፡-
የትርፍ አንጀት በሽታ ምልክቶች ከሰው ሰው ሊለያዩ ይችላሉ ሁኖም
የሆድ ህመም፣ የምግብ ፍላጎት ማጣት፣ ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ፣ ትኩሳት፣ የሆድ መነፋት እና ፈስ፣ ፈስ ወይም አየር ለማስወጣት አለመቻል፣ ተቅማጥ ወይም የሆድ ድርቀት እና የታችኛው ቀኝ የሆድ ክፍል ላይ መጠጠር ዋነኛ ምክቶች ናቸዉ፡፡

እርስዎ ወይም ሌላ ሰው የትርፍ አንጀት በሽታ ምልክቶች በተለይም ከባድ የሆድ ህመም ካዩ ወይም ካጋጠማቸው፤ ወዲያውኑ የሕክምና እርዳታ ማግኘት አስፈላጊ ነው።
በጊዜ ህክምና ካልተደረገለት የትርፍ አንጀት ሊፈነዳ እና ከባድ ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። ምንጭ:- አ.ብ.ክ.መ ጤና ቢሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ኬዥ ቲም


ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብክመ ጤና ቢሮ የመረጃ መረቦች ከታች ያሉ ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/profile.php?id
ቴሌግራም፡- https://t.me/AmharaHB
ዩቱዩብ፡- https://youtube.com/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/.health.burea?
ዌብሳይት፡- https://arhb.gov.et?

28/07/2023

Putin fans page

11/02/2023

ጉቢለጉቢ
ህፃናቶች እቃቃ ሲጨዋቱ እቃየን ወስድክብኝ ወሰድሽብኝ ተባብለው ጥል ይፈጥራሉ ይደባደባሉ ጉልበታቸውን ይፈታተሻሉ ሳይሸናነፉ ይቀራሉ ይህን ጊዜ ሁለቱም ጉልበተኛ ነን ብለው ስለሚያስቡ የየራሳቸውን ቡድን ይፈጥራሉ በሰፈር ይደራጃሉ ተከታዮቻቸው መሪዎቻቸው ስላልተሸናነፋ እነሱም በትዕቢት ይወጠራሉ ለምን አየኸኝ አየሽኝ እኔ የረገጥኩትን ለምን ረገጥሽ ረገጥክ ተባብለው ሁሌም ይጣላሉ በህፃናቱ ሰፈር ሰላም የሚሰፍነው የቡድን መሪዎቹ ብቻ ለብቻ ተገናኝተው ያለ ድጋፍ አንዱ አሸንፎ ሌላው ተሸንፎ በቃኝ ብሎ መሸነፉን ሲያምን ነው ካለበለዚያ ሁሌም ጉቢለጉቢ ነን እያሉ ሁሌም ለድብድብና ለጥል ተንኮልና ሴራ ሲያሴሩ ነው የሚያድጉት ተስማምቶ ለመኖር ከጉቢለጉቢ ወጥተው አንዱ አሸናፊ ሌላው ተሸናፊ መሆን አለባቸው።

23/01/2023

ትኩረት ለአጣየ

መከላከያ በተቋም ደረጃ እንደግብ አስቀምጦ ካከናወናቸው የሪፎርም ሥራዎች መካከል፤ የሠራዊቱን አቅም በክህሎትና ዘመኑ ባፈራቸው ትጥቆች አዘምኖ ሠራዊቱ ለማንኛውም ግዳጅ ዝግጁ እንዲሆን ማድረግ...
22/01/2023

መከላከያ በተቋም ደረጃ እንደግብ አስቀምጦ ካከናወናቸው የሪፎርም ሥራዎች መካከል፤ የሠራዊቱን አቅም በክህሎትና ዘመኑ ባፈራቸው ትጥቆች አዘምኖ ሠራዊቱ ለማንኛውም ግዳጅ ዝግጁ እንዲሆን ማድረግ አንዱ ነው‼ዛሬ ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን የደረሰበትን አቅም በሚያሳይ መልኩ የቀረበውና የሜካናይዝድና የአየር ኃይል ጥምር የውጊያ ቅንጅትን የሚያሳየው ወታደራዊ ትርኢት፤ በተቋሙ የተካሄዱት የሪፎርም ሥራዎች ምን ያህል ውጤታማና የሠራዊታችንን ወታደራዊ ዝግጁነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያደረሱ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሁነኛ አስረጅ ነው‼

ለማንምና ለምንም የማይበገር ጠንካራና ዘመናዊ ሠራዊት እየገነባን ነው

Address

Ethiopian
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Putin fans page የፑቲንአድናቂዎችገፅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share