Walia Tender ዋልያ ቴንደር - ጨረታ

Walia Tender ዋልያ ቴንደር  - ጨረታ Walia Tender is one of the most trusted & reliable tender/bid information provider in Ethiopia

24/09/2026

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያወጣው አዲስ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጨረታ!
🚗 24 ተሸከርካሪዎችን
🏍1 ሞተር ሳይክል

🆔 141317

📅 እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም

ለተጨማሪ መረጃ 🔗 ድረገፃችንን ይጎብኙ!

🚗 Exciting News from the Commercial Bank of Ethiopia! 🚗

We are thrilled to announce our latest
Vehicle and Motorcycle Auction!
This is a fantastic opportunity for those looking to acquire a new vehicle or motorcycle at competitive prices.

Auction Details:
- Number of Vehicles:24
- Number of Motorcycles:1
- Auction ID: 141317
- Deadline for Bids: October 7, 2026

For more information and to view the complete list of available vehicles, please visit 🔗 .

Don’t miss out on this chance to drive away with a great deal!

Commercial Bank of Ethiopia


゚viralシfypシ゚

23/09/2026

🚨 ክፍል 2! እንዳያመልጣችሁ! [Part 2]

ለመኪና ጨረታ ፈላጊዎች 🚗​ከ60 በላይ የመንግስት መኪኖች በዝቅተኛ የመነሻ ዋጋ
📆እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ድረስ

🆔 470600

ሚትሱቢሺ፣ ሱዙኪ፣ ቶዮታ ሂሉክስ እና ስቴሽን ቫጎን፣ ላንድሮቨር፣ ኒሳን ፣ ላንድ ክሩዘሮች እና ፒካፖች በብዛት!!

ሙሉውን ዝርዝር እና የመኪናዎቹን አድራሻ ለማየት waliatender.com ይጎብኙ! 🔗

​🚗 Part 2! Don't Miss Out!
​More government vehicles on auction starting as low as 38,540 ETB!
​Featuring Mitsubishi, Suzuki, Toyota, Landrover, Nissan, and more.
​Get the full list and details on our website 🔗: waliatender.com
#ጨረታ

22/09/2026

🚨እንዳያመልጣችሁ! ​ [Part 1]

ለመኪና ጨረታ ፈላጊዎች 🚗​ከ60 በላይ የመንግስት መኪኖች በዝቅተኛ የመነሻ ዋጋ
📆እስከ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 ድረስ

🆔 470600

ከቶዮታ ራቭ ፎር (Toyota RAV4) እስከ ሚትሱቢሺ ፓጄሮ፣ ላንድ ክሩዘሮች እና ፒካፖች በብዛት!!

ሙሉውን ዝርዝር እና የመኪናዎቹን አድራሻ ለማየት waliatender.com ይጎብኙ! 🔗

​🚗 Urgent for Car Auction Seekers in Ethiopia!

​Over 60 government vehicles are now open for public auction with amazing starting prices!

From Toyota RAV4 and Mitsubishi Pajero to Land Cruisers and pickups, find your next vehicle today.

Get the full list, vehicle locations, and document details on our website🔗: waliatender.com
゚viral

18/09/2026

🚨 አዲስ ጨረታ Suzuki Dzire, Toyota Yaris, BYD, Pickup Hilux, C-HR, Changan, Corolla, Sino Truck እና Frankun መኪኖች እንዲሁም የተለያዩ መለዋወጫዎችና ስክራፖች!!

⚡️ የተሽከርካሪዎች እና መለዋወጫዎች ሽያጭ 🚙

⏰ የጨረታው የመጨረሻ ቀን፡- መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት

​ሙሉ መረጃ እና ዝርዝር ሁኔታዎችን ለማየት 👉 waliatender.com

​🚨 New Tender Alert! ⚡️ Car & Spare Parts Auction 🚙
⏰ Deadline: September 21, 2015 at 5:00 Local Time
​🚗 Featured Vehicles & Parts:
Suzuki Dzire, Toyota Yaris, BYD, Pickup Hilux, C-HR, Changan, Corolla, Sino Truck, Frankun, plus scrap and spare parts!
​Check full details on 👉 waliatender.com

゚viral

17/09/2026

🚨አዲስ ጨረታ! የኢንሹራንስ በዝቅተኛ መነሻ ዋጋ? 👀⚡️🚙 እስከ መስከረም 09 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3 ሰአት
ሙሉ መረጃ 👉 waliatender.com

🚨New Tender Alert! with fair initial auction price ? 👀⚡️🚙
Don't Miss This!!
More info on 👉 waliatender.com

15/09/2026

🚨ጨረታ! SCANIA CARGO TRUCK
​🔥 ስካኒያ ካርጎ የጭነት በ2ሚሊየን ብር የሐራጅ ሽያጭ! እስከ መስከረም 11/2019 ዓ.ም ብቻ!
🆔 273156
​🌐 ለተጨማሪ መረጃ እና አድራሻ: waliatender.com ይጎብኙ!
መልካም ዕድል!
​🚨 Don't Miss This Incredible Deal! 🚨
​🔥 SCANIA CARGO TRUCK AUCTION!
Get this heavy-duty Scania cargo truck for an unbelievable starting price of 2 Million ETB!
​⏳ Deadline: Only until Meskerem 11, 2019 E.C.!
​🌐 For more info, details, and location, visit our website: waliatender.com
​Good luck! 🤝✨

11/09/2026

እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌻💛

የዋልያ ቴንደር (Walia Tender) ቤተሰቦች ለሆናችሁ ውድ ደንበኞቻችን እና አጋሮቻችን በሙሉ፤ ባለፈው ዓመት ላሳያችሁን ፍቅርና እምነት ከልብ እናመሰግናለን።
ይህ አዲስ ዓመት የስኬት፣ የብልጽግና እና የሰላም ዓመት ይሁንላችሁ! 🌻
በአዲሱ ዓመት አዳዲስና የተሻሉ የቴንደር አማራጮችን በማካተት፣ በቴክኖሎጂ ታግዘን ሁልጊዜም ቀዳሚ በመሆን እና ልዩ አዳዲስ ዕድሎችን በመያዝ ወደፊት ከእናንተ ጋር እንቀጥላለን።
የንግድ ስኬቶቻችሁ እውን የሚሆኑበት፣ አዳዲስ አድማሶች የሚከፈቱበት እና የዕድገት ከፍታ የምታዩበት አስደናቂ ዓመት ይሁንላችሁ! 🌻🚀

መልካም አዲስ ዓመት! 🌻✨

Address

Walia Tender, WPXF+GV5, አዲስ አበባ
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Walia Tender ዋልያ ቴንደር - ጨረታ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Walia Tender ዋልያ ቴንደር - ጨረታ:

Shortcuts

Share