Joyous Event and Promotion

Joyous Event and Promotion Joyous Event and Promotion is the official distributor for Teddy Afro 'Ethiopia' Album.

"የተባረከ እና የተማረ መሪ ከለመንን ቆየን ባይማርም እንኳ የተባረከ መሪ ይስጠን!! "ቴዎድሮስ ካሳሁንኑ የፍቅር ጀግናችንን ኤርፓርት ተገኝተን እናክብረው!!!Teddy Afro ዛሬማታ በልደቱ...
14/07/2018

"የተባረከ እና የተማረ መሪ ከለመንን ቆየን ባይማርም እንኳ የተባረከ መሪ ይስጠን!! "ቴዎድሮስ ካሳሁን

ኑ የፍቅር ጀግናችንን ኤርፓርት ተገኝተን እናክብረው!!!

Teddy Afro ዛሬማታ በልደቱ ቀን ከምሽቱ በ 3 ሰዓት ወደ ሚናፍቃት ሀገሩ ኢትዮጵያ ይገባል::
ኢትዮጵያ ፍቅር ያሸንፋል ኤርትራ!!
ሳልሳዊ ቴዲ አፍሮ _ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሁለት ሀገራት ሆነው ከተለያዩ ጀምሮ ስለ ሁለቱ ሀገራት መለያየት ካሳዘናቸው እና ካሳሰባቸው ግንባር ቀደሙ ብቻ ሳይሆን መለያየታቸውም አግባብ የሌለው የአንድ ሀገር ልጆች መሆናቸው በዳህላክ ፣ ፊዮሪና ጓል አስመራ ዜማዎቹ እንዲሁም በየመድረኩ ሁሌም ኢትዮጵያ እና ኤርትራ እያለ ፍቅር ፣ ሰላም ፣ አንድነትን ፣ ብሩህ ተስፋን ሰንቆ ሲያቀነቅን ቆይቷል:: ለኢትዮጵያ ኤርትራ አንድነትን ትልቁን ሚና ከመጫወቱም ባሻገር እስካሁን ድረስ በልቡ አንድ አድርጓቸው ኖሯል:: ቴዲ አፍሮ ዛሬ ላይ ይህ የፍቅር ጊዜ እሱ በህይወት ቆሞ ስንት መከራ ያየበትን ፣ የታሰረበትን ፣ ኮንሰርት የተሰረዘበትን ፣ አልበም እንዳያስመርቅ እና የውጪ ጉዞዎቹ የተስተጓገሉበት ያን የመከራ እና የግፍ ዘመን አልፎ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በፍቅር በአንድነት #ወደፍቅርጉዞ ሲዘምሩ ፣ ያንተን የሁልግዜም ህልም #በፍቅርያሸንፋል መርህ ተሳስበው ተዋደው ስናይ ትልቅ ትርጉም ይሰጠናል::
እና ቴዲ አፍሮ ዛሬ ቅዳሜ ማታ ሀገሩ ሲገባ መላው የቴዲ አድናቂዎች፣ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራዊያን አክባሪዎቹ ይህን የፍቅር ንጉስ እና ሐዋሪያ ቦሌ ኤርፖርት በመገኘት ደማቅ አቀባበል ልናደርግለት ተዘጋጅተናል።
እርሶስ ተጋጅተዋል የፍቅር ንጉሱን ለማክበር???
ማሳሰቢያ _ ኤርፖርት ስትመጡ ከቻላችሁ የእሱ ምስል ያለበት ቲሸርቶች እና ለንጉሱ ያለንን አክብሮት የምንገልፅበት መልዕክቶችን ይዘን ብንመጣ ይመረጣል::
ፍቅር አሸንፏል!!!
ረጅም እድሜ ለሳልሳዊ ቴዲ አፍሮ!
ጃ ያስተሰርያል!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል!

Addis Ababa, are you ready !!!
02/06/2018

Addis Ababa, are you ready !!!

ሚኒሊክ !ቴዎድሮስ !ጃንሆዬ !አፍሪካዬ !አናኛቱ ማር እስከ ጧፍ !ኦላን ይዞ ባህር ዳር ስታዲዬም ከፍ ብለው በፍቅር ይውለበለባሉ አንድነትን ፍቅርን ሰላምን ኢትዬዾያዊነትን በልዩ ደስታ በአን...
17/01/2018

ሚኒሊክ !ቴዎድሮስ !ጃንሆዬ !አፍሪካዬ !አናኛቱ ማር እስከ ጧፍ !ኦላን ይዞ ባህር ዳር ስታዲዬም ከፍ ብለው በፍቅር ይውለበለባሉ
አንድነትን ፍቅርን ሰላምን ኢትዬዾያዊነትን በልዩ ደስታ በአንድ ላይ እናከብራለን
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እንላለን
ፍቅር ያሸንፋል!!!

ወደ ፍቅር ጉዞ !!!

አዘጋጆች ፦ ጆየስ ኢቨንት ኤንድ ፕሮሞሽን
እና

ጆይ ፕላስ ኢቨንት ኤንድ ፕሮሞሽን

16/01/2018

ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር !

የመግቢያ ትኬቱን በባህር ዳር ፣ በጎንደር ፣ በቡሬ ዳሞት ፣ በደብረ ማርቆስ እና በአዲስ አበባ በህብረት ባንክ ፥ ጣና
ቅርንጫፍ ፣ ጣይቱ ሆቴል ቅርንጫፍ ፣ ተባበር በርታ ቅርንጫፍ ( ወሎ ሰፈር ) ሂልተን ሆቴል ቅርንጫፍ እና መድኃኒዓለም ቅርንጫፍ ( ኤድና ሞል) ያገኛሉ ።

ጥር 13 ባህርዳር ላይ እንገናኝ

ጆየስ  ኢቨንትስ ኤንድ ፕሮሞሽ የዓመቱን ምርጥ ኮንሰርትውብ በሆነችው በባህር ዳር ከተማ ይዞላቹህ መጥተዋል::ቴዲ አፍሮ ከአቦጊዳ ባንድ ጋር በባህር ዳር ብሄራዊስታዲየም ጥር 13, 2010 እ...
15/01/2018

ጆየስ ኢቨንትስ ኤንድ ፕሮሞሽ የዓመቱን ምርጥ ኮንሰርት
ውብ በሆነችው በባህር ዳር ከተማ ይዞላቹህ መጥተዋል::
ቴዲ አፍሮ ከአቦጊዳ ባንድ ጋር በባህር ዳር ብሄራዊ
ስታዲየም ጥር 13, 2010 እንገናኝ ይላል ::
ትኬቱን በባህር ዳር፥ በጎንደር፥ በቡሬ ዳሞት፥በደብረ ማርቆስ
እና በአዲስ አበባ በተመረጡ የህብረት ባንክ ቅርንጫፎች
ያገኛሉ።
ባህር ዳር እንገናኝ!
# ኢትዮጵያወደፍቅር

" ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር "ለመላው የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች በሙሉየሙዚቃ ድግሳችንን ልናቀርብ ያቀድንበት ጥር 12 ቀንበጥምቀት ማግስት በታላቅ ሐይማኖታዊና ባሕላዊ ድምቀትከሚከበረው የቃና ዘገሊላ...
14/01/2018

" ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር "
ለመላው የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች በሙሉ
የሙዚቃ ድግሳችንን ልናቀርብ ያቀድንበት ጥር 12 ቀን
በጥምቀት ማግስት በታላቅ ሐይማኖታዊና ባሕላዊ ድምቀት
ከሚከበረው የቃና ዘገሊላ ክብረ በአል ጋር በመገጣጠሙ ፥
ራቅ ካሉ ከተሞች ወደ ባሕር ዳር ለሚመመጡት የአርቲስቱ አድናቂዎች
አስቸጋሪ በመሆኑ እንዲሁም የታሪካዊቷ ጎንደር ከተማና
አካባቢዋ ነዋሪዎች በደብዳቤ፣ በስልክ የቀን ይቀየርልን ጥያቄ መሠረት።
የሙዚቃ ድግሳችንን በቃና ዘገሊላ ማግስት ዕሁድ ጥር 13 ቀን
በታላቁ ብሔራዊ ስታድየም ለማካሄድ መወሰናችንን በአክብሮት እየገለጽን ጥር 13 በውቢቷ ከተማ በባህር ዳር እንገናኝ።
፤ ኑና ስለ ፍቅር፣ ስለ ሰላምና ስለ አንድነት
አብረን እንዘምር ።
አዘጋጅ ፦ ጆይስ ኢቨንት ኤንድ ፕሮሞሽን
Joyous Event and Promotion

እነሆ;…የመጀመሪያውን ኮንሰርት በባህር ዳር 』የተወዳጁን ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) # ኢትዮጵያ * የተሰኘውን አልበም ያሳተመውና በመላውኢትዮጵያ ያከፋፈለው ጆየስ ኢቨንት ኤንድ ...
12/01/2018

እነሆ;…
የመጀመሪያውን ኮንሰርት በባህር ዳር 』
የተወዳጁን ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ)
# ኢትዮጵያ * የተሰኘውን አልበም ያሳተመውና በመላው
ኢትዮጵያ ያከፋፈለው ጆየስ ኢቨንት ኤንድ ፕሮሞሽን አሁን
ደግሞ ኮንሰርቱን በውቢቷ ባህር ዳር ከተማ ጥር 12 በባህር
ዳር ስታዲየም በደስታ እንገናኝ ይላቹሀል።
"ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር "
Joyous Event and Promotion

02/09/2017

Dear All, thank you for your participation on our share and win competition.
Here are the winners name and number of likes on their post respectively :
Ðävè Ðöpèr Twîzzý 349
Dagmawi Dagmawi 171
Fevi Ashebir 104
winners we will contact you through your message.
Thank you all again!

የተወዳጁን አርቲስት  #ቴዲ አፍሮ # "ኢትዮጵያ" አልበም  ያሳተመውና በመላው ኢትዮጵያ  ያከፋፈለው ጆየስ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን:*,።    “ #ኢትዮጵያ” አልበም ምርቃት  መግቢያ   #ትኬ...
30/08/2017

የተወዳጁን አርቲስት #ቴዲ አፍሮ # "ኢትዮጵያ" አልበም ያሳተመውና በመላው ኢትዮጵያ ያከፋፈለው ጆየስ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን:*,።


“ #ኢትዮጵያ” አልበም ምርቃት መግቢያ #ትኬቶችን ያሸንፉ!

1. ይህን የJoyousፔጅ LIKE ያድርጉ
2. ይህን Post Like ያድርጉ
3. ይህን Post SHARE ያድርጉ

*SHARE ባደረጉት Post ለይ ብዙ LIKE ያገኙ 10 ሰዎች 2 መግቢያ ትኬቶችን ይሸለማሉ።

Win a FREE Ticket
1 .LIKE Joyous Page
2. LIKE this Post
3. SHARE this Post

* The Top 10 Most liked shares will win 2 tickets!

Make sure your Share is public so that we can see how many people like it .

ነሐሴ 21 ሊደረግ ታስቦ የነበረው “ኢትዮጵያ” አልበም ምርቃት የፊታችን እሁድ በሂልተን ሆቴል ይካሄዳል!

በእለቱ ቴዲ አፍሮ ከ አቦጊዳ ባንድ ጋር በመሆን የተወሰኑ ስራዎቹን ያቀርባል። በተጨማሪም የእራት ፕሮግራም እና ልዩ ልዩ አዝናኝ ዝግጅቶች ይኖራሉ።

መግቢያ ትኬቶችን በግብዣ ለሚጠሩ እንግዶች እና በተለያዩ ሚዲያዎች ለሚሸለሙ አድናቂዎች ብቻ የተዘጋጁ ሲሆን ምንም አይነት የሽያጭ ትኬቶች ያልተዘጋጁ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን::

አዘጋጅ: ጆየስ ኢቨንት ፣ ጆርካ ኢቨንት ፣ እና ዳኒ ዳቪስ
ለበለጠ መረጃ :0919787878/0911220096/0911211830

ጆየስ ኤቨንት እና ፕሮሞሽን የቴዲ አፍሮ ኢትዮዽያ አዲስ አልበም በኢትዮዽያ ብቸኛ አከፋፋይ መሆኑን ሲገልፅ በደስታ ነው።The official distributors of Teddy Afro 'Eth...
29/04/2017

ጆየስ ኤቨንት እና ፕሮሞሽን የቴዲ አፍሮ ኢትዮዽያ አዲስ አልበም በኢትዮዽያ ብቸኛ አከፋፋይ መሆኑን ሲገልፅ በደስታ ነው።
The official distributors of Teddy Afro 'Ethiopia' Album.

ሰላም ኢትዮጵያዬ 😊

ኢትዮጵያ የሙዚቃ አልበም ማክሰኞ ሚያዚያ 24 / 2009 ዓ.ም ገበያ ላይ ይውላል። በሀገር ውስጥ ላላችሁ በየሙዚቃ ቤቱና በአዟሪዎች እጅ ላይ ታገኛላችሁ ። ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ደግሞ ከአከፋፋዮች ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።

ጆየስ ኤቨንት እና ፕሮሞሽን በቅርቡ የሚለቀቀዉን የቴዲ አፍሮ ኢትዮዽያ አዲስ አልበም በኢትዮዽያ ብቸኛ አከፋፋይ መሆኑን ሲገልፅ በደስታ ነው።The official distributors of Te...
21/04/2017

ጆየስ ኤቨንት እና ፕሮሞሽን በቅርቡ የሚለቀቀዉን የቴዲ አፍሮ ኢትዮዽያ አዲስ አልበም በኢትዮዽያ ብቸኛ አከፋፋይ መሆኑን ሲገልፅ በደስታ ነው።

The official distributors of Teddy Afro 'Ethiopia' Album.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251919787878

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Joyous Event and Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share