Fahd Elli - Importer

Fahd Elli - Importer “IMPORT ስጀምር ማንም አላገዘኝም፣ እንደኔ እንዳትከስሩና እንዳትንገላቱ ልምዴን ማካፈል ላይ እገኛለው!” Fahd Elli
(6)

28/07/2026

🇩🇯 Song plus ብናስመጣው ከገበያ ምን ያህል ይቀንሳል?

28/07/2026

🚨ነጋዴዎች ፍጠኑ! 🚨

27/07/2026

Volkswagen id6 crozz/pro/ full electric, 601km 150kw

27/07/2026

በአጭሩ!

26/07/2026

📞 ዛሬ ስልኬን አንስቼ ደወልኩ።

🏆 ያገዝኳቸው አስመጪዎች የት ደረሱ ?📞 ዛሬ ስልኬን አንስቼ ለአብዛኞቹ ደወልኩላቸው።➢ ከምንም በላይ ያስደሰተኝ አሁንም ማስመጣታቸው ብቻ ሳይሆን አጠገባቸው ያሉ ጓደኞቻቸውን እንዲያስመጡ ማ...
26/07/2026

🏆 ያገዝኳቸው አስመጪዎች የት ደረሱ ?

📞 ዛሬ ስልኬን አንስቼ ለአብዛኞቹ ደወልኩላቸው።

➢ ከምንም በላይ ያስደሰተኝ አሁንም ማስመጣታቸው ብቻ ሳይሆን አጠገባቸው ያሉ ጓደኞቻቸውን እንዲያስመጡ ማገዛቸው ነው!

🤔 እስኪ አስቡት... አስመጪዎች አጠገባችን ያለውን ብንደግፍ የስንት ነጋዴ ሕልም እውን ይሆን ነበር?

➢ እኔ አቅሜ የፈቀደውን ያህል ነጋዴዎችን አስመጪ ለማድረግ ቃል እገባለሁ!

👉 ሰሞኑን በእኛ እገዛ ያስመጡ ነጋዴዎች ስላሉ በነሱ ቦታ ጥቂት ነጋዴዎችን ለማገዝ፦

🎉ነገ ሰኞ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ የIMPORT ምዝገባ እንጀምራለን!

➢ ግን መቀበል ከመጀመሬ በፊት እንዳታስመጡ የያዛችሁን ነገር ማወቅ እፈልጋለሁ!

🚨 Comment አድርጉልኝ፣ ሁሉንም አነባለሁ።

25/07/2026

ትርፍ ምን ያህል ነው?

21/07/2026

🏦 ከባንክ ያለ ኮላተራል የምንበደርበት መንገድ!

20/07/2026

ኮንቴነር የሚወረሰው ለምንድነው?

18/07/2026

BYD E2 ለማስመጣት ምን ያህል ይፈጃል?

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fahd Elli - Importer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fahd Elli - Importer:

Share