Misyat Business Guide

Misyat Business Guide MISYAT is a platform with accurate information in regards to shopping, entertainment and hospitality.

አሁኑ አውደው ሳንቲም እያገኙ ይጫወቱ ለማንኛውም ጥያቄ 0991771502
24/05/2024

አሁኑ አውደው ሳንቲም እያገኙ ይጫወቱ
ለማንኛውም ጥያቄ 0991771502

መልካም አዲስ ዓመት
12/09/2023

መልካም አዲስ ዓመት

በከተማችን የመጀመሪያው ኬክ ቤት ማን ነው?  ከተከፈተበት አመተ ምህረት ጋር የመለሰ ሰው ይሸለማል!🎁
30/06/2023

በከተማችን የመጀመሪያው ኬክ ቤት ማን ነው? ከተከፈተበት አመተ ምህረት ጋር የመለሰ ሰው ይሸለማል!🎁

EID AL ARAFAH! Wishing for this day to bring peace, prosperity, and devotion to our soul!ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ14...
28/06/2023

EID AL ARAFAH! Wishing for this day to bring peace, prosperity, and devotion to our soul!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ!
ዒድ ሙባረክ!


በመዲናችን ውስጥ ረጅሙ  የገብያ ማዕከል ህንፃ የት ነው? Bonus- የፎቁን ቁጥር ጭምር ለመለሰ ልዩ ሽልማት 😉አለው
23/06/2023

በመዲናችን ውስጥ ረጅሙ የገብያ ማዕከል ህንፃ የት ነው?
Bonus- የፎቁን ቁጥር ጭምር ለመለሰ ልዩ ሽልማት 😉አለው

  የጥያቄና መልስ ቻሌንጅ በድጋሚ ይዘንላችሁ መተናል። በመዲናችን አዲስ አበባ ስንት ሞሎች የራሳቸው ሲኒማ አላቸው ? መልሱን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ።  ሁሌ አርብ እለት የሚዘጋጅ ሲሆን ጥያቄ...
09/06/2023

የጥያቄና መልስ ቻሌንጅ በድጋሚ ይዘንላችሁ መተናል።
በመዲናችን አዲስ አበባ ስንት ሞሎች የራሳቸው ሲኒማ አላቸው ? መልሱን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡ።

ሁሌ አርብ እለት የሚዘጋጅ ሲሆን ጥያቄዎቻችሁን ወይም አስተያየታችሁን አካፍሉን

በአሁን ሰዐት በከተማችን ውስጥ የተለያዩ የገበያ አዳራሽ ህንጻዎችን/Mall ማየት የተለመደ ሆንዋል። እስቲ የመጀመሪያው የቱ እንደሆነ የሚያውቅ ማን ነው? ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!      ...
02/06/2023

በአሁን ሰዐት በከተማችን ውስጥ የተለያዩ የገበያ አዳራሽ ህንጻዎችን/Mall ማየት የተለመደ ሆንዋል። እስቲ የመጀመሪያው የቱ እንደሆነ የሚያውቅ ማን ነው? ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!

  የተባለውን የጥያቄና መልስ ቻሌንጅ በድጋሚ ይዘንላችሁ መተናል። በአዲስ አበባ ቀደምት ከሚባሉት ቦታዎች መካከል በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቦታ የት ነው? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡል...
19/05/2023

የተባለውን የጥያቄና መልስ ቻሌንጅ በድጋሚ ይዘንላችሁ መተናል።
በአዲስ አበባ ቀደምት ከሚባሉት ቦታዎች መካከል በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቦታ የት ነው? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን።

ሁሌ አርብ እለት የሚዘጋጅ ሲሆን ጥያቄዎቻችሁን ወይም አስተያየታችሁን አካፍሉን

May your Mother’s Day be filled with as much happiness as you brought to our childhood. Happy Mother’s Day 2023!   #የእናቶ...
14/05/2023

May your Mother’s Day be filled with as much happiness as you brought to our childhood. Happy Mother’s Day 2023!

#የእናቶችቀን

በዛሬው ታላቅ ቀን   የተባለውን አዲስ የጥያቄና መልስ ቻሌንጅ ለናንተ ይዘንላችሁ መተናል። የአርበኞች ቀንን በማስመልከት ከዚህ ምስሉ ላይ  የምታዩት አርበኞች በጭንቅላታቸው ላይ የሚያደርጉት...
05/05/2023

በዛሬው ታላቅ ቀን የተባለውን አዲስ የጥያቄና መልስ ቻሌንጅ ለናንተ ይዘንላችሁ መተናል።
የአርበኞች ቀንን በማስመልከት ከዚህ ምስሉ ላይ የምታዩት አርበኞች በጭንቅላታቸው ላይ የሚያደርጉት የክብር መገለጫ ምን ይባላል? መልሳችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን።

ሁሌ አርብ እለት የሚዘጋጅ ሲሆን ጥያቄዎቻችሁን ወይም አስተያየታችሁን አካፍሉን

እንኳን ለ82ኛው የአርበኞች የድል በዓል ሚያዚያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!    #የአርበኞችቀን
05/05/2023

እንኳን ለ82ኛው የአርበኞች የድል በዓል ሚያዚያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!

#የአርበኞችቀን

May your hard work and dedication be recognized and valued, and may you continue to make a positive impact in your workp...
01/05/2023

May your hard work and dedication be recognized and valued, and may you continue to make a positive impact in your workplace and community.

Wishing you a happy Labour Day filled with rest and relaxation. You deserve it!

Address

Bole Olympia, Getu Commercial Center, 7th Floor #701
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Misyat Business Guide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Misyat Business Guide:

Share