FRESTUDIOS

FRESTUDIOS This page Is a portfolio and blog site for sharing our works and filmmaking experience in Ethiopia,

02/03/2024

We are at Your Service. In the new world of growing competition among local and international business in the country. we give our customers significant advantage against their competitors by helping them to stand out of the crowd. We create persuasive effective productions in highest specifications...

02/03/2024

የአድዋ ድል ለመላው የጥቁር ህዝቦች የእኩልነት ምልክት ነው። በጀግኖች አባቶቻችን ጀብደኝነት የነጭን የበላይነት ድባቅ የተመታበት ቀን፥
የሰው ልጅ በተፈጥሮ የተሰጠው የሰውነት ክብር አሳንሰው ከሚደርስበት የባርነት ኑሮ እንዲላቀቅ መንገድ ያሳዩበት ፣ ባርነትን የቀበሩበት ለነፃነት ዋጋ የተከፈለበት ቀን ነው ።

02/03/2024

እውነት በሆነ ፍርድ በድላቸው የበላይ ሆኖ ገዝቶ ፥ የበታችም ሆኖ ተገዝቶ መኖር ለኢትዮጵያዊ እምነቱ እንዳልሆነ።
የሰው ልጆች ሁሉ እኩል ሆነው መኖር እንዳለባቸው ለአለም አሳዩ።
የተሰውላት ፥ ደማቸውን ሊያፈሱላት ከቤታቸው ይዘውት የወጡትን ባንዲራም ፥ በአድዋ ተራሮች ላይ ከፍ አድርገው ሰቀሉ።

30/09/2022

Boost Your Sales! Boost Your Brand!
call us. 0944 037105/06. 0116 394 394

Happy Meskel!
26/09/2022

Happy Meskel!

21/09/2022

Frestudios Advertising is a full service agency with more than 7 years of experience in the advertising industry.
Contact Us 0944 03 71 05 / 0116394394

15/09/2022
10/09/2022

መልካም አዲስ ዓመት!

መልካም ቡሄ
18/08/2022

መልካም ቡሄ

ቡሄ ማለት ገላጣ፣ የተገለጠ ማለት ነው፡፡በአገራችን የክረምቱ ጨለማ ተወግዶ የብርሃን ወገግታ የሚታየውም በዚህ በዓል አካባቢ ስለሆነ ይቺ ዕለት 'ቡሄ' የሚለውን ስያሜ አገኘች።

በገጠርም ሆነ በየከተማው ልጆች ጅራፋቸውን ገምደው ሲያጮሁ (ሲያኖጉ) ይሰነብታሉ። እናቶችም ለበዓሉ ዝግጅት ስንዴ ሲለቅሙ፣ ሲፈትጉ፣ ሲፈጩ ይሰነብታሉ።የቡሄ በዓል መሠረት የክርስቲያን እምነት ሲሆን፣ ደብረ ታቦር በግዕዝ የታቦር ተራራ ማለት ነው፡፡ የታቦር ተራራ የሚገኘው አሁኑ የፍልስጥኤም ሀገር ነው፡፡ የታቦር ተራራ ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስት ደቀመዛሙርቱን ይዞ ወደ ተራራው የወጣበትና ፊቱ እንደፀሐይ የበራበት ቦታ ነው፡፡ ይህ ቦታ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ተራራ ተብሎ ይጠራል። ብርሃነ በተገለጠበት ዕለት ጊዜው ምሽት ነበር፡፡ እረኞችም ከብርሃኑ የተነሣ እየተገረሙና እየተደነቁ ወደ ቤት አልተመለሱም ነበር፡፡ የልጆቹን መዘግየት ያዩ ወላጆች ችቦ አብርተውና ዳቦ ይዘው ፍለጋ ወጡ፡፡ ታዲያ ያንን ማስታወሻ «ቡሄ» ለሚሉ ልጆች ሙልሙል ዳቦ የሚሰጠውና ችቦ በማብራት በዓሉን የሚከበረው ከዚህ በመነሣት ነው፡፡

Address

Yemiru Senay Building
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FRESTUDIOS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to FRESTUDIOS:

Share