ኬር አውድ ፕሬስ Kere-Awed Press

ኬር አውድ ፕሬስ Kere-Awed Press የጉራጌን ባህል የማስተዋወቂያ እና በተለያዩ ጠቃሚ ጉዳዮች ዙሪያ መረጃ የመለዋወጫ እና የመማማሪያ መድረክ ነው

የትምጌታ አሥራት (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ርዕስ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ
03/10/2026

የትምጌታ አሥራት (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ርዕስ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ

ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ  በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ ********************** ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ፥ በ...
29/09/2026

ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ
**********************
ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር በቀለ፥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ2016 ጀምሮ እስካሁን ድረስ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ኃብት ልማት ቢሮ ኃላፊነት፣ የትራንስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊነት፣ የኅብረተሰብ ተሳትፎ እና በጎፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነርነት፣ የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊነት፣ የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊነት፣ የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅነት አገልግለዋል::

መስቀል በጉራጌ😍
28/09/2026

መስቀል በጉራጌ😍

ጉራጌ💚💛❤️
26/09/2026

ጉራጌ💚💛❤️

ደጃዝማች ግዛው ቢራቱ-የልማት አርበኛ
25/09/2026

ደጃዝማች ግዛው ቢራቱ-የልማት አርበኛ

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ተጓዦች
25/09/2026

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ተጓዦች

ሱተን ከተማ ውስጥ ሁለት ሰላዮች ተያዙ***ሱተን ከተማ ውስጥ ለሸኔ ሲሰልሉ የነበሩ ሁለት የሸኔ አባላት መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ. ም በቁጥጥር ስር ዋሉ::
22/09/2026

ሱተን ከተማ ውስጥ ሁለት ሰላዮች ተያዙ
***
ሱተን ከተማ ውስጥ ለሸኔ ሲሰልሉ የነበሩ ሁለት የሸኔ አባላት መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ. ም በቁጥጥር ስር ዋሉ::

21/09/2026

ጢያ አካባቢ ዛሬ የፀጥታ ስጋት እንዳለ እየተገረ ነው:: መረጃ አካፍሉን በአካባቢው የምትገኙ::

አቦ ባይ💖👇
19/09/2026

አቦ ባይ💖
👇

የቡታጅራ ነዋሪው የሎተሪ እድለኛ ሆኑ***በሾፌርነት ሙያ የሚተዳደሩት የቡታጅራ ከተማ ነዋሪው አቶ ፉአድ ሻፊ በቆረጡት 50ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1, 000,000 ብር ዕ...
18/09/2026

የቡታጅራ ነዋሪው የሎተሪ እድለኛ ሆኑ
***
በሾፌርነት ሙያ የሚተዳደሩት የቡታጅራ ከተማ ነዋሪው አቶ ፉአድ ሻፊ በቆረጡት 50ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1, 000,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኬር አውድ ፕሬስ Kere-Awed Press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share