Hulu construction company

Hulu construction company በማንኛውም የኮንስትራክሽን የስራ ዘርፍ ዉስጥ ያላችሁ ባለሙያዎች አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ኮንስትራክሽኑ ላይ ያለውን የሙያተኛን እና የአሰሪን እንግልት ለመቅረፍ ትልቅ ሀላፊነት እንዳለብን ይሰማናል እርሶን በሀላፊነት ለማገልገል ዝግጁ ሆነን እንጠብቆታለን፡፡እርስዎም በኮንስተራክሽን...
26/11/2024

ኮንስትራክሽኑ ላይ ያለውን የሙያተኛን እና የአሰሪን እንግልት ለመቅረፍ ትልቅ ሀላፊነት እንዳለብን ይሰማናል እርሶን በሀላፊነት ለማገልገል ዝግጁ ሆነን እንጠብቆታለን፡፡እርስዎም በኮንስተራክሽን ዘርፍ ማንኛውንም አይነት ባለሞያ ሲያስፈልጎ እኛ ጋር ማግኘት ይችላሉ፡፡

መልካም የስራ ቀን
Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

በህብረት መስራትን እንደ መርህ ይዞ እየተንቀሳቀሰ እና ዉጤቱንም በተጨባጭ ለደንበኞቹ እያሳየ የሚገኘዉ ሁሉ ኮንስትራክሽን ሙሉ የኮንስትራክሽን ብቁ ባለሙያዎችን  በስሩ አካቶ የእርስዎን ትእዛ...
25/11/2024

በህብረት መስራትን እንደ መርህ ይዞ እየተንቀሳቀሰ እና ዉጤቱንም በተጨባጭ ለደንበኞቹ እያሳየ የሚገኘዉ ሁሉ ኮንስትራክሽን ሙሉ የኮንስትራክሽን ብቁ ባለሙያዎችን በስሩ አካቶ የእርስዎን ትእዛዝ ብቻ እየጠበቀ ይገኛል ከሁሉ ኮንስትራክሽን ጋር በመስራት ፍላጎትዎን ባሰቡት ጊዜ ያሳኩ፡፡

መልካም የስራ ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

እኛን ፈልገው ወደ እኛ ከመጡ ውድ ጊዜዎትን ያለአስፈላጊ አያባክኑትም ምክኒያቱም ለእያንዳንዱ ስራዎቻችን ከእርስዎ በላይ ሃላፊነት ይሰማናል፡፡ ሊገነቡት ላሰቡት ህንፃ ታማኝ እና ብቁ የስራ ል...
23/11/2024

እኛን ፈልገው ወደ እኛ ከመጡ ውድ ጊዜዎትን ያለአስፈላጊ አያባክኑትም ምክኒያቱም ለእያንዳንዱ ስራዎቻችን ከእርስዎ በላይ ሃላፊነት ይሰማናል፡፡ ሊገነቡት ላሰቡት ህንፃ ታማኝ እና ብቁ የስራ ልምድ ያላቸውን ባለሞያዎች ያለምንም እንግልት በእጅ ስልኮ ከሁሉ ኮንስትራክሽን ማግኘት ይችላሉ፡፡

መልካም የስራ ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

ሁሌም አዳዲስ ነገሮችን በማሰብና እነሱን በማሳካት የደንበኞቹን እንዲሁም የባለሞያዎቹን ፍላጎት ለማሟላት ይጥራል፡፡እርስዎም ይህንን በመገንዘብ ከዚ ከታላቅ የኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ነገዎን...
22/11/2024

ሁሌም አዳዲስ ነገሮችን በማሰብና እነሱን በማሳካት የደንበኞቹን እንዲሁም የባለሞያዎቹን ፍላጎት ለማሟላት ይጥራል፡፡እርስዎም ይህንን በመገንዘብ ከዚ ከታላቅ የኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ነገዎን አብረው ይጓዙ፡፡

መልካም ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

ድርጅታችን ሀገራችን ላይ ለሚገኙ ትላልቅ ሜጋ ፕሮጀክቶችና ለኮንስትራክሽን ድርጅቶች በበቂ ሁኔታ የሰው ሀይል በማቅረብ ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን እርስዎም ጥራት እና ብቃትን የተጎናጸፉ ባለሞያዎ...
21/11/2024

ድርጅታችን ሀገራችን ላይ ለሚገኙ ትላልቅ ሜጋ ፕሮጀክቶችና ለኮንስትራክሽን ድርጅቶች በበቂ ሁኔታ የሰው ሀይል በማቅረብ ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን እርስዎም ጥራት እና ብቃትን የተጎናጸፉ ባለሞያዎች ሲያስፈልጎ ወደ ሁሉ ኮንስትራክሽን በመደወል የሚያስፈልጎን ባለሞያ ይዘዙ፡፡

መልካም የስራ ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

ብልሆች ግንባታቸውን እና ህልማቸውን ለማሳካት አስተማማኝ አጋር ይፈልጋሉ፡፡ይህንን ለማሳካት ደግሞ ትልቁ ምርጫዎ ሁሉ ኮንስትራክሽንን ሲያረጉ ብቁ ቀልጣፋ እና ጠንካራ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎ...
20/11/2024

ብልሆች ግንባታቸውን እና ህልማቸውን ለማሳካት አስተማማኝ አጋር ይፈልጋሉ፡፡ይህንን ለማሳካት ደግሞ ትልቁ ምርጫዎ ሁሉ ኮንስትራክሽንን ሲያረጉ ብቁ ቀልጣፋ እና ጠንካራ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን እርስዎ በፈለጉት የስራ ልምድ በማቅረብ ህልምዎን እውን እናደርጋለን ፡፡ ቀጠሮ ሳይሰጡ ዛሬዉኑ ከእኛ ጋር በመስራት የሂወት መንገድዎን ቀላል ያድርጉ፡፡

መልካም የስራ ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

በተሰማራንበት የስራ መስክ ላይ አመርቂ ውጤትን ማሳካት ግባችን ሊሆን እንደሚገባ እናምናለን ፡፡ለዚህም ጥራትን ያነገበው ስራችን ምስክር ነው እርስዎም ግንባታዎን በሁሉ ኮንስትራክሽን ባለሞያዎ...
19/11/2024

በተሰማራንበት የስራ መስክ ላይ አመርቂ ውጤትን ማሳካት ግባችን ሊሆን እንደሚገባ እናምናለን ፡፡ለዚህም ጥራትን ያነገበው ስራችን ምስክር ነው እርስዎም ግንባታዎን በሁሉ ኮንስትራክሽን ባለሞያዎች በማስገንባት ምስክር ይሁኑ፡፡

መልካም የስራ ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

ስኬትን ለጥረታችን ማሳያ ማድረግ ለኛ የወደፊት ጉዞ ስንቅ ነው፡፡ይህንን ለማሳካት ደሞ በሞያው ብቁ የሆኑ ባለሞያዎች ያስፈልጉናል ለዚህ ደግሞ ድርጅታችን ሁሉ ኮንስትራክሽን ከብቁ መሃንዲሶች ...
18/11/2024

ስኬትን ለጥረታችን ማሳያ ማድረግ ለኛ የወደፊት ጉዞ ስንቅ ነው፡፡ይህንን ለማሳካት ደሞ በሞያው ብቁ የሆኑ ባለሞያዎች ያስፈልጉናል ለዚህ ደግሞ ድርጅታችን ሁሉ ኮንስትራክሽን ከብቁ መሃንዲሶች እስከ ብቁ ባለሞያዎች ድረስ ያሉትን ማንኛውንም የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች ይዞ እርስዎን እየጠበቀ ይገኛል፡፡

መልካም የስራ ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

ጭንቀትዎን ልንጋራ ብቅ ብለናል ፡፡ሁል ጊዜም ቢሆን በኮንስትራክሽን ዘርፍ ጠንካራና ታማኝ ባለሞያዎችን አዘጋጅቶ ህልምዎን ከግብ ለማድረስ እርስዎን እየጠበቅን ነው፡፡                ...
16/11/2024

ጭንቀትዎን ልንጋራ ብቅ ብለናል ፡፡ሁል ጊዜም ቢሆን በኮንስትራክሽን ዘርፍ ጠንካራና ታማኝ ባለሞያዎችን አዘጋጅቶ ህልምዎን ከግብ ለማድረስ እርስዎን እየጠበቅን ነው፡፡

መልካም ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

ለአብሮነታችሁ ፈጣን አገልግሎት ለጥያቄዎቻችሁ ፈጣን መልስ እየሰጠን አብሮነታችንን እናራዝማለን፡፡ ዉድ የሁሉ ኮንስትራክሽን ቤተሰቦች ለእቅድዎ መሳካት እና ከድካምዎ ብሎም ከጭንቀትዎ እፎይ ለ...
15/11/2024

ለአብሮነታችሁ ፈጣን አገልግሎት ለጥያቄዎቻችሁ ፈጣን መልስ እየሰጠን አብሮነታችንን እናራዝማለን፡፡ ዉድ የሁሉ ኮንስትራክሽን ቤተሰቦች ለእቅድዎ መሳካት እና ከድካምዎ ብሎም ከጭንቀትዎ እፎይ ለማለት በቂ እና ከበቂ በላይ አገልግሎቶችን ከድርጅታችን ያገኛሉ፡፡ ይምጡ ይደዉሉ ይዘዙን፡፡

መልካም የስራ ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

በሙያዎ የቱን ያህል ርቀዉ እራስዎን እንዳደራጁ በመገምገም እና የተለያዩ የትምህርትም ሆነ የስራ ልምድ  ማስረጃዎትን በጥልቀት በመመርመር እና ብቁ ባለሙያዎችን ቤተሰብ በማድረግ የስራ እድል ...
14/11/2024

በሙያዎ የቱን ያህል ርቀዉ እራስዎን እንዳደራጁ በመገምገም እና የተለያዩ የትምህርትም ሆነ የስራ ልምድ ማስረጃዎትን በጥልቀት በመመርመር እና ብቁ ባለሙያዎችን ቤተሰብ በማድረግ የስራ እድል እያስገኘ የሚገኘዉ ሁሉ ኮንስትራክሽን በሙያቸዉ ብቁ የሆኑ ኮንትራክተሮችን ጨምሮ እስከ ቀን ባለሙያዎች በመቀበል እና በመመዝገብ የትላልቅ ስራ እድሎች ተጠቃሚ ማድረግ ይፈልጋል፡፡ እርስዎም ለሙያዉ ታማኝ ነኝ የሚሉ ከሆነ በአካል ቢሮ ድረስ በመምጣት ስለ አሰራራችን ሲስማሙ እና ብቁነትዎ ሲረጋገጥ ብቻ የእድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡

መልካም የስራ ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

እርምጃችን በጥበብ እና በስራ ፍላጎት ሲሆን ግንባታዎ ልዩ እና ዘመን ተሸጋሪ ይሆናል፡፡ ይህንን ለማድረግ ከጊዜዉ እኩል የሚራመደዉ ድርጅታችን ሁሉ ኮንስትራክሽን ለችግርዎ ታላቅ መፍትሄን ይዞ...
13/11/2024

እርምጃችን በጥበብ እና በስራ ፍላጎት ሲሆን ግንባታዎ ልዩ እና ዘመን ተሸጋሪ ይሆናል፡፡ ይህንን ለማድረግ ከጊዜዉ እኩል የሚራመደዉ ድርጅታችን ሁሉ ኮንስትራክሽን ለችግርዎ ታላቅ መፍትሄን ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ እርስዎም ከእኛ ጋር በመስራት የዚህ ታላቅ አድል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡

መልካም የስራ ቀን

Telegram
Facebook www.facebook.com/huluconstructions
Website www.huluconstructions.com
Youtube https://www.youtube.com/channel/UCQQqV_rzSZ2z2EOwo0z1Kzw
Phone 0970202001
0970202002
አድራሻ ቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ኑሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 003

Address

Betel
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hulu construction company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hulu construction company:

Share