Wuhalek Ethiopian Construction Radio Talk show. Contact phone 0941431700

Wuhalek Ethiopian Construction Radio Talk show. Contact phone 0941431700 የኢትዮጵያን ድምፅ በሆነው ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በየሳምንቱ ቅዳ

A close relation between Art an Architecture!!From The Article..............Reno Levi once said, architecture is not sec...
18/02/2022

A close relation between Art an Architecture!!

From The Article....
..........Reno Levi once said, architecture is not secondary, but neither is it the mother of all arts. There is only one art and its value is measured by the emotions it triggers in us. Painting and sculpture can be independent, however, when applied to architecture, they become part of a whole. This lesson on collectivity and shared experiences starts during project development and touches every single person who has the opportunity to visit the architectural work.

A look into the history of the close relationship between art and architecture during modernism.

 …የኢትየጵያውያን በሆነው ቤተ-ሬዲዮ "ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8" የዓየር ሞገድ ላይ በዛሬው ዕለት ጥር 28/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ ፪ እስከ ፫ በተደመጠው "ውሃልክ" የኮንስትራክሽን ፕሮግራማ...
06/02/2022



የኢትየጵያውያን በሆነው ቤተ-ሬዲዮ "ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8" የዓየር ሞገድ ላይ በዛሬው ዕለት ጥር 28/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ ፪ እስከ ፫ በተደመጠው "ውሃልክ" የኮንስትራክሽን ፕሮግራማችሁ፤ በዛሬው ዕለት አንድ ውድ አርኪቴክት ተዋውቀናል። በቅድሚያ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ መ/ር የሆኑትን አርኪቴክት ዳዊት በንቲ ኢረናን ከልብ አመስግኑልን፤ እናመሠግናለንም።

በመ/ር እና አርኪቴክት ዳዊት በንቲ ግብዣ በቀጥታው ስርጭት የተገኘችው የዛሬዋ እንግዳችን በአህጉራችን ብሎም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ስመጥር እና ታዋቂ የሆችው አርኪቴክት ራሄል ሻውል ናት።

የሥነ-ሕንፃ ባለሞያዋ ራሔል... በሀገር አና አህጉር ያልተገደበ እምቅ የሞያ አቅም ያላት!፤ በተግባር ተፈተኖ የዳበረ ጠንካራ የሥራ ተነሳሽነት እና ተሞክርዎን የታደለች፤ ፈፅሞ ከማያጥጥ፣ ከማያባራ እና ጥልቅ ከሆነ የሀገር ፍቅር ስሜት የተጋመደች፤ ደማቅ ፈገግታ የማይለያት "የአራዳ ልጅ" ስትሆን ተጨልፎ እና ተዝቆ ከማያልቀው፣ በውብ ገጠመኞች ከተኳለው እና ፈፅሞ ከማይዘነጋው የት/ቤት፣ የቤተሠብ እና የሞያ ጓዶቿ ድምር ወግ የፈቀደችውን ተውሳ እስክንደነቅ አጨዋውታናለች። ለዚህም ክብረት ይስጥልን አልን።

...
ስለ ውይይቱ ፍሬ-ነገር ብዙ ከምንላችሁ እናንተው ተገባብዛችሁ እንድታደምጡት እነሆ ብለናል።



… የኢትየጵያውያን በሆነው ቤተ-ሬዲዮ "ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8" የዓየር ሞገድ ላይ በዛሬው ዕለት ጥር 28/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ ፪ እስከ ፫ በተደመጠ...

February 5/2022@  Ethio fm 107.8 studio
06/02/2022

February 5/2022

@ Ethio fm 107.8 studio

30/01/2022
19/11/2021

wow

26/10/2021

Asset valuation 3

Address

Addis Ababa

Telephone

+251941431700

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wuhalek Ethiopian Construction Radio Talk show. Contact phone 0941431700 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wuhalek Ethiopian Construction Radio Talk show. Contact phone 0941431700:

Share