NZ Communications

NZ Communications Event • Marketing • Promotion • Production
We create, connect, and communicate with purpose

Wishing you all an Eid Mubarak!    ❤️
20/03/2026

Wishing you all an Eid Mubarak! ❤️

We’re looking for a Graphic Designer who can bridge the gap between a rough sketch and a masterpiece. If you’re a master...
06/03/2026

We’re looking for a Graphic Designer who can bridge the gap between a rough sketch and a masterpiece. If you’re a master of the Adobe Creative Suite and have a passion for high-impact visual storytelling, we want you on our team. 🤝

📍 THE ROLE: Graphic Designer

As our lead visual creator, you’ll be responsible for elevating the NZ Communication brand and delivering top-tier assets for our diverse client base. 📈

Key Responsibilities:

🖌️ Visual Strategy: Conceptualize and execute high-quality designs for social media, digital advertising, and brand identity.

💡 Creative Collaboration: Work alongside our strategy team to turn client goals into engaging visual narratives.

🛠️ Brand Guardianship: Maintain consistency across all platforms while pushing the boundaries of modern design trends.

🚀 Output Excellence: Deliver polished, professional assets that drive reach and engagement.

To Apply, use the following phone number: 0928268888 - 0928278888

🔥እንኳን ለ 130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🫡
02/03/2026

🔥እንኳን ለ 130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!🫡

ሙዚቃ፣ ፍቅር እና ድንቅ ትዝታ! 🎶❤️በ "The Exclusive Valentine" የነበረው የኮንሰርት ድባብ እና ምርጥ የሙዚቃ ስራዎች ምሽቱን ልዩ አድርገውታል። 🎤✨በዚህ ውብ መድረክ ላይ ...
25/02/2026

ሙዚቃ፣ ፍቅር እና ድንቅ ትዝታ! 🎶❤️

በ "The Exclusive Valentine" የነበረው የኮንሰርት ድባብ እና ምርጥ የሙዚቃ ስራዎች ምሽቱን ልዩ አድርገውታል። 🎤✨

በዚህ ውብ መድረክ ላይ የጋብቻ ጥያቄ አቅርባችሁ "አዎ" ለተባባላችሁ ጥንዶች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 💍🥂

የፍቅር እና የደስታ ዘመን ይሁንላችሁ! 🌹🙌

ፍቅር በዜማ የታጀበበት ድንቅ ምሽት! ❤️🎻✨በቤኑና ቪሌጅ የተካሄደው "The Exclusive Concert" በእውነትም ፍቅር ብቻ የታየበት ምሽት ነበር። 🌹 ምርጥ ሙዚቃዎች፣ ምርጥ ሰዎችና የ...
15/02/2026

ፍቅር በዜማ የታጀበበት ድንቅ ምሽት! ❤️🎻✨

በቤኑና ቪሌጅ የተካሄደው "The Exclusive Concert" በእውነትም ፍቅር ብቻ የታየበት ምሽት ነበር።

🌹 ምርጥ ሙዚቃዎች፣ ምርጥ ሰዎችና የማይረሳ ትዝታ! 🥂✨
በዚህ ድንቅ ፕሮግራም ላይ አብራችሁን ለነበራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን። 🎤💖

🥂💍💎

ዛሬ ነው! ዛሬ ነው! 🎤✨"The Exclusive Concert" ልዩ የፍቅር እና የዜማ ምሽት በቤኑና ቪሌጅ! 🥂 ምርጥ አርቲስቶች ከምርጥ ድባብ ጋር በጉጉት ተዘጋጅተውላችኋል! 💃🕺የሚጠብቋችሁ...
14/02/2026

ዛሬ ነው! ዛሬ ነው! 🎤✨

"The Exclusive Concert" ልዩ የፍቅር እና የዜማ ምሽት በቤኑና ቪሌጅ! 🥂 ምርጥ አርቲስቶች ከምርጥ ድባብ ጋር በጉጉት ተዘጋጅተውላችኋል! 💃🕺

የሚጠብቋችሁ ድምፃውያን፡ 🎤
✨ ዳዊት ጽጌ (Dawit Tsige) 🎤
✨ ገዳ ሃምዳ (Gadaa Hamdaa) 🎤
✨ አዲስ ሙላቱ (Addis Mulatu) 🎤
✨ መስፍን ሽፈራው - ቤቢ (Mesfin Shiferaw) 🎤

ልዩ ስጦታ፦ 💎 በፕሮግራሙ ላይ ለሚታደሙ ጥንዶች ለአንዳቸው የ አልማዝ ቀለበት (Diamond Ring) በድንገተኛ ስጦታ እናበረክታለን! 💍😮 ይህን ልዩ ዕድል እንዳያመልጥዎ! 🥂

ከምትወዱት ሰው ጋር በመሆን በደስታ፣ በዜማ እና በስጦታ የታጀበ የማይረሳ ምሽት እንድታሳልፉ እንጋብዛችኋለን! ❤️ መልካም ቆይታ! ✨💖

🔥 ❤️ 💎 🥂 ✨

በቤኑና ቪሌጅ "The Exclusive Concert” ላይ ነገ እንገናኝ!😊 አሁንም ቦታችሁን የማስያዝ እድል አላችሁ! ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ!🔗 ይመዝገቡ፦ www.theexclusiveval...
13/02/2026

በቤኑና ቪሌጅ "The Exclusive Concert” ላይ ነገ እንገናኝ!😊

አሁንም ቦታችሁን የማስያዝ እድል አላችሁ! ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ!

🔗 ይመዝገቡ፦ www.theexclusivevalentine.com
📞 ስልክ፦ 0904040468 | 0933232373

13/02/2026

ዝግጅታችንን ጨርሰናል! እናንተስ ተመዘገባችሁ?

✨ "The Exclusive Concert” ነገ ነው! 🎤🔥

የዳዊት ፅጌ እና የኮከብ ዘፋኞች ኮንሰርት ምሽት እንዳያመልጣችሁ ዛሬውኑ ቦታችሁን አስይዙ! 🎟️💃🕺

🔗 ይመዝገቡ፦ www.theexclusivevalentine.com 🌐

📞 ስልክ፦ 0904040468 | 0933232373 📱

🌸 ❤️ 🥂 🇪🇹 💍 🏰 🎶 ✨ 📣

የዘንድሮውን የፍቅረኛሞችን ቀን (Valentine's Day) በታላቅ ድምቀት ለማክበር "The Exclusive Valentine" ከ "ማራቶን ስፒሪትስ" ጋር በይፋዊ አጋር መሆኑን ስንገልጽ በደ...
13/02/2026

የዘንድሮውን የፍቅረኛሞችን ቀን (Valentine's Day) በታላቅ ድምቀት ለማክበር "The Exclusive Valentine" ከ "ማራቶን ስፒሪትስ" ጋር በይፋዊ አጋር መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው!

በዝግጅቱ ላይ ምን ይጠብቃችኋል?

🎤 የሙዚቃ ኮንሰርት፦ የካቲት 7 (February 14) በጣፋጭ ዜማዎች ዳዊት ፅጌ እና ተወዳጅ ኣርቲስቶቻችን ምሽቱን ያደምቁታል!

✨ የሁለት ቀን ልዩ በዓል፦ በቤኑና ቪሌጅ (Beynouna Village) የካቲት 7 እና 8 የሚቆይ አስደናቂ ጊዜ።

💎ለ አንድ ጥንድ የሚሰጥ ሞዛይክ ዳይመንድ ቀለበት ጊፍት

ፍቅር በተለየ ሁኔታ በሚከበርበት በዚህ መድረክ ላይ እናንተም የክብራችን እንግዳ ይሁኑ!

📍 ቦታ፦ ቤኑና ቪሌጅ

📅 ቀን፦ የካቲት 7 እና 8

🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ theexclusivevalentine.com

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0904040468 | 0933232373

#ፍቅር #ቫለንታይን

በቤኑና ቪሌጅ የሚደረገው ታላቁ "The Exclusive Concert" ሊጀምር የቀሩት 2 ቀናት ብቻ ናቸው! ቆጥሮ ለማይጠገብ ትዝታና በኢትዮጵያ ለሚደረገው እጅግ ልዩ የፍቅር ምሽት ዝግጅታችን...
12/02/2026

በቤኑና ቪሌጅ የሚደረገው ታላቁ "The Exclusive Concert" ሊጀምር የቀሩት 2 ቀናት ብቻ ናቸው!

ቆጥሮ ለማይጠገብ ትዝታና በኢትዮጵያ ለሚደረገው እጅግ ልዩ የፍቅር ምሽት ዝግጅታችንን አጠናቀናል። አብዛኞቹ ቦታዎች ተይዘዋል፤ የቀሩት ዕድሎች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው! 🔥

የሚጠብቋችሁ ድምፃውያን፡
🎤 ዳዊት ጽጌ (Dawit Tsige)
🎤 ገዳ ሃምድዳ (Gadaa Hamdaa)
🎤 አዲስ ሙላቱ (Addis Mulatu)
🎤 መስፍን ሽፈራው - ቤቢ (Mesfin Shiferaw)

አሁን የሚገኙ ፓኬጆች፡

💎 Exclusive Love: 6 ቦታዎች ብቻ! (199,999 ብር) — ለንጉሳዊ መስተንግዶ 👑
🥂 Love Nest: 32 ቦታዎች ብቻ! (80,000 ብር) — ለፍፁም ሮማንቲክ ምሽት ✨

📍 ቦታ፦ ቤኑና ቪሌጅ (Beynouna Village)
📅 ቀን፦ የካቲት 7 እና 8 (February 14 & 15)

የፍቅር ቀጠሮዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ! 👇

🔗 ይመዝገቡ፦ www.theexclusivevalentine.com
📞 ስልክ፦ 0904040468 | 0933232373

ይህ ምሽት በታሪክ ብቻ የሚወራ ሳይሆን፣ እናንተም የታሪኩ አካል የምትሆኑበት ነው! ❤️

የመጨረሻ 48 ሰዓታት! ⏳በቤኑና ቪሌጅ ለሚካሄደው "The Exclusive Concert" የቀሩት ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው። አብዛኞቹ ቦታዎች ተይዘዋል ፣ እድሉ እንዳያመልጥዎ ይህ ታሪካዊ ምሽት...
12/02/2026

የመጨረሻ 48 ሰዓታት! ⏳

በቤኑና ቪሌጅ ለሚካሄደው "The Exclusive Concert" የቀሩት ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው። አብዛኞቹ ቦታዎች ተይዘዋል ፣ እድሉ እንዳያመልጥዎ ይህ ታሪካዊ ምሽት ላይ መገኘት አለባችሁ!

🎤 ዳዊት ጽጌ (Dawit Tsige)
🎤 ገዳ ሃምድዳ (Gadaa Hamdaa)
🎤 አዲስ ሙላቱ (Addis Mulatu)
🎤 መስፍን ሽፈራው - ቤቢ (Mesfin Shiferaw)

📍 ቦታ: ቤኑና ቪሌጅ (Beynouna Village)

📅 ቀን: የካቲት 7 እና 8 (February 14 & 15)

Exclusive Love: 6 ቦታዎች ብቻ! (199,999 ብር)

Love Nest: 32 ቦታዎች ብቻ! (80,000 ብር)

የፍቅር ቀጠሮዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ! 👇🥂

እዚህ ጋር ይመዝገቡ🔗 www.theexclusivevalentine.com

📞 ስልክ፡ 0904040468 | 0933232373

⏳ የመጨረሻ እድል ⏳እጅግ ተናፋቂ የሆነው The Exclusive Concert ሊደረግ የቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው!🏃‍♂️💨 አብዛኛው ቦታ ቀድሞ ተይዟል፤ የቀሩትን ጥቂት ጥቅሎች (Packa...
11/02/2026

⏳ የመጨረሻ እድል ⏳

እጅግ ተናፋቂ የሆነው The Exclusive Concert ሊደረግ የቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ናቸው!

🏃‍♂️💨 አብዛኛው ቦታ ቀድሞ ተይዟል፤ የቀሩትን ጥቂት ጥቅሎች (Packages) በመጠቀም ለምትወዱት ሰው የማይረሳ ትዝታ ስጦታ ያድርጉ! 🎁✨

🛑 አሁኑኑ ይያዙ (Limited Availability):

• Love Nest (For 2): 💰 80,000 ETB | (35 ቦታዎች ብቻ! 🕊)

ለጥንዶች ልዩ ምቾት እና ቅርበት የተዘጋጀ።

• Exclusive Love (For 2): 💰 199,999 ETB | (6 ቦታዎች ብቻ! 💎)

ፍፁም ክብርና ቅንጦት ለሚፈልጉ።

🎶 የፍቅር ምሽቱን የሚያደምቁት:

የልብ ትርታን በሚያሞቁ ዜማዎቻቸው ድንቅ ድምፃውያን ይጠብቋችኋል:

🎤 ዳዊት ጽጌ (Dawit Tsige)
🎤 ገዳ ሃምድዳ (Gadaa Hamdaa)
🎤 አዲስ ሙላቱ (Addis Mulatu)
🎤 መስፍን ሽፈራው - ቤቢ (Mesfin Shiferaw)

📍 ቦታ: ቤኑና ቪሌጅ (Beynouna Village)

📅 ቀን: የካቲት 7 እና 8 (February 14 & 15)

"ፍቅርን በክብር እናክብር!" 🥂
ለበለጠ መረጃ እና ቦታ ለመያዝ አሁኑኑ ይደውሉ! 📞

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 02:00 - 12:00
Tuesday 02:00 - 12:00
Wednesday 02:00 - 12:00
Thursday 02:00 - 12:00
Friday 02:00 - 12:00
Saturday 02:00 - 12:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NZ Communications posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share