Miena

Miena We are living for generous!
�advertising
�marketing
�motivation..

Happening now
04/07/2026

Happening now

LIVE NOW 🚀Miena Zero to Impact Training roomLearning.Growing.Building impact.
03/07/2026

LIVE NOW 🚀

Miena Zero to Impact Training room

Learning.
Growing.
Building impact.

11/06/2026

ኦንላይን ስራ ለማግኘት ዋናው ሚስጥር ቴክኖሎጂ አይደለም፤ ስኪል ነው 🔥 ስኪል + ፖርትፎሊዮ + ኮሚኒኬሽን + ኢንተርኔት + ትዕግስት ከተያዘ በኋላ ኦንላይን ገቢ ማግኘት ይቻላል። በየቀኑ ተማሩ፣ ተግባራዊ ስራ ስሩ፣ እና ለራሳችሁ ውጤት ገንቡ 💻 እናንተ የትኛውን ስኪል ትጀምራላችሁ? 👇 #ኦንላይንስራ

23/05/2026
22/05/2026

የናንተ ታሪክ ቢሆንስ???

22/05/2026

ድግግሞሽ እና ጽናት ውጤታማ ያደርጋል። #ኮንቴንትክሬሽን #ሶሻልሚዲያ #ስኬት #ጽናት #ኢንስፓየር #ቫልዩ #ማርኬቲንግ

17/05/2026

ጊዜያዊ አቴንሽን የዘላቂ ክብርሽጠላት ነው!

ሶሻል ሚዲያ ላይ በሰውነትሽ የምታገኚው ላይክና ኮሜንት መጨረሻው ውድቀት እና የራስን ክብር ማጣት ነው። ውድ እህቴ፣ እውነተኛ ውበትሽና ክብርሽ ካለሽ ማንነትና እውቀት እንጂ ከላይክ ብዛት አይመነጭም። በአካላዊ መስህብ ብቻ አቴንሽን ለመፈለግ አትሞክሪ፤ ምክንያቱም ያ ጊዜያዊ ጭብጨባ ሲያልቅ የሚቀረው የውስጥ ባዶነት ነው።
ክብርሽን ጠብቂ፣ እራስሽን አክብሪ! 💯🌸
#ሴቶች #ምክር

15/05/2026

በብሩክ news እና በኤሊያስ መሰረት የተፈጠረው ነገር ምን ያስተምራል? #ዜና

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Miena posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share