እንትና ሞባይል ሱቅ Entna Mobile Shop

እንትና ሞባይል ሱቅ Entna Mobile Shop የተለያዩ ኦሪጂናል ስልኮች፣ ላፕቶፖችና ታብሌቶችን በተመጣ?

06/05/2024

DV 2025 result

Mug printing
10/01/2024

Mug printing

https://youtu.be/BZHU87-LD6E
31/12/2023

https://youtu.be/BZHU87-LD6E

How to make Money from Home No Office, License, Experience, Initial Capital00:00 Intro01:09 Video Editing03:46 Social Media Marketing07:59 TikTok Marketin...

23/04/2023

Fun

16/01/2023
ሰሞኑን አለምን እያነጋገረ ያለው ለብዙዎች መነቃቃትን የፈጠረውን ወጣት Ghanim Almuftah እናስተዋውቃችሁ በኳታር የአለም ዋንጫ ላይ መክፈቻ መድረክ ላይ ከMorgan freeman ጋር ...
24/11/2022

ሰሞኑን አለምን እያነጋገረ ያለው ለብዙዎች መነቃቃትን የፈጠረውን ወጣት Ghanim Almuftah እናስተዋውቃችሁ

በኳታር የአለም ዋንጫ ላይ መክፈቻ መድረክ ላይ ከMorgan freeman ጋር ያየነው አስደናቂ ልጅ Ghanim Almuftah ይባላል። የተወለደው በ2005 አመተ ምህረት ሲሆን ይህ ልጅ ሲወለድ ጀምሮ በCuadal regression syndrome በሚባል ችግር የተጠቃ ነው።

በጣም የሚያስገርመው ነገር ይህ ችግር በሂወቱ ላይ ያጋጠሙትን ችግሮች ሁሉ አልፎ ስኬታማ ከምንላቸው ሰዎች ጎን እንዳይሆን አላገደውም።

Ghanim ከመወለዱ በፊት ብዙ ሰው ይህ ልጅ ተወልዶ ከሚሰቃይ ለእናቱ እንድታስወርደው ይመክሯት እንደነበር ይነገራል። በስተመጨረሻ ግን እናቱም አባቱም የወሰኑት Ghanimን ለመውለድ እና ያሉት ነገር "I will be his left leg and you will be his right leg" ነበር። ከዛም ከተወለደ በዃላ ሲያድግ በትምህርት ቤት ጓደኞቹ የሚደርስበት መሳለቅ፣ እና ዘለፋ ነበር።

ሁልጊዜም ከጎኑ የነበረችው እናቱ በራስ መተማመን እንዲኖረው ፣ እና በሰዎች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ እንዲሆን እረድታዋለች።

Ghanim የወደፊት ህልሙ ፓራሊምፒያን( አካል ጉዳተኞች የሚሰሩት አትሌቲክስ) መሆን ነው ። ጋኒም ዋና፣ ስኩባ ዳይቪንግ፣ እግር ኳስ፣ የእግር ጉዞ እና የስኬት ቦርዲንግ የሱ ተወዳጅ ስፖርቶች ናቸው ።

አሁን ላይ Ghanim በሶሻል ሚዲያ ከ3 ሚሊየን በላይ ተከታይ ያለው በኳታር ብቻ ሳይሆን በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅነት ፣አክብሮት ፣ስኬታማ እና ተወዳጅነትን ያገኘ የFIFA አምባሳደር ፣motivational speaker ነው።

Dv 2024
07/10/2022

Dv 2024

አሞላል በሞባይልና ኮምፕዩተር | dv lottery 2024 registration | dv lottery | DV2024dv lottery,dv lottery 2022,dc lottery 4,dv lottery 2024 results,dv lott...

04/08/2022

🔊 ዛሬ የምነግራቹ ያገለገለ ስልክ ከ ሰው ላይ ስትገዙ ማድረግ ያለባችሁን ጥንቃቄ እና ማረጋገጥ ያለባችሁን ነገሮች ናቸው....

❗️ከስር የዘረዘርኳቸው ነገሮች በ እናንተ ፍላጎት ልትተዋቸውም ትችላላቹ

➜ በመጀመሪያ ከስልኩ Screen ጀምሩ ና የፊት screen ኑ አለመሰበሩን ጉዳት አለመድረሱን አጣሩ

➜ በመቀጠል የፊት ካሜራው ላይ ጉዳት አለመድረሱን አጣሩ / ጥራቱን ሳይሆን ከተሰበረ ምናምን

➜ አሁን ወደ ጎን ሂዱና የጎን volume እና power buttons መታዘዝ አለመታዘዛቸውን አረጋግጡ

➜በመቀጠል ወደ ኀላ ዙሩና ከኀላ ያሉትን እንደፊቱ አጣሩ

➜ቀጣይ ስልኩ የ sim card በትክክል መቀበሉን, Sd card, Earphone እና በተጨማሪም USB የሚቀበል መሆኑን አጣሩ/ ይሄ ሊቀርም ይችላል ግን ቢሰራ በጣም ጥሩ ነው በቀላሉ በ Connector usb flash በስልካቹ መጠቀም ትችላላቹ። ስልኩን የ ኀላ ክዳን የሚከፈት ከሆነም የ ባትሪ power ስንት እንደሆነ ማየት ትችላላቹ።የማይከፈት ከሆነ ወይም ካልተፃፈ ቡሀላ መፍትሄውን ነግራቹአለው።

➜ ቀጣም ወደ ውስጥ እንግባ የ lock screen check አድርጉ ወደ ውስጥ ገብታችሁም Call, sms,WiFi አጣሩ
➜ አሁን የስልኩን camera, ቅድም ያስገባቹትን sd card ማንበቡን አረጋግጡ

➜ አሁን ከዚህ ቡሀላ ያለውን ሙሉ ነገር ለማጣራት አንድ አኘ ብቻ ስልኩ ላይ መጫን ይበቃል።Device info ይባላል በጣም ገራሚ አኘ ነው ከሌሎች አፓች በተለየ መልኩ ሁሉንም የስልኩን መረጃ ማረጋገጥ ያስችላችኀል።ቅድም ያልኳችሁንም Battery States በዚህ አኘ ማየት ትችላላቹ።

➜ ምናልባት ሰውየው አኘ በ xender ስትላላኩ እንዳይደብረው በቀላሉ አፑን መጀመሪያ memory card ላይ copy አርጋቹ አስቀምጡ በመቀጠልም Memory check ለማረግ ስታስገቡ install አርጋቹ ማየት ነው።አፑ ሁሉንም ነገር ያሳያል

✳️ አሁን አንድ የማቀር ነገር አለ የምትገዙት ስልክ Original ወይስ copy መሆኑን ማረጋገጥ።ይሄም በፍላጎታችሁ ላይ ይወሰናል 👇👇👇

🤜 መጀመሪያ ስልኩ ላይ * #06 # አስገቡ እና የ ስልኩን imei no አግኙ/ያዙ

🤜 http://www.imei.info ወደ ዚህ Website ሂዱ እና የ ስልኩን Imei no አስገቡ

🤜 ከዛ search አርጎ ያመጣው የዛን ስል information ከሆነ original ነው👍 ማለት ለው የ ሌላ ስልክ info ካመጣ ደሞ FAKE 😭

🔊 አሁን ሙሉ መረጃውን አውቃችኀል ስልኩን መግዛትም መተውም ትችላላቹ.....

Address

Djibouti Street
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንትና ሞባይል ሱቅ Entna Mobile Shop posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እንትና ሞባይል ሱቅ Entna Mobile Shop:

Share