24/12/2025
ሚስጥሬን ላካፍላችሁ
አደራ ማንነቴን ደብቁልኝ
ይሄን ማድረጌን ማመን አልቻልኩም ለዚህ ሁሉ ያበቃኝ fapping ነው ይሄን የተረገመ ነገር ያወኩበት ቀን የተረገመ ይሁን፤ ኧረ ዋናው ምን ሆነና p**n የተባለ የተረገመ ይሁን እሱን ያየሁበት ቀን የተረገመ ይሁን፤ ግን እኮ ልጅ ነበርኩ ክፉና ደጉን እንኳን የማለይ፤ ጓደኛየን መርገምም ሆነ መውቀስ አልፈልግም ምክንያቱም እሱም ለራሱም የማያውቅ ነበር ብቻ ያሳዝናል ለምን ግን ፈጣሪ የኔን ትውልድ በጣም ከባድ ፈተና ላይ ጣለን? ለምን? ቤተሰቦቻችን እንኳን ነግረናቸው ሊረዱን ቀርቶ😥😥(የአብዛኞቻችን)
አሁን ደሞ ብዬ ብዬ ሴተኛ አዳሪ ጋር ሄድኩ😫😫😫 እስካሁን ማመን አልቻልኩም፤ በህይወቴ እንደዚህ ደረጃ የመዝቀጥ ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም የዛኛው ሳያንሰኝ ወይኔ
እንዲህ አልነበርኩም ነበር እኮ በጣም ንፁህ የዋህ ተጫዋች ቦራቂ ደስተኛ ፈጣሪውን የሚወድና የሚፈራ ነበርኩ😭😭😭😭 ታገልኩ ታገልኩ ግን አልቻልኩም ከእያንዳንዱ ያ የተረገመ ነገር በዃላ ስቅስቅ ብዬ አለቅስ ነበር በእያንዳንዱ ማታ ግን ፈጣሪ ዝም አለኝ 😭😭😭 አሁን ደሞ ጭራሽ hoe ወይኔኔኔ አሁንስ ተስፋዬ ማነው እሺ በቃ የሆነ ሀይል በግድ እያዳፋ ነው የሚወስደኝ ከዛ ለራሴ ትቶኝ ይሄዳል ከዛ የገዛ ራሴ ለራሴ ጠላት ይሆናል ከዛ እንደገና አዙሪት.... እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሰዎች ስለ ራሰ ማጥፋት ሲያወሩ ይገርመኝ ነበር አሁን ግን ገባኝ ኡፍፍፍ ደከመኝ ወገኖቼ የምር ደከመኝ፤ ብቻ በፀሎታችሁ አስቡኝ እንጂ እኔ አብቅቶልኛል ምንም ተስፋ አይታየኝም😣😣😣🙏🙏🙏