OZAMS electrical light trading

OZAMS electrical light trading ከተክላይማኖት ሆስፒታል ጎን ባለው ሱማሌ ተራ የገበያ ማእከል 1ኛ ፎቅ ሱቅ 113 ሁሌም ተመጣጣኝ ዋጋ

01/05/2021
11/03/2021
03/12/2020

OZAMS Electrical light

25/11/2020
22/09/2020

ልብ የሚነካ ታሪክ
===========
ወ/ሮ አስናቀች የአራት ልጆች እናት ናት። የመጀመሪያ ልጇ 16 አመቷ ሲሆን ወደ ፊት ዶክተር መሆን ትፈልጋለች። ሁለተኛ ልጇ 12 አመቱ ነው። የ5ኛ ክፍል ተማሪ ነው። ወደፊት አውሮፕላን አብራሪ የመሆን ህልም አለው። ሶስተኛ ልጇ ስድስት አመቱ ነው። ሲያድግ ለእናቱ ቤት መስራት ነው የሚመኘው። ጎዳና የወጣችው ባሏ ሲያባርራት ነው። የመጨረሻ ልጇን ጎዳና ላይ እያለች ተደፍራ ስላረገዘችው አባቱን አታውቀውም።

አስናቀች ጎዳና ላይ ብትኖርም "ተመስገን" ብላ ያገኘችውን ስራ እየሰራች ልጆቿን ታስተምራለች። ከቅርብ ወዲህ ግን መጨናነቅ ጀመረች። እንቅልፍ በአይኗ ሳይዞር ይነጋል። ከጥቂት ጊዜ በፊት አንድ ሰው በምሽት የሚኖሩበት ዳስ ጋር መጥቶ ሴት ልጇን ሲጎትት ድምፅ ሰምታ ብንን አለች። ተነስታ ተናነቀችው እና እሪታዋን አቀለጠችው። ሰው ደርሶ ሰውየው ተያዘ እናም ከሰሰችው። ግን ምንም ውሳኔ ሳይወሰን ተለቀቀ። ከተለቀቀ በኋላ ስለት ይዞ በለሊት እየመጣ ይዝትባታል።

አስናቀች "ሴት ልጄ እንደ እኔ ጥቃት እንዲደርስባት አይፈልግም።" ትላለች። በፊት ልጆቿን እቅፍ አድርጋ በወጠረቻት ሸራ ውስጥ ትተኛ ነበር። አሁን ግን የልጆቿ ደህንነት ስጋት ውስጥ ከቷታል። ለሊቱን ሳትተኛ አድራ ቀኑን ስትቆዝም ትውላለች።

አስናቀችና ልጆቿ ትንሽዬ ክፍል በመከራየት የሚያግዛቸው ቢያገኙ እሷ የእለት ጉርሳቸውን ያገኘችውን ሰርታ መሸፈን አያቅታትም። 68000 ብር ብናሰባስብ የሁለት አመት የቤት ኪራይና የትምህርት ቤት ወጪ ልንሸፍንላቸው እንችላለን። ብንተባበርና የምንችለውን ያህል ብር ብንልክላት አስናቀችን ከሰቀቀኗ መገላገል እንችላለን። ልጇቿም ጥቃት ሳይደርስባቸው ህልማቸውን ለማሳካት ትምህርታቸውን እንዲማሩ ማድረግ እንችላለን።

ንግድ ባንክ
አስናቀች ፈንታ ዋሲሁን
1000343451095
ስ.ቁ. 0947320123

Address

Sumala Tera Business Center
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251929248896

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when OZAMS electrical light trading posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to OZAMS electrical light trading:

Share