ሀበሻ የመኪናና አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ/habesha CAR BROKERs

ሀበሻ የመኪናና አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ/habesha CAR BROKERs የዚህ ገፅ ዋና ዓላማ... ማንኛውም ሰው መግዛትም ሆነ መሸጥ የሚ

ሚድሩፍ 2010 ሞዴል የሚሸጥ ያለውምንም ግጭት ግልብጥ የሌለው 0912371413 ደውል።
28/12/2021

ሚድሩፍ 2010 ሞዴል የሚሸጥ ያለው
ምንም ግጭት ግልብጥ የሌለው 0912371413 ደውል።

የሚሸጥ ባዶ መሬት ያለው 2000ካሜ ከዛ በላይ ለትምህርት ቤት የሚፈለግአዲሱ ገበያ ጳውሎስ መድሀኒያለም አካባቢ ይፈለጋል። 0912371413
28/12/2021

የሚሸጥ ባዶ መሬት ያለው 2000ካሜ ከዛ በላይ ለትምህርት ቤት የሚፈለግ
አዲሱ ገበያ ጳውሎስ መድሀኒያለም አካባቢ ይፈለጋል። 0912371413

ሲኖ ገልባጭ 2016 ሞዴልሰሌዳ 88+++ባንክ 300ሺሰም ማዞሪያ 50ሺጎማ 8ቱ 80%ግጭት ግልብጥ ንክኪ የለውምዋጋ ባንኩን ጨምሮ 2.350ሺለበለጠ መአጃ ቴሌግራም👉👉👉t.me/habeshacar
28/12/2021

ሲኖ ገልባጭ
2016 ሞዴል
ሰሌዳ 88+++
ባንክ 300ሺ
ሰም ማዞሪያ 50ሺ
ጎማ 8ቱ 80%
ግጭት ግልብጥ ንክኪ የለውም
ዋጋ ባንኩን ጨምሮ 2.350ሺ
ለበለጠ መአጃ ቴሌግራም👉👉👉t.me/habeshacar

28/12/2021

ማንኛውንም መሸጥ ወይም መግዛት የሚፈልጉት ነገር ካለ በት መኪና መሬት ማሽን ወዘተ ይደውሉ በቴሌግራም ያግኙን t.me/habeshacar

17/11/2020

።።።።።።።የዛሬ ዉስጤን የነኩኝ ፎቶዎች።።።።።።።ተ

27/09/2020

እኔ የሙዚቃ ባለሙያ አይደለሁም።ግን ጥሩ የሙዚቃ አድማጭ ነኝ ያው እንደነሱ ከሪትም ወጥተሃል ዜማውን አልተረዳኻውም ምናምን የሚል የባለሙያ ቃላቶችን ባላውቅም ሙዚቃ ጥሩ ና መጥፎ ሲሆን ባለኝ የረጅም ጊዜ ሙዚቃ የማዳመጥ ልምድ ተነስቸ ይታወቀኛል።ዛሬ ፋና ቴሌቪዥን ያስተላልፍ የነበረው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ ብዙ ነገር ታዝበናል።እኔም ታዝቢያለሁ።
1ኛ ተመልካች ውድድሩን ተመልክቶ የራሱን ምርጥ እንዲመረጥ ከተደረገ ቡኃላ የሲስተም ችግር ስላጋጠመን ሰርዘነዋል (ብራቸውን ከሰበሰቡ ቡኃላ)ከትልቅ ከሚባል ተቋም ያሳፍራል።
2ኛ የዳኞች ገለልተኛነት ያጠራጥራል(ለኔ) አንድ ሰው የሙዚቃ ባለሙያ ስለሆነ ብቻ ዳኛ መሆን አይችልም ዛሬ በግልጽ ታይቷል።ዳኛ ከመሆን ወይም ከመዳኘት በፊት ስነ ምግባር ግብረገብነት ብሎም ሌሎች መሰረታዊ የሚባሉ ነገሮችን ማሰብ ያስፈልጋል።
3ኛ መድረክ መሪ (የኘሮግራም መሪዎች)ቢያንስ ለዛ ሊኖራቸው ይገባል።እውነቱን ለመናገር ይሄንን ፕሮግራም ለረጅም ጊዜ ስከታተለው የፕሮግራም መሪዎቹ ለዛ ቢስ ናቸው።ምናቸውም ኘሮግራም ለመምራት አይመጥኑም።
4ኛ ፋና ቲቪ ከእንደዚህ አይነቱ አስቀያሚና አስነዋሪ ስራ መታረም አለበት።ምክንያቱም ለሚቀጥሉት ተተኪ ወጣቶች ስለሚሚለከቱት።ማሰብ ያስፈልጋል።

ከዚህ ምስል ምን ተረዳችሁ?
19/02/2020

ከዚህ ምስል ምን ተረዳችሁ?

16/12/2019
23/08/2018

ከጎራው ዘልቄ እስኪ ልነጋገር
ካለሰው ቢወዱት ምን ያደርጋል ሀገር
የኔ ውብ ከተማ
ህንፃ መች ሆነና የድንጋይ ክምር
የኔ ውብ ከተማ
መንገድ መች ሆነና የድንጋይ አጥር
የኔ ውብ ከተማ የኔ ውብ ሀገር
የሰው ልጅ ልብ ነው
የሌለው ዳርቻ የሌለው ድንበር
ህንፃው ምን ቢረዝም ምን ቢፀዳ ቤቱ
መንገዱ ቢሰፋ ቢንጣለል አስፋልቱ
ሰው ሰው ካልሸተተ ምንድነው ውበቱ
የኔ ውብ የምለው
የሰውን ልብ ነው
ደራሲ:-በዓሉ ግርማ ከ ኦሮማይ መፅሐፍ የተወሰደ ገፅ 250-251

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912371413

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሀበሻ የመኪናና አጠቃላይ የኮሚሽን ስራ/habesha CAR BROKERs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share