One Planet Media

One Planet Media For the Betterment of the World! We are a media platform dedicated to fostering meaningful dialogue and inspiring action

https://youtu.be/eMv4-vHCiqI?si=7diSmj9aMLhiJQfE
08/03/2026

https://youtu.be/eMv4-vHCiqI?si=7diSmj9aMLhiJQfE

ሴቶች በማህበረሰብ እና ሃገር ግንባታ ውስጥ ያላቸው ሚና አይተኬ ነው። እህቶቻችንን፣እናቶቻችንን እና ሴት ልጆቻችንን በመደገፍ ዓለማችንን የተሻለች እናድርጋት !!! ...

https://youtu.be/i20foRxH6_Q
27/02/2026

https://youtu.be/i20foRxH6_Q

ውድ ተመልካቾቻችን፡ ዛሬም እንደተለመደው ለእናንተ ይዘን የመጣነው ዝግጅት ከዚህ በፊት ተላልፎ ከነበረው ዝግጅት አውጣጥተን ያዘጋጀነው ነው፡፡ በዛሬው ፕሮግራማችን ከቅርብ ጊዜ ወዲ....

23/02/2026

መነጽር ፖድካስት | ክፍል 2 ''ያልታየው ብርሃን'' — የውበት ትርጉም

19/02/2026

መነጽር ፖድካስት | ክፍል 2 "ያልታየው ብርሃን'' -የውበት ትርጉም

12/02/2026

ዶ/ር አበበ የኋላወርቅ

ማየት ከዓይን በላይ ነው!

እንኳን ወደ መነጽር ፖድካስት በሰላም መጣችሁ! በዚህ ክፍል ለየት ያለና ለለውጥ ብርሃን የሚፈነጥቅ፣ አዲስ እይታን የሚለግስ ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ዛሬ ትኩረታችንን ያደረግነው...

03/02/2026

ማየት ከዓይን በላይ ነው!
እንኳን ወደ መነጽር ፖድካስት በሰላም መጣችሁ! በዚህ ክፍል ለየት ያለና ለለውጥ ብርሃን የሚፈነጥቅ፣ አዲስ እይታን የሚለግስ ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ዛሬ ትኩረታችንን ያደረግነው በሰው ልጅ እምቅ አቅም፣ ሁሉን አቀፍ ተጠቃሚነት እና በጥበብ ኃይል ላይ ነው።
የዛሬው ክቡር እንግዳችን ዶ/ር አበበ የኋላወርቅ ናቸው። ዶ/ር አበበ በልዩ ፍላጎት ትምህርት ዘርፍ አንቱ የተባሉ ከፍተኛ ባለሙያ ከመሆናቸውም በላይ፣ ራሳቸው የእይታ እክል ያለባቸው (ዓይነ ስውር) በመሆናቸው የዘርፉን ተግዳሮትና መፍትሔ ከውስጥ የሚያውቁ ድንቅ ሰው ናቸው። ይህም ለውይይታችን ከአካላዊ እይታ ያለፈ ጥልቅ ትርጉም ሰጥቶታል።
የእሳቸው የሕይወት ተሞክሮ "አካል ጉዳተኝነትን" እና "ችሎታን" የምናይበትን መንገድ አዲስ እይታን ይከፍትልናል። ዓለማችን ለሁሉም የምትመች እንድትሆን የጥበብንና የአካታችነትን አስፈላጊነት እናነሳለን።

የዛሬው መነፅር ፖድካስት!
30/01/2026

የዛሬው መነፅር ፖድካስት!

ማየት ከዓይን በላይ ነው!እንኳን ወደ መነጽር ፖድካስት በሰላም መጣችሁ! በዚህ ክፍል ለየት ያለና ለለውጥ ብርሃን የሚፈነጥቅ፣ አዲስ እይታን የሚለግስ ውይይት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ዛሬ...

https://youtu.be/BQojRGzUtUE
16/01/2026

https://youtu.be/BQojRGzUtUE

ይህ ፖድካስት ዝም ብሎ የታሪክ ትረካ ሳይሆን፣ "እውቀት ራሱ ይፈላለጋል" እንደሚባለው፣ የኢትዮጵያን ጥበብ ከዓለም አቀፍ ሳይንስ ጋር እንዴት ማዋሃድ እንደምንችል አቅጣጫ የሚጠቁም ነው...

https://youtu.be/vCEDbWTSpDo
02/01/2026

https://youtu.be/vCEDbWTSpDo

ርዕስ፦ ልብህን አድሰው | በእሳት ዳር የተደረገ ጥልቅ የልብ ጭውውት በዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ የሚያጋጥሙን ተግዳሮቶች፣ ክፉ ንግግሮች እና መጥፎ አጋጣሚዎች ልባችንን በቂም፣ በጭን...

የእሳት ዳር ጭውውት - የሀብት ትርጉም!ሀብታም መሆን በእርግጥ ምን ማለት ነው? በባንክ አካውንትዎ ያለው ቀሪ ሂሳብ ነው? ወይስ ከዚያ ያለፈ ጥልቅ ነገር? ይህ 'በአጭር ጊዜ ሀብታም የሚያደ...
05/12/2025

የእሳት ዳር ጭውውት - የሀብት ትርጉም!
ሀብታም መሆን በእርግጥ ምን ማለት ነው? በባንክ አካውንትዎ ያለው ቀሪ ሂሳብ ነው? ወይስ ከዚያ ያለፈ ጥልቅ ነገር?
ይህ 'በአጭር ጊዜ ሀብታም የሚያደርግ' መንገዶችን የሚጠቁም ጭውውት አይደለም። ይህ 'ትርጉም ያለው ሀብት' የሚያስገኝ ውይይት ነው።
በዚህ አነቃቂ የጭውውት መድረክ፣ እውነተኛ ብልጽግናን ለመፈተሽና ለመዘርዘር አስተዋይ ተወያዮቻችን ከዘላለም ጋር በእሳት ዳር ጭውውት ተቀምጠዋል! ከገንዘባዊ ቃላትና ውሎች ባሻገር ፣ በእርግጥ ዋጋ ያላቸውን ሀብቶች ማለትም፡- ዓላማ፣ ማኅበረሰብ፣ ደህንነት (Well-being) እና በአለም ላይ የምንተወውን አሻራ እንመረምራለን።
ይመልከቱትና "ሀብት" ለእርስዎ ምን ማለት እንደሆነ ዳግም ያስቡበት።
ይህንን አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም ላይክ፣ ሼር በማድረግ ለተጨማሪ አነቃቂ ውይይቶች ሰብስክራይብ ያድርጉ:የዋን ፕላኔት ሚዲያ ቤተሰብን ይቀላቀሉ!

ያግኙን:
#ጭውውት #ዓላማ #አስተሳሰብ #ብልጽግና

ሀብታም መሆን በእርግጥ ምን ማለት ነው? በባንክ አካውንትዎ ያለው ቀሪ ሂሳብ ነው? ወይስ ከዚያ ያለፈ ጥልቅ ነገር? ይህ 'በአጭር ጊዜ ሀብታም የሚያደርግ' መንገዶችን የሚጠቁም ጭውውት አይደ...

https://youtu.be/PzO3byhDdaw?si=P3f05BjROqCW4SV4
29/11/2025

https://youtu.be/PzO3byhDdaw?si=P3f05BjROqCW4SV4

ቆንጂት ስዩም - ጥበብ፣ ባህልና ለውጥወ/ሮ ቆንጂት ስዩም ፣ ታላላቅ የሥነ-ጥበብ ሥራዎችን በማደራጀት (Curate) ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ የቆየ ልምድ አላቸው። በዚህ ልዩ ትርጉም አዘል ውይይት...

15/11/2025

ሃሳቤ | የፍቅርን ችግር ገንዘብ አይፈታውም ፤ የገንዘብን ችግር ፍቅር አይፈታውም!

Address

Https://maps. App. Goo. Gl/QQVtX7DabL9MXMtT 8
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when One Planet Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share