JobVacancy.et ስራ

JobVacancy.et ስራ Job Vacancy in Ethiopia

25/02/2026

1. Job title: contact support officer
Req: Bsc./B.A in IT, Business
Experience: 0 years
Number :5
Skill: Computer, Excellent communication, being a Multilingual is plus

2. Digital Marketing officer
Req: BA/BSc. in Marketing Manager, Business, IT
Certificate on Digital Marketing is plus
Experiences: 0 years
Number :5

3. Graphics Designer and content creater
- Req: Adobe Ill, Photoshop certificate
Experiences: 0
Number: 1

All salaries are negotiable, work place/Office Hayat /Summit 72.
(Gojjebneas Tech, PLC, a technology startup)

Send your cv to
[email protected],
Or call via 0906137077
በየቀኑ አዳዲስ ስራወችን ይመልከቱ ለሌሉችም ሼር ያድርጉ👇

የሚሸጥ 20/80➮ቦታ  ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም ደረጃ 6ኛ ላይ➮84ካሬ ሜትር  ➮ ባለ 2 መኝታ➮እድሳት ሙሉሴራማክ ቻክ ቦርድ የተሰራ  ቤት ነዉ የራሱ ኪቺን ካብኔትም አለዉቀሪ እዳ 475ሺ...
31/10/2025

የሚሸጥ 20/80
➮ቦታ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም
ደረጃ 6ኛ ላይ
➮84ካሬ ሜትር
➮ ባለ 2 መኝታ
➮እድሳት ሙሉሴራማክ ቻክ ቦርድ የተሰራ ቤት ነዉ
የራሱ ኪቺን ካብኔትም አለዉ
ቀሪ እዳ 475ሺ አለበት
ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ ላይ ይገኛል
መሸጫ ዋጋ 3.7ሚሊየን
አማራጭ በጣም ብዙ ቤቶቺ አሉን ይደዉሉ

0903386655/0941425299
ተጨማሪ መረጃወችን በቴሌግራም ይመልከቱ👇
https://t.me/Hellomerkato_Official

30/10/2025

Sales & Customer Engagement Officers

Location: Addis Ababa, Ethiopia
Job Type: On-site - (Full-time)
Job Deadline: October 25 2025
Gender Needed: Female
Vacancies: 4
Education : Diploma

Experience Level: junior

Job Description
Are you confident, creative, and ready to build a successful career in sales and customer engagement within the travel industry?

Moja Travels is seeking intelligent, outgoing, and tech-savvy female professionals to join our team. This role is ideal for candidates who enjoy engaging with people, creating fun content, and thriving in a dynamic, fast-paced environment.

Key Responsibilities:

Promote and sell travel packages both online and face-to-face

Communicate with clients through social media, phone, and in person

Create simple & fun digital content (photos, videos, reels) for promotions

Respond to customer inquiries quickly and professionally

Support marketing activities and represent Moja Travel at events

Requirements:

Diploma or higher in any field

Basic computer and smartphone skills (social media, email, content creation)

Computer typing speed of 25 WPM or more

Good communication skills and confident personality

Well-presented, organized, and eager to learn

What We Offer:

Competitive salary

Opportunities for international travel and placement

Fun, professional, and supportive work environment

A chance to grow with a modern and future-focused travel company

To Apply:
Email your updated CV & your social media links if any to: [email protected]
Subject line: Application – Sales & Customer Engagement Officer

Start your journey with Moja Travels — where confidence, creativity, and travel come together.

Follow us for daily job alert👇
Telegram Channel https://t.me/JobVacancy_ET
Facebook👇

https://www.facebook.com/JobEthiopia

22/08/2025
30/06/2025

አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ
1. Hotel Receptionist
▻Experience : One year and above
▻Quantity required : 4

2. ዋና ሼፍ
▻የስራ ልምድ: ከአንድ አመት በላይ
▻ ፆታ:- ሴትና ወንድ
▻ብዛት : 3

3. ፅዳት
የስራ ልምድ: ዜሮ አመት
ፆታ: 6 ሰው

#ለሁሉም ስራወች የስራ ቦታ : ሃያሁለት አደይ አበባ ስታዲየም አጠገብ
ለበለጠ መረጃ👇
ስልክ: 0911803173
Telegram▻

ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ!

27/05/2025

አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ‼️
📌አድራሻ፡- ቃሊቲ ገላን ኮንዶሚኒየም
1.ዋና ባርቴንደር=ብዛት 2
የስራ ልምድ -በባርቴንደር 2ዓመትና ከዛ በላይ የሰራ

2.ረዳት ባርቴንደር ብዛት 2

3.ድራፍት ቀጂ ብዛት 2

4.አስተናጋጅ ብዛት 5
የትምህርት ደረጃ
• ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ
የስራ ልምድ
• 1 ዓመትና ከዛ በላይ
5. የ F&B ተቆጣጣሪ
• ሙያ ፡- በ እንግዳ ተቀባይና F&B ቁጥጥር
• በምግብ እና መጠጥ ኢንድስትሪ ቢያንስ በF&B ቁጥጥር፤ በቤት አያያዝ እና በፋይናንሽያል ትንተና የ 3ዓመት ልምድ ያለው ፡፡

6. ረዳት ሼፍ ጾታ --ሴት
የስራ ልምድ
2 ዓመት ና ከዛ በላይ ልምድ

🔴አመልካቾች፡- ያላችሁን የትምህት ማስረጃ ዋናውንና እንዲሁም CV በቴሌግራም ቁጥር 09-11-22-54-06 እንዲሁም 09-36-97-20-86 መላክ ትችላላችሁ
📌 መኖሪያ አድራሻ ገላን ኮንዶሚኒየም አቅራቢያ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ሌሎች ተጨማሪ ስራወችን በቴሌግራም ይመልከቱ👇👇

1). የሂሳብ ባለሙያ(Finance  Officer) የስራ  ማስታወቂያ ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ  መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቡ መጠሪያ  ፦ የ...
15/01/2024

1). የሂሳብ ባለሙያ(Finance Officer) የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ ፦ የሂሳብ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግና ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ 3 አመትና ከዚያ በላይ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ደምወዝ በስምምነት

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/X4kuAvP6zt1v85zf6

2). የዲጅታል ማርኬቲግ(Digital Marketer) የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ዲጅታል ማርኬቲግ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት
ተፈላጊ ችሎታ፦ ኤዲቲግ፤ ግራፊክስና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
ደምወዝ፦ በስምምነት
ፆታ ፦ አይለይም

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/eSL3NcL31hUqcKZK7

ክፍት የስራ ማስታወቂያ!🔰የድርጅቱ ስም   ማጀት የእንጀራና ባልትና ውጤቶች ላኪና አከፋፋይየስራ መደቡ መጠሪያ : አካውንታንት የስራ ልምድ         ----    ያለውየትምህርት ደረጃ  -...
18/12/2023

ክፍት የስራ ማስታወቂያ!
🔰የድርጅቱ ስም

ማጀት የእንጀራና ባልትና ውጤቶች ላኪና አከፋፋይ

የስራ መደቡ መጠሪያ : አካውንታንት

የስራ ልምድ ---- ያለው
የትምህርት ደረጃ ---- በ accounting የተመረቀ

✍ peachtree መስራት የሚችል / የምትችል

📍ደሞዝ: በስምምነት

📍የስራ ቦታ : አዲስአበባ

💧 ቤተል

ከተቻለ እዛው አካባቢ የሚኖር ( የምትኖር )

💧💧

ለማመልከት
Contact Number

☎️0916685587

Telegram :


✅ 00971504909285

📧 Email
[email protected]

Top Urgent Vacancies!!
29/11/2022

Top Urgent Vacancies!!

Address

Addis Ababa
16572

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when JobVacancy.et ስራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to JobVacancy.et ስራ:

Share