MIDROC Investment Group ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

MIDROC Investment Group ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ Committed to development and sustainable growth.
(1)

MIDROC Investment Group is one of Ethiopia's largest and most diversified investment groups, operating across agriculture, manufacturing, mining, commerce, hospitality, and construction sectors. MIDROC Investment Group is Ethiopia’s largest and most diversified business conglomerate, operating as part of the global MIDROC International founded by Sheikh Mohammed Hussein Ali Al-Amoudi.

16/09/2026

"ታሪክ የሚሰራ ተቋም በመገንባት የሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲንን ራዕይ እናሳካለን"

አቶ ጀማል አህመድ-የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ

16/09/2026

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጀማል አሕመድ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቆይታ

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጀማል አሕመድ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቆይታ  ​​  ​​    ​​  ​​  ​​
15/09/2026

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጀማል አሕመድ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቆይታ ​​ ​​ ​​ ​​ ​​

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጀማል አሕመድ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቆይታ...

15/09/2026

ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጀማል አሕመድ ጋር ቆይታ - ዛሬ ምሽት በፋና ፕላስ ይጠብቁን

15/09/2026

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር

ከዓመታዊ ትርፉ 10 በመቶውን በመመደብ ማኅበራዊ ኃላፊነትን የተቋሙ መለያ አድርጎ የሚተጋው ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፤ በ2018 ዓ.ም እንደ ሁልጊዜው በሀገር አቀፍ ደረጃ ሕይወትን የሚቀይሩ፣ ማኅበረሰብን የሚያጠናክሩ እና ዘላቂ ልማትን የሚያፋጥኑ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል።

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
ለኢንቨስትመንት፣ ለልማት፣ ለማኅበረሰብ፤ ዛሬም ነገም በቁርጠኝነት የሚሰራ ተቋም!

ሚድሮክ ኢቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት

14/09/2026

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር
የጥራት ተምሳሌት - ሸገር ዱቄት
በተለያየ መጠን ያገኙታል
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት

10/09/2026

🌼እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ !🌼

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የስኬት፣ የፍቅርና የደስታ ዓመት እንዲሆንልዎ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል!

🌼መልካም አዲስ ዓመት! 🌼

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር

10/09/2026

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሀገር
በጣዕማቸው ልዩ የሆኑና ለስድስት ወራት ሳይበላሹ የሚቆዩ የUHT የወተት ምርቶችን
የወጥና የገበታ ቅቤ
እርጎ
አይብ
እኛ ጋር ያገኛሉ።
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - የሀገር ሀብት

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:00
Sunday 09:00 - 12:00

Telephone

+251978174911

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MIDROC Investment Group ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to MIDROC Investment Group ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ:

Shortcuts

Share