Mensur Jemal Official

Mensur Jemal Official ይህ ትክክለኛው የፌስብክ ፔጅ ነው! follow Like ያድርጉ

11/04/2025

እባካችሁ ደጋግ ኢትዮጵያዊን ፣ እባካችሁ ሼር

የሰው ልጅ ረሺ ነውና እኛም ሙሀመድ ሰኢድን ነበር ብለን መርሳታችን አይቀርም :: አራት ልጆቹ ግን የማይረሱት ሁኖ ያጎድላቸዋል:: አሁን ያለንበት ሀዘን ስሜት ሳይተንፍስ ማንንም ሳንጠብቅ አሻራችንን አሁን እናሳርፍ
የአካውንት ስም:- ነጃት አብዱልመናም ጡሃ (ሚስቱ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000458278297

ሼር ፖስት በማድረግ በዋትስአፕም በቴሌግራም ግሩፕም ለሰዎች በመላክም በዚህ ኸይራ ስራ አሻራችንን እናሳርፍ

29/12/2024
ረመዳን ሙባረክ! እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!Ramadan mubarek!Baga baatii ramadaanaan isi ga'e!
10/03/2024

ረመዳን ሙባረክ!
እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!
Ramadan mubarek!
Baga baatii ramadaanaan isi ga'e!

ወዶቼ !
04/02/2024

ወዶቼ !

የአሏህ ቃል ቁርኣን መመሪያው አድርጉ የያዘ ትውልድ ሰው ወድቆ ተሸንፎ አይቀርም!!  ድል ለወንድሞቻችን Mensur Jemal Official
19/10/2023

የአሏህ ቃል ቁርኣን መመሪያው አድርጉ የያዘ ትውልድ ሰው ወድቆ ተሸንፎ አይቀርም!! ድል ለወንድሞቻችን Mensur Jemal Official

19/10/2023

አስታውሱ! የፍልስጤም የጋዛ ህዝቦች አላህ ዘንድ ምድር ላይ ካሉ ፍጡሮች ሁሉ በጣም የተከበሩት ናቸው።

| የቢሳን መልዕክት ከጋዛ
ቢሳን እባላለሁ። 19 አመቴ ነው። በኔ ውዷ ጋዛ ነበር የተወለድኩት ፤ የምኖረውም በኔ ውዷ ጋዛ ነው እና የምሞተውም በኔ ውዷ ጋዛ ነው።

ሶስተኛ አመት የጤና ተማሪ ነኝ። ገና ያልሄድኩት ረጅም መንገድ እና ገና ያላሳካኋቸው ህልሞች አሉኝ! በጣም የሚጨነቁ ተወዳጅ ፤ የምወዳቸው እና የሚወዱኝ ቤተሰቦች አሉኝ።

ለአሁን ልፅፍላችሁ እችላለሁ። ከሰከንዶች ፤ ከደቂቃዎች ወይም ከሰአታት በኋላ ግን (ልፅፍላችሁ) አልችልም። ይቅርታ አድርጉልኝ! የኔን እና የሁሉንም ሸሂዶች ስም አስታውሱ። ምስላችንን በትዝታዎቻችሁ ቀርፃችሁ ያዙ።

አስታውሱ! የጋዛ ህዝቦች አላህ ዘንድ ምድር ላይ ካሉ ፍጡሮች ሁሉ በጣም የተከበሩት ናቸው። እኛ ላይ ያሴረ ማንኛውም ሰው እንደ ሰው ልጅ ክብር የለውም። ቅሬታችንን ለአላህ እናቀርባለን ይቅርም አንላችሁም።❞

ቢሳን ሸሂድ ሆናለች። እኛም ስሟን አንረሳም። መልኳንም በውስጣችን ቀርፀናል።

እባካችሁን ሼር ሼር በማድረግ ያዳርሱ!
follow |~ Amir Adem / አሚር አደም

ወዶቼ ፣ የዛሬ ጁመዓ ነው ቀናችሁ በደስታ በተወዳጁ ለዓላማት እዝነት የተደረገው በተላኩት በነብዩ ሙሐመድ (ሰ,ዐ,ወ) ላይ በሰለዋት አድምቁ ፣ ለአሏህ ብዬ እወዳችዋለሁ ።
06/10/2023

ወዶቼ ፣ የዛሬ ጁመዓ ነው ቀናችሁ በደስታ በተወዳጁ ለዓላማት እዝነት የተደረገው በተላኩት በነብዩ ሙሐመድ (ሰ,ዐ,ወ) ላይ በሰለዋት አድምቁ ፣ ለአሏህ ብዬ እወዳችዋለሁ ።

በአላህ የሚተማመን መቼም ተስፋ አይቆርጥም 👍
18/08/2023

በአላህ የሚተማመን መቼም
ተስፋ አይቆርጥም 👍

ይህንን ታዳጊ ልጅ ምስል ፎቶ በደንብ ተመልከቱ በምስሉ ላይ የተሳማቹን ሃሳብ በኮሜት ያስቀምጡልኝ  ??  ኮሜት
22/07/2023

ይህንን ታዳጊ ልጅ ምስል ፎቶ በደንብ ተመልከቱ በምስሉ ላይ የተሳማቹን ሃሳብ በኮሜት ያስቀምጡልኝ ?? ኮሜት

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mensur Jemal Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share