The Market place - Digital advertising

The Market place - Digital advertising Sell Smart! Let us promote you on social media!

የእሁድ ጥቅሳችን 😊
22/11/2020

የእሁድ ጥቅሳችን 😊

Sell smart - በብልሃት ይነግዱ
20/11/2020

Sell smart - በብልሃት ይነግዱ

የእሁድ ጥቅሳችንን ትላንት መፖሰት ስለረሳን፣ ዛሬ አድርገነዋል። 😅🤭😊ሰለዚህ የሰኞ ጥቅሳችን 👇
16/11/2020

የእሁድ ጥቅሳችንን ትላንት መፖሰት ስለረሳን፣ ዛሬ አድርገነዋል። 😅🤭😊
ሰለዚህ የሰኞ ጥቅሳችን 👇

ፌስቡክ ላይ ማስተዋወቅ ምንደን ነው ጥቅሙ?የኛን ፕስቶች ይመልከቱ። ፕሮሞት ያደረግነው ፕስት ሁሉ በጣም ብዙ ላይክ አለው። ገበያም አምጥቶልናል። በፌስቡክ አድዝ ፕሮሞት ማድረግ እንዴት ነው ...
12/11/2020

ፌስቡክ ላይ ማስተዋወቅ ምንደን ነው ጥቅሙ?

የኛን ፕስቶች ይመልከቱ። ፕሮሞት ያደረግነው ፕስት ሁሉ በጣም ብዙ ላይክ አለው። ገበያም አምጥቶልናል።

በፌስቡክ አድዝ ፕሮሞት ማድረግ እንዴት ነው ሚሠራው?

👉 አንድ ''Buy and Sell" Page ብዙ ሺ ተከታይ ቢኖረዉም ላዩ ላይ ያሉ ፎቶዎች ቢበዛ 5 ላይክ ቢያገኙ ነው። ለምን? ብትሉ፣ እንደ ተከታይ ብዛት አንዱ ፖስት ሌላዉን ይቀብረዋል። በቀን 170 የሚሸጥ እቃ ሲፖሰት አንዱም ሳይታይ ያልፋል።

👉በራስ ፔጅ ላይ የሚደረጉ ፎቶዎች ደግሞ፣ አዲስ ገዢ የማምጣት አቅማቸው ውስን ነው። የፔጁ ተከታዮች መልሰው ተመሳሳይ ዕቃ አይገዙም። ወደ ራስችን ፔጅ ስንመልሳችሁ፣ ፕሮሞት ያልተደረጉ ፖስቶቻችን፣ ለተከታዮቻችን ብለን ነው የሠራናቸው። ሆኖም ግን ጥቂት ወይም ምንም ላይክ የሌለው አለ።

👉ፌስቡክ አድዝን የሚጠቀም ፔጅ ግን የተለያዩ አማራጮች አሉት።

- በፕሮሞት ፔጅ አዲስ ተከታይ ማምጣት
- በሎካል አድቨርታዚንግ ባለበት ሰፈር ንግዱን ማስተዋወቅ (ለሬስቶራንት፣ ሆቴል፤ መደበሮች …)
-በቡስት ፖስት የመረጠውን ፖስት ለሺዎች ማሠራጨት…

ልዩነቱ ገራሚ ነው።

ያውቁ ኖሯል? Facebook እና Instagram የተጣመሩ ናቸው።ማንኛውም ፌስቡክ ላይ ፕሮሞት የሚደረግ ፖስት ያለተጨማሪ ወጪ ኢንሳታግራም ላይም ይታያል። የፔጅዎ ሴቲንግ ላይ ሄደው ከ ኢንስ...
11/11/2020

ያውቁ ኖሯል? Facebook እና Instagram የተጣመሩ ናቸው።
ማንኛውም ፌስቡክ ላይ ፕሮሞት የሚደረግ ፖስት ያለተጨማሪ ወጪ ኢንሳታግራም ላይም ይታያል። የፔጅዎ ሴቲንግ ላይ ሄደው ከ ኢንስታግራም ጋር ያገናኙት። በ 1 ድንጋይ 2 ወፍ። 🙂

ኢትዮጵያ ውስጥ 6.2 ሚሊዮን የማሕበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ እንዳለ ያውቁ ነበር? ከዚህ ቁጥር ላይ ታዲያ 6 ሚሊዮኑ Facebook ላይ ነው የሚገኙት።
10/11/2020

ኢትዮጵያ ውስጥ 6.2 ሚሊዮን የማሕበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ እንዳለ ያውቁ ነበር?
ከዚህ ቁጥር ላይ ታዲያ 6 ሚሊዮኑ Facebook ላይ ነው የሚገኙት።

እንዴት አመሻችሁ። የእሁድ ጥቅሳችን 👇
08/11/2020

እንዴት አመሻችሁ። የእሁድ ጥቅሳችን 👇

እቺ ባለመነፅር ሽንኩርት በየቦታው እየታየች ምነው የርስዎ ፖስት በየፔጁ ተቀብሮ ቀረ?ብልጥ ይሁኑ በFacebook Ads ያስተዋውቁ። እይታዎን ያብዙ! አዲስ ደንበኛ ያፍሩ !ዋጋችን በጣም OK...
07/11/2020

እቺ ባለመነፅር ሽንኩርት በየቦታው እየታየች ምነው የርስዎ ፖስት በየፔጁ ተቀብሮ ቀረ?
ብልጥ ይሁኑ በFacebook Ads ያስተዋውቁ። እይታዎን ያብዙ! አዲስ ደንበኛ ያፍሩ !
ዋጋችን በጣም OK ነው።

ሀገራችን ላይ ሰላሙን ያምጣልን። 😞
02/11/2020

ሀገራችን ላይ ሰላሙን ያምጣልን። 😞

የእሁድ ጥቅሳችን 🤭
01/11/2020

የእሁድ ጥቅሳችን 🤭

አንድ ፖስት እይታ እንዲኖረው ፎቶው ጥራት ሊኖረው ይገባል። የሚከተሉትን ምክሮች በመጠቀም ፖስቶችዎን አሪፍ ያድርጉ። መልካም ምሽት። 😊1. ከጉግል ፎቶ ሲያወርዱ ሁሌም አለመደብዘዙን እና የኮ...
31/10/2020

አንድ ፖስት እይታ እንዲኖረው ፎቶው ጥራት ሊኖረው ይገባል። የሚከተሉትን ምክሮች በመጠቀም ፖስቶችዎን አሪፍ ያድርጉ። መልካም ምሽት። 😊

1. ከጉግል ፎቶ ሲያወርዱ ሁሌም አለመደብዘዙን እና የኮፒራይት ምልክቶች እንዳልበዙበት ያረጋግጡ።

2.ራስዎ ፎቶ ሲያነሱ፣ ከሚነሳው ዕቃ ጀርባ ይሚታየዉን ያስተዉሉ። ዕቃው ቁጭ የሚልበት ስፍራ ንፁ ሆኖ ቀለሙ ወጥ ቢሆን ይመረጣል።

3. ብርሃንን በብልጠት ይጠቀሙ። በፍላሽ ፎቶ ሲነሳ ሁሉንም እንከን አጉልቶ የማሳይት ባህሪ አለው። ከቻሉ የፀሐይ ብርሃን የሚያርፍበት ቦታ ላይ ፎቶዎን ያንሱ።

4. ኤዲት፤ኤዲት፤ኤዲት! ማንኛውም ስማርትፎን ብርሃንን፣ ኮንትራስትን፣ ኤክስፖዠርን … የሚያስተካክሉ ፎቶ አፖች አሉት። ትንሽ ኤዲቲንግ ሲፖሰት ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።

5. ፎቶዎችዎን በደንበኛዎ አይን ለመገምገም ይሞክሩ። "ይሄን ፖስት እንደ ግዢ ሳየው፣ እንድገዛ ይገፋፋኛል ወይስ የሚሻሻልበት መንገድ አለ?" ብለው ራስዎን ይጠይቁ። 😊

በማሕበራዊ ሚዲያ ( Facebook, Insta, Youtube...)  ንግድዎን ሲያስተዋውቁ የሚያፈሯቸው 4 የደንበኛ አይነቶች።💲👇😁
30/10/2020

በማሕበራዊ ሚዲያ ( Facebook, Insta, Youtube...) ንግድዎን ሲያስተዋውቁ የሚያፈሯቸው 4 የደንበኛ አይነቶች።💲👇😁

Address

Africa Avenue Bole Road
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Market place - Digital advertising posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share