Yared Hiruy Foundation

Yared Hiruy Foundation መጽሐፉ ምሳሌ 19:17
---
"ለድኾች የሚሰጥ ለእግዚአብሔር እንዳበደረ ይቆጠራል፣ እግዝአብሔርም የመልካም ስራውን ዋጋ ይከፍለዋል"
#መስጠትና አመስጋኝነት እውነተኛ ደስታ ያስገኛል!

የተባረከ ምሽት ይሁንልን🙏
03/09/2026

የተባረከ ምሽት ይሁንልን🙏

Ethiopia Tigray❤
03/09/2026

Ethiopia Tigray❤

03/09/2026

ለህግ መቅረብ አለባቸው🤔

23/08/2026
ምንም ብታደርግ... ምንም ብትሆን... ያለህን ሁሉ ገንዘብ...ጊዜ... ፍቅር ሳታስቀር ብተሰጥ....ላንዳንድ ሰዎች በቂ አይደለህም ::አይንህን አውጥተህ ብተሰጣቸው "ሸፋሸፈትህን ለምን አስ...
12/08/2026

ምንም ብታደርግ... ምንም ብትሆን... ያለህን ሁሉ ገንዘብ...ጊዜ... ፍቅር ሳታስቀር ብተሰጥ....ላንዳንድ ሰዎች በቂ አይደለህም ::

አይንህን አውጥተህ ብተሰጣቸው "ሸፋሸፈትህን ለምን አስቀረሀው" ይሉሃል :: ዘጠኙን ጣቶቺህን ብታነደላቸው " አንዱዋን ለማን አሰቀረሃት" ይላሉ::

አንደ ጤዛ በጠዋት ብተረግፈላቸው..... እንደ ምድጃ አሳት ነደው ቢሞቁህ.....አትበቃቸወም :: እንደ ክርስቶስ ብትሰቀልላቸው የልባቸው አይደረሰም:: ፍቀር ለማብቀል ልባቸው በረሃ ነው :: አንደበታቸው ምስጋናን ይፀየፋል:: የማይረካ ምኞት የማይጠግቡ አይኖች አላቸው:: በምኞት ይጎለምሳሉ... በስስት ያረጃሉ.... በምሬት ይሸኛሉ::

(ባንዲት ባለንጀራዬ ምሬት የተነሳ ዛሬ ምሸት ከአንዲት ትንሸዬ bar ወስጥ ቁጭ ብለን ብሶቱዋን ካዳመትኩ በሁዋላ አርሷ ወጣ ብላ ስልክ ስታወራ ባለቸው አጭር ጊዜ ወስጥ ከ "ጨዋ" ወንበር ላይ ሆኘ በስልኬ ላይ የተጻፈ )

"People suck" አልኩዋት ተመለሳ ከጎኔ ካለው መቀመጫ ላይ ተመችቸታ ሰፊ ዳሌዋን ከወንበሩ ሰታዋደድ መጠጡዋ አንዳኢደፋ በጄ አየያዝኩ::

"All the time babe" አለቺኘ ብርጭቆዋን ከጄ ላይ አየተቀበለች::

የማያረጅ ውበት  አድርጉኝ ለስራዬ ይጠቅመኛል❤️🙏
12/08/2026

የማያረጅ ውበት

አድርጉኝ ለስራዬ ይጠቅመኛል❤️🙏

11/08/2026

አሜን በሉ!!

 #አዲስ መረጃ ስለ ጋሽ ትራምፕ ተሰማ!!ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተደቀነባቸው ከባድ የደህንነት ስጋት ለመሸሽ ሚስጥራዊ የአውሮፕላን ቅያሬ አደረጉ!በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ መነጋገርያን...
11/08/2026

#አዲስ መረጃ ስለ ጋሽ ትራምፕ ተሰማ!!

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተደቀነባቸው ከባድ የደህንነት ስጋት ለመሸሽ ሚስጥራዊ የአውሮፕላን ቅያሬ አደረጉ!

በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ መነጋገርያን የፈጠረ አዲስ ዘገባ ይፋ ሆኗል!

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቱርክ አንካራ የነበራቸውን የኔቶ ጉብኝት አጠናቀው ሲመለሱ፣ በይፋ በካሜራዎች ፊት ዋናውን "Air Force One" አውሮፕላን ቢሳፈሩም፣ ከደቂቃዎች በኋላ በከፍተኛ ሚስጥር ወደ ሌላ ወታደራዊ አውሮፕላን ተዛውረዋል።

አሜሪካ የደህንነት አካላት ከኢራን የተሰነዘረ እውነተኛ የመግደል ዛቻ (Assassination Threat) እና የደህንነት ስጋት መረጃ በመድረሱ ምክንያት ነው።

ትራምፕ በካሜራ ፊት ኤር ፎርስ ዋን ውስጥ ከገቡ በኋላ፣ በአውሮፕላኑ የጓሮ በር በኩል የምግብ ማጓጓዣ መኪና ላይ ተሳፍረው ሳይታወቁ ወርደዋል።

ጋዜጠኞችና የተወሰኑ የኋይት ሀውስ ሰራተኞች ትራምፕ አብረዋቸው እንዳሉ በማሰብ በዋናው ኤር ፎርስ ዋን አውሮፕላን ተጓዟል።

ጋዜጠኞቹም የመስኮት መጋረጃዎቻቸውን እንዲዘጉ ተነግሯቸው ነበር!

ትራምፕ ግን አነስተኛ በሆነችው C-32A ወታደራዊ አውሮፕላን በሌላ መንገድ በሰላም ወደ ብሪታንያ ተጓዟል።

ዶናልድ ትራምፕ (በኋላ ላይ ጋዜጠኞች «ለምን የመስኮት መጋረጃ እንድንዘጋ ተደረገ?» ብለው ላቀረቡላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ)

የኋይት ሀውስ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ስቲቨን ቼንግ ለፕሬዝዳንቱ ደህንነት ሲባል ከፍተኛ ጥበቃና አስፈላጊው ፕሮቶኮል ሁሉ እንደሚደረግ ገልጸዋል።

: Reuters

ጉርሻ page

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yared Hiruy Foundation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yared Hiruy Foundation:

Shortcuts

Share