NXT Trading PLC

NXT Trading PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from NXT Trading PLC, Gabon Street, Addis Ababa.

ኤን ኤክስ ቲ ሶፍትዌር ድርጅቶች እንዲያድጉ፣ አሰራራቸውን በቴክኖሎጂ እንዲያዘምኑ እና ከሚለዋወጡ የዲጂታል ሁኔታዎች ጋር እንዲላመዱ የሚያግዙ የፈጠራ ውጤት የሆኑ ዲጂታል መፍትሄዎችን በማቅረብ ላይ የሚያተኩር የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው። ድርጅትዎ በቴክኖሎጂ ለማዘምን ያግኙን !
ስልክ፦ +251980774070 | +251972469210

11/09/2026

እንክዋን ለ2019 በሰላም እና በጤና አደረስዎት !
NXT sofyware በአዲሱ ዓመት ለድርጅትዎ ነፃ ዌብ ሳይት አዘጋጅቶላችዋል ፦

የድርጅትዎን ነጻ ዌብሳይት ለማግኘት ከስር ያለውን ፎርም ይሙሉ!

👉 https://forms.gle/VDysj86wMpR7UUmG9

📞 0980774070 / 0972469210
🌐 nxtsoftwares.com

መልካም በዓል!

አዲስ ዓመት፣ አዲስ ዌብሳይት! ERP ሲስተምዎን ሲያሰሩ ዌብሳይትዎን በነፃ እንሰራሎታለን — ቅናሹ ለትንሽ ጊዜ ብቻ ነው። 📞 0980774070 / 0972469210 🌐 nxtsoftwares.c...
26/08/2026

አዲስ ዓመት፣ አዲስ ዌብሳይት!

ERP ሲስተምዎን ሲያሰሩ ዌብሳይትዎን በነፃ እንሰራሎታለን —

ቅናሹ ለትንሽ ጊዜ ብቻ ነው።

📞 0980774070 / 0972469210
🌐 nxtsoftwares.com

ሙሉ ቢዝነስዎን በአንድ ዲጂታል  ERP ሲስተም በቀላሉ ያስተዳድሩ!በወር በ20,000 ETB ብቻ፣ የስራ እንቅስቃሴዎን ያቃልሉ፣ ቅልጥፍናን ይጨምሩ፣ እንዲሁም ሁሉንም መረጃዎች በአንድ ቦታ ይ...
01/07/2026

ሙሉ ቢዝነስዎን በአንድ ዲጂታል ERP ሲስተም በቀላሉ ያስተዳድሩ!

በወር በ20,000 ETB ብቻ፣ የስራ እንቅስቃሴዎን ያቃልሉ፣ ቅልጥፍናን ይጨምሩ፣ እንዲሁም ሁሉንም መረጃዎች በአንድ ቦታ ይሰብስቡ።

💻 የድርጅትዎን አሰራር እንዴት እንደሚያሻሽል ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ይሞክሩ:-
👉 https://forms.gle/7yEXk128AYoa81Xy5

📞 0980774070 / 0972469210
🌐 nxtsoftwares.com

የእቁብ አስተዳደርዎን ወደ ዲጂታል ዘመን ያሸጋግሩ!በNXT የእቁብ አስተዳደር ሲስተም አባላትን በቀላሉ ያስተዳድሩ፣ ክፍያዎችን ይከታተሉ፣ ዕጣዎችን ያስተዳድሩ እና ሪፖርቶችን በቅጽበት ያግኙ።...
28/06/2026

የእቁብ አስተዳደርዎን ወደ ዲጂታል ዘመን ያሸጋግሩ!

በNXT የእቁብ አስተዳደር ሲስተም አባላትን በቀላሉ ያስተዳድሩ፣ ክፍያዎችን ይከታተሉ፣ ዕጣዎችን ያስተዳድሩ እና ሪፖርቶችን በቅጽበት ያግኙ።

✔ ቀላል
✔ ፈጣን
✔ አስተማማኝ

ሲስተሙን (FREE DEMO) ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇
https://form.jotform.com/261481669562063

ዛሬውኑ ያናግሩን እና ነፃ ዴሞ ያግኙ!
📞 0980774070 | 0972469210
🌐 www.nxtsoftwares.com

#ዕቁብ #ዲጂታልዕቁብ #ኢትዮጵያ #ቴክኖሎጂ

At NXT Software, we help organizations streamline operations, improve customer experiences, and accelerate growth throug...
19/06/2026

At NXT Software, we help organizations streamline operations, improve customer experiences, and accelerate growth through innovative digital solutions.
Our recent projects include:

✅ Mobile Application Development for Tomoca Farm/Coffee
✅ Food & Beverage Digital Application solution Bewell Trading
✅ Hospital Website & Digital System Implementation for Semah Hospital

From custom software development and mobile applications to websites and enterprise systems, we build technology that solves real business challenges.

Ready to digitize your operations?
Click the link below to schedule a free consultation!
https://forms.gle/ZRAWMgQHjoALi2oh7

📞 0980 774 070 | 0972 469 210

ንግድዎን  በERP ያሳድጉ!NXT Software ለኢትዮጵያ ንግዶች ፍላጎት የተስማማ  ERP ሶፍትዌር ያበለጽጋል።✅ የዕቃ ክምችት እና ሽያጭ አስተዳደር✅ የሰራተኞች እና ደመወዝ አስተዳደር✅ ...
12/06/2026

ንግድዎን በERP ያሳድጉ!
NXT Software ለኢትዮጵያ ንግዶች ፍላጎት የተስማማ ERP ሶፍትዌር ያበለጽጋል።

✅ የዕቃ ክምችት እና ሽያጭ አስተዳደር
✅ የሰራተኞች እና ደመወዝ አስተዳደር
✅ የፋይናንስ እና የሂሳብ አስተዳደር
✅ ለንግድዎ በተለይ የተበጀ ሲስተም

💰 ወርሀዊከ 20,000 ብር ጀምሮ

📞 0980774070 / 0972469210
🌐 nxtsoftwares.com

አዲስ ምዕራፍ ጀምረናል! ከ Addispay Financial Technology ጋር ተባብረን ለድርጅቶች  ይበልጥ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ ዲጂታል መፍትሄዎችን ለማቅረብ አቅደናል።ለበለጠ መረጃ፡ 09...
06/06/2026

አዲስ ምዕራፍ ጀምረናል!
ከ Addispay Financial Technology ጋር ተባብረን ለድርጅቶች ይበልጥ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ ዲጂታል መፍትሄዎችን ለማቅረብ አቅደናል።

ለበለጠ መረጃ፡ 0980774070 / 0972469210
🌐 nxtsoftwares.com

ሰውን ሰው ያደረገው ዕቁብ ነው! ታዲያ ይህንን ጠቃሚ ባህላችንን ለምን ዘመናዊ አናደርገውም?NXT Software ለዕቁብዎ የሚሆን ዘመናዊ መተግበሪያን ይዞሎት ቀርቧል፦✅ ለማስተዳደር እጅግ ቀ...
30/05/2026

ሰውን ሰው ያደረገው ዕቁብ ነው! ታዲያ ይህንን ጠቃሚ ባህላችንን ለምን ዘመናዊ አናደርገውም?

NXT Software ለዕቁብዎ የሚሆን ዘመናዊ መተግበሪያን ይዞሎት ቀርቧል፦
✅ ለማስተዳደር እጅግ ቀላል
✅ ለሁሉም አባላት ግልፅ የሆነ አሰራር

የዲጂታል ዕቁብን አሰራር ለመተግበር እና ለመሞከር ዝግጁ ነዎት?

ሲስተሙን (FREE DEMO) ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇
https://form.jotform.com/261481669562063

🌐 nxtsoftwares.com
📞 0980774070 / 0972469210

#ዕቁብ #ዲጂታልዕቁብ #ኢትዮጵያ #ቴክኖሎጂ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ። ዒድ ሙባረክ! 🌙✨NXT ...
27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ።

ዒድ ሙባረክ! 🌙✨

NXT Software
🌐 nxtsoftwares.com
📞 0980774070 / 0972469210

#አረፋ

የንብረት አስተዳደርዎን ወደ ዘመናዊ ደረጃ ያሳድጉ!በNXT Software የInventory Management System የንብረት እንቅስቃሴዎን ይቆጣጠሩ፣ ስህተቶችን ይቀንሱ እና የንግድዎን ፍ...
23/05/2026

የንብረት አስተዳደርዎን ወደ ዘመናዊ ደረጃ ያሳድጉ!

በNXT Software የInventory Management System የንብረት እንቅስቃሴዎን ይቆጣጠሩ፣ ስህተቶችን ይቀንሱ እና የንግድዎን ፍጥነት ያሳድጉ!

✅ የንብረት መግቢያና መውጫ ቁጥጥር
✅ ፈጣን እና ቀላል ሪፖርት
✅ ለማንኛውም ንግድ ተስማሚ

👉 በወር 20,000 ብር ብቻ

ነፃ Demo ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ የጠቀሙ
👉 https://forms.gle/FpatYCtn5PPNSzMY7

ዛሬውኑ ያናግሩን!
🌐 nxtsoftwares.com
📱 0980774070 / 0972469210

Address

Gabon Street
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:00
Tuesday 08:30 - 18:00
Wednesday 08:30 - 18:00
Thursday 08:30 - 18:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 18:00

Telephone

+251115574409

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NXT Trading PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to NXT Trading PLC:

Shortcuts

Share