HaHu Digital Marketing - Ethiopia

HaHu Digital Marketing - Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HaHu Digital Marketing - Ethiopia, Addis Ababa.

ምርጥ 10 ነፃ የዌብሳይት መስሪያ ፔጆች በአሁኑ ጌዜ ለንግድ አስፈላጊ ከሆኑት ነገሮች አንዱ በዲጂታል ማርኬቲንግ ተጠቅሞ ማስተዋወቅ ነው። ከነዚህም ውስጥ በዌብሳይት የምናቀርበውን ምርትና አ...
05/06/2020

ምርጥ 10 ነፃ የዌብሳይት መስሪያ ፔጆች

በአሁኑ ጌዜ ለንግድ አስፈላጊ ከሆኑት ነገሮች አንዱ በዲጂታል ማርኬቲንግ ተጠቅሞ ማስተዋወቅ ነው። ከነዚህም ውስጥ በዌብሳይት የምናቀርበውን ምርትና አገልግሎት ማስተዋወቅ አንዱ ነው። በተለይ በአሁኑ ጊዜ ቤታችሁ ሆናችሁ ምርትና አገልግሎታችሁን በዌብሳይት ማስተዋወቅ የምትፈልጉ እነዚህን 10 ፔጆች ሞክሩዋቸው። ለዌብሳይታችሁ በነፃ ስም (ዶሜን ኔም) የምታገኙበት ሊንክ ከስር አለ።

1. Webnode – https://us.webnode.com
2. Wix – https://www.wix.com
3. Weebly – https://www.weebly.com
4. Ucraft – https://www.ucraft.com
5. Webstarts – https://www.webstarts.com
6. Jimdo – https://www.jimdo.com
7. Site123 – https://www.site123.com
8. Mozello – https://www.mozello.com
9. Strikingly – https://www.strikingly.com
10. Google - https://www.google.com/business/website-builder

አብዛኞቹ ከላይ ያሉት ለምትሰሩት ዌብሳይት በስማቸው የሆነ አድራሻ ይሰጣሉ። ነገር ግን ለዌብሳይቱ በነፃ የራሱ ዶሜን እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ይህንን dot[dot]tk ዌብሳይት ተጠቅማችሁ .tk ወይም .ga የሚጨርሱ ዶሜን ማግኘት ትችላላችሁ።

ዌብሳይትን እንዲሁም ዲጅታል ማርኬቲንግ ተጠቅመው ድርጅቶን ለማሳደግ የምክር አገልግሎት እንሰጣለን .. ይህን አገልግሎት ለማግኘት በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ ➡️ https://bit.ly/register_free_digitalmark_consult
ወይም ይደውሉ 0945 66 85 19
መልካም ቀን

ለስራዬ ዌብሳይት ቢኖረኝ ... በፌስቡክ ባስተዋውቅ ብለው አስበዋል 🤔 ... ግን ጥያቄዎች አሎት❓   በዚህ ስልክ ይደውሉ ስለጥቅሙ አሰራሩ ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች መረጃ ያግኙ   📞 0945...
11/05/2020

ለስራዬ ዌብሳይት ቢኖረኝ ... በፌስቡክ ባስተዋውቅ ብለው አስበዋል 🤔 ...
ግን ጥያቄዎች አሎት❓
በዚህ ስልክ ይደውሉ ስለጥቅሙ አሰራሩ ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች መረጃ ያግኙ
📞 0945 66 85 19
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
( ወይም ቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/joinchat/AAAAAFPPUGmDpHs5-l7aFg ይቀላቀሉ )

እስቲ ሞክሩት ?
08/05/2020

እስቲ ሞክሩት ?

ምርትና አገልግሎቶን ፌስቡክ ላይ በማስተዋወቅ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ደንበኛ ያግኙ .. ያስተዋውቁ ..... እንዴት ... ምን ያህል ተደራሽ ይሆናል ካሉ?ለማማከሩ እኛ አለን ..የምርት/የአገል...
04/05/2020

ምርትና አገልግሎቶን ፌስቡክ ላይ በማስተዋወቅ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ደንበኛ ያግኙ .. ያስተዋውቁ ..... እንዴት ... ምን ያህል ተደራሽ ይሆናል ካሉ?
ለማማከሩ እኛ አለን ..
የምርት/የአገልግሎቶን አይነትና ስልኮን Inbox የድርጉልን
----
በትንሽ ብር ጀምሮ ማስተዋወቅ ይቻላል ..
hahudigital.com

ሰላም ሰላም ... እንዴት ናችሁ ?  ዛሬ ከዲጅታል ማርኬቲንግ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱን እናያለን .. ጥያቄ1:   እኔ በልብስ ስፌት ሙያ ውስጥ ነው ያለሁት .. ፌስቡክ ...
28/04/2020

ሰላም ሰላም ... እንዴት ናችሁ ? ዛሬ ከዲጅታል ማርኬቲንግ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎች ውስጥ አንዱን እናያለን ..

ጥያቄ1: እኔ በልብስ ስፌት ሙያ ውስጥ ነው ያለሁት .. ፌስቡክ ተጠቅሜ ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት እችላለሁ? (ትዕግስት)

መልስ ፡
መልሱ በአጭሩ አዎ ነው ..
ነገር ግን በምን መልኩ የሚለው ትንሽ ማብራሪያ ይፈልጋል .. ፌስቡክን ጨምሮ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች ከምትሰሪው ስራ ጋር በተገናኘ በዋናነት ሶስት ጥቅሞች አሉት ..

1. አዲስ ደንበኞችን ለማፍራት
2. በፊት የነበሩ ደንበኞች ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር
3. ደንበኞቻችን የተደሰቱበትን አገልግሎት ለሌሎች እንዲያጋሩ ለማበረታታት

ከሁሉ የሚቀድመው ግን ባለሽ ሙያ ሰዎች በጊዜው የሚፈልጉትን ነገር ማቅረብ ላይ ነው .. ለምሳሌ በዚህ ሰአት ሰዎች የፊት መሸፈኛ ማስክ ይፈልጋሉ አንቺ ባለሽ የስፌት ሙያ ይህንን ማስክ ሰርተሽ መሸጥ ከሚለው ሃሳብ ይጀምራል .. ከዛ በሓላ ነው ሶሻል ሚዲያ የሚጠቅመው ..

የሰራሽው እቃ ለመሸጥ ከመነሳትሽ በፊት .. በሶሻል ሚዲያ አጠቃላይ ሰለ እቃውና በዛ ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን መስጠት .. ያንቺን እንዴት አንደሰራሽው .. ከሌሎች በምን እንደሚለይ .. ሰዎች የት ሊያገኙት እንደሚችሉ .. በተመጣጣኝ ዋጋ ለሚፈልጉት ያሉበት ቦታ ማድረስ እንደምትችይ በየጊዜው ተከታታይ በሆነ መልኩ መረጃ ማቅረብ ይጠበቅብሻል .. በዚህም ከብዙ ሰው ጋር የመገናኘት እድል ይፈጥርልሻል .. ይህ ግንኙነት ወደፊት ሌሎች ስራዎችሽን ለማድረስ ይረዳሻል

በፌስቡክ ለመጀመር ቀላል ነው .. በተጨማሪም ተደራሽነቱ እንዲጨምር ራሱ ፌስቡክ ያዘጋጀው በአነስተኛ ክፍያ ለብዙ ሰው ቡስት በማድረግ ማስተዋወቅ የሚቻልበት መንገድ ብትጠቀሚ ደግሞ ብዙ ሰው ስለ ድርጅትና ምርትሽ እንዲያውቅ ይረዳዋል።

ዲጂታል ማርኬቲንግ እንደ ሌሎች ግንኙነቶች እንዴ እቃ ሸጦ የሚለያዪበት ሳይሆን ገዢ እና ሻጭ ከግብይት ባለፈ የተቀራረበ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላል .. ይህም ምርትና አገልግሎትን ለማሻሻል ይረዳል .. ለምሳሌ የተሸጠ እቃ ችግር ቢኖርበት ለማስተካከል አስተያየት ለመቀበልም ይረዳል

እናም ባለሽ ሙያ ለሌሎች የምታቀርቢውን ምርትና አግልግሎት በሶሻል ሚዲያ በአነስተኛ ወጪ ለብዙ ሰው በማድረስ ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት ትችያለሽ ።

በተለያየ ሙያ እና አገልግሎት ላይ ያላችሁ በዲጂታል ማርኬትንግ ምርቶቻችሁን ለብዙዎች ተደራሽ ማድረግ የምትፈልጉ ሃሳብ ለመለዋወጥና ለመመካከር Inbox/ comment አድርጉልን .. ስለ ዲጅታል ማርኬቲንግ ሌሎች ጥያቄዎች ካሉም ላኩልን
___
ይህን የመሰሉ ጥያቄና መልሶች ይቀጥሉ ? [ አዎ | አይ ] (መልሶን ኮመንት ውስጥ ያስቀምጡልን)

እናመሰግናለን
ከሃሁዲጂታል ( hahudigital.com )

ፌስቡክ ላይ በቀላሉና በአነስተኛ ዋጋ ማስተዋወቅ ከፈለጉ Inbox ወይም በቴሌግራም በዚህ ሊንክ ያናግሩን ... https://t.me/hahu_admin
17/04/2020

ፌስቡክ ላይ በቀላሉና በአነስተኛ ዋጋ ማስተዋወቅ ከፈለጉ Inbox ወይም በቴሌግራም በዚህ ሊንክ ያናግሩን ...
https://t.me/hahu_admin

ምርትና አገልግሎቶን ፌስቡክ ላይ በማስተዋወቅ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ደንበኛ ያግኙ ..ያስተዋውቁ ... እንዴት ... ምን ያህል ተደራሽ ይሆናል ካሉ?ለማማከሩ እኛ አለን ..የምርት/የአገልግሎቶ...
15/04/2020

ምርትና አገልግሎቶን ፌስቡክ ላይ በማስተዋወቅ በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ደንበኛ ያግኙ ..
ያስተዋውቁ ...

እንዴት ... ምን ያህል ተደራሽ ይሆናል ካሉ?
ለማማከሩ እኛ አለን ..
የምርት/የአገልግሎቶን አይነትና ስልኮን Inbox የድርጉልን
----
በትንሽ ብር ጀምሮ ማስተዋወቅ ይቻላል ..
hahudigital.com

ይህ ማስታወቂያ ለመሰረታዊ እቃ እና አገልግሎት አቅራቢዎች ብቻ ነው .. ---- በዚህ ሰአት በተለይ ቤት ላሉ ወገኖቻችን አስፈላጊ እቃዎችንና አገልግሎት መስጠት የምትፈልጉ ድርጅቶች እና ግለ...
14/04/2020

ይህ ማስታወቂያ ለመሰረታዊ እቃ እና አገልግሎት አቅራቢዎች ብቻ ነው ..
----
በዚህ ሰአት በተለይ ቤት ላሉ ወገኖቻችን አስፈላጊ እቃዎችንና አገልግሎት መስጠት የምትፈልጉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ..
ፌስቡክ ላይ በዚህ መልኩ ለብዙ ሰው .. አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ትችላላችሁ ..
----
ይህን አገልግሎት የምትፈልጉ
- የቤት ለቤት እቃ አቅራቢዎች
- የቤት ለቤት የጤና አገልግሎት የምትሰጡ እና
- ሌሎችም ካላችሁ ..
አገልግሎቱንና ስልኮን Inbox ያድርጉ ..
ወይም ይደውሉልን .. +251118447432

http://hahudigital.com/

ሰላም ሰላም .. 🙏🙏በአሁኑ ጊዜ ከኮሮና ጋር ተያይዞ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ዝግ መሆናቸው ይታወቃል .. አንዳንድ ት/ቤቶች ቴሌግራምን በመጠቀም የተለያዩ የትምህርት ማቴሪያሎችን ማስተላለፍ ጀ...
04/04/2020

ሰላም ሰላም .. 🙏🙏

በአሁኑ ጊዜ ከኮሮና ጋር ተያይዞ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ዝግ መሆናቸው ይታወቃል .. አንዳንድ ት/ቤቶች ቴሌግራምን በመጠቀም የተለያዩ የትምህርት ማቴሪያሎችን ማስተላለፍ ጀምረዋል .. ይህ ጥሩ ጅምር ነው ..

እኛም ይህንን የተቋረጠውን ትምህረት በኢንተርኔት አማካኝነት ለማስቀጠል የሚያስችል የኢለርኒንግ ሲስተምን ለሚፈልጉ ትምህርትቤቶች ሁሉ በነፃ ለማቅረብ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።

ይህ ሲስተም ለተማሪዎች ዶክመንት ከማቀበል ባለፈ ተማሪዎች ከመምህራኖቻቸው ጋር የሚኖራቸውን ግንኙነት የተሻለ እንዲሆን የግልም ይሁን የግሩፕ አሳይንመንት ለመስጠት እንዲሁም በቪዲዮ የተደገፈ ትምህርትን ለመስጠት ያስችላል።

እርሶም ይህችን መልእክት ይህንን አገልግሎት ለሚፈልጉ የትምህርት ተቋማት አድርሱልን።

ሰሌዳ ዶት ኔት
website: seleda.net
email: [email protected]
..
መንግስት እያደረገ ያለውም በቴለቪዥን በሬዲዮ ትምህርትን ለማስቀጠል እያደረገ ያለውን ጥረት እንደግፋለን ..

አብረን ነን ... እናልፈዋለን

የኮሮና ቫይረስን በሽታን አስመልክቶ ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት በእነዚህ የነፃ የስልክ መስመሮች ይደውሉ📞 ለኦሮሚያ ክልል---6955📞 ለትግራይ ክልል---6244📞 ለአማራ ክልል ---6...
26/03/2020

የኮሮና ቫይረስን በሽታን አስመልክቶ ጥቆማ ለመስጠትና መረጃ ለማግኘት በእነዚህ የነፃ የስልክ መስመሮች ይደውሉ

📞 ለኦሮሚያ ክልል---6955
📞 ለትግራይ ክልል---6244
📞 ለአማራ ክልል ---6981
📞 ለሱማሌ ክልል---6599
📞 ለድሬዳዋ ከተማ---6407
📞 ለደቡብ ክልል ---6929
⚠️ ለበለጠ መረጃ በነጻ የስልክ መስመር 8335 ወይም 952

ዲጂታል ማርኬቲንግ ተጠቅመው ድርጅቶን ለማሳደግ የምክር አገልግሎት በመስጠት ላይ ነን  ..  ይህን አገልግሎት ለማግኘት በዚህ ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ 👉    https://bit.ly/regis...
20/03/2020

ዲጂታል ማርኬቲንግ ተጠቅመው ድርጅቶን ለማሳደግ የምክር አገልግሎት በመስጠት ላይ ነን .. ይህን አገልግሎት ለማግኘት በዚህ ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ
👉 https://bit.ly/register_free_digitalmark_consult

ስለ COVID-19 ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን ትክክለኛ ምንጮች ይጠቀሙ ...የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት Ethiopian Public Health Institutehttps...
19/03/2020

ስለ COVID-19 ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን ትክክለኛ ምንጮች ይጠቀሙ ...

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
Ethiopian Public Health Institute
https://www.facebook.com/ephipage
https://www.ephi.gov.et
https://twitter.com/EPHIEthiopia

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጤና ሚኒስቴር
Lia Tadesse, Minister of Health
https://www.facebook.com/liatadsmoh
https://twitter.com/lia_tadesse

ጤና ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ
Ministry of Health, Ethiopia
https://www.facebook.com/EthiopiaFMoH
http://www.moh.gov.et/
https://twitter.com/FMoHealth

ከሀሰተኛ የመረጃ ምንጮች እንቆጠብ
...
ከ ሀሁ ዲጂታል ማርኬቲንግ
hahudigital.com

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HaHu Digital Marketing - Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to HaHu Digital Marketing - Ethiopia:

Share