Tsedi Promotions

Tsedi Promotions Professional Promoter �

❤️🙏
12/02/2026

❤️🙏

Happy Birthday to me ❤️🙏.
09/02/2026

Happy Birthday to me ❤️🙏.

My First Blessings From God ....ልጄ የልጅነቴ እኔነቴ መመልከቻዬ ሂወቴ አለሜ  የገብርኤል ትልቅ ስጦታዬ ማያዬየኔ አበባ ወደ እኔ ሂወት መጥተሽ ለኔነቴ ትርጉም መስጠት ከጀ...
27/01/2026

My First Blessings From God ....ልጄ የልጅነቴ እኔነቴ መመልከቻዬ ሂወቴ አለሜ የገብርኤል ትልቅ ስጦታዬ ማያዬ
የኔ አበባ ወደ እኔ ሂወት መጥተሽ ለኔነቴ ትርጉም መስጠት ከጀመርሽ ዛሬ 6 አመት ሞላሽ የኔ ማር ❤❤❤ እንኳን
ተወለድሽልኝ Happy Birthday Princess....ቀሪ ዘመንሽን ቅዱስ ገብርኤል ከፊትሽ ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅሽ አድገሽ ለቁም ነገር ብቂልኝ ምንም አያጉድልብሽ የኔ ልብ እናትሽ በጣም ትወድሻለችችች ሺ አመት ኑሪልኝ የኔ ኬክ I Love you....🎂

ፈጣሪ አምላክ ጨርሶ ይማርህ አንተ መልካም ሰው 🙏🙏
17/12/2025

ፈጣሪ አምላክ ጨርሶ ይማርህ
አንተ መልካም ሰው 🙏🙏

13/12/2025

Arsenal ❤️❤️❤️💪💪

28/11/2025
11th GUMMAA AWARD NOMINATED Best Female Actress Kalkidan Tibebu ❤Best Male Actor Amanuel Habtamu ❤
16/11/2025

11th GUMMAA AWARD NOMINATED
Best Female Actress Kalkidan Tibebu ❤
Best Male Actor Amanuel Habtamu ❤

08/11/2025

❤🙏

05/11/2025

እርሱን አምኜ ጀመርኩኝ
ከእርሱ ጋር እጨርሳለሁ
የኔ መድሃኒአለም ❤

26/09/2025
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንእንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን።አብሳሪው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ እጅግ አጽናኝና አስደ...
28/03/2025

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን።

አብሳሪው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ እጅግ አጽናኝና አስደሳች የሆነውን ምስጢረ ሥጋዌን ዜና ይዘህ ከሰማይ ወደ ምድር እንደወረድክ ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ለመሆን ፈቃዷ ሆኖ በተፈጸመ ጊዜ ደስ እንዳለህ እኛም እግዚአብሔርን በማክበርና ግዴታችንን በመፈጸም ደስ የምንልበትን ጸጋ አሰጠን።

ጠባቂያችን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሦስቱን ወጣቶች ከሚያቃጥል እሳት እንዳዳንካቸው እኛንም በዚህ ዓለም ከሚወራው ከሚታየውና ከሚሰማው ክፉ ቀንና እለት ሁሉ አድነን እየነደደ የሚለበልበንን የኃጢአት እሳትም አጥፋልን፡፡
የኑሯችንን ቀጠሮ በክንፈ ረድኤትህ ከልለው ሰይጣን እንዳይሰለጥንብን፣ ክፉ አድራጊዎች፣ ሟርተኞች፣ ሰላቢዎች፣ ዘረኞችና ነፍሰ ገዳዮች እንዳያጠቁን ከልለን። ያንተን የእሳት አጥር ዘሎ ጠላት ያጠቃን ዘንድ ጠላት አይችልምና ጥበቃ ከእኛ ከባርያዎችህ አይለየን።

ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ፤ ሕጻኑ ቅዱስ ቂርቆስና ቅድስት እናቱ እየሉጣን በንፍር ውኃ ከመቀል እንዳዳንካቸው እኛ አገልጋዮችህም በማናውቀው ሁኔታ የተዘጋጀልንን የጥፋት ወጥመድ ሁሉ አስወግድልን በላያችን ላይም በክፉ ሰዎች ምክንያት የተነሳብንን እሳት አጥፋልን ለእውነተኛ ሃይማኖት የጨከንንና የቆረጥንም አድርገን። የሰይጠንን ፈተና የምናልፍበት እውነተኛውን ጥበብ እንደ ነብዩ ዳንኤል አስተምረን።
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ በደል በተገኘብኝ ቁጥር እያለቀስሁ እጠራሃለሁ ፡፡
ጎስቋላ የምሆን በጥቃትና በሀዘን ውስጥ የምገኝ ልጅህ የአንተን ማፅናናትና ረዳትነት ያሻኛልና ፈጥነህ ናልኝ፡፡

ቅድስት ማርያምን ያበሰርክ ለዓለም ሁሉ የምታበራ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በሰራዊት አምላክ ይዤሃለሁ በዚህች ሰዓት ጸሎቴንና ልመናዬን ስማ፡፡
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ፤ቀድመህ የደስታ የምሥራች ቃልህን ልታበስር ወደ ገሊላ እንደወረድህ ዛሬም ለአዘን ለእኛ ከሠማይ ሠረገላ ናልን፡፡ የደስታንም ቃል አሰማን ።

ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰርክ ተወዳጁ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ በምህረትና በይቅርታ ወደ እኛ ናልን ዓለም የጥፋት፣የሞት፣የክስረት፣የውድመትና የተስፋ መቁረጥ ድምፅን ያሰማናልና አንተ ግን ጎስቁልናችንን የሚያነሳ ስብራታችንን የሚጠግን እንባችንን የሚያብስ የብስራት ድምፅህን አሰማን እንድንፅናናም አድርገን፡፡

እውነተኛ ጠባቂያችን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ እኛን ለማዳን ሰው የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን፣ ማደሪያው የሆነችው ድንግል ማርያምን በጣም እንወዳታለን። በዚህ ዓለም የምሥጢረ ሥጋዌ ተካፋዮች በመሆናችን በመንግሥተ ሰማያትም ተካፋዮች ለመሆን ሁላችንንም በምልጃህ አብቃን ለምንልን ለዘላለሙ አሜን።

ለአብ ምስጋና ይገባል፤ ለወልድ ዋህድ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይገባል፤ ለመንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ምስጋና ይገባል። ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsedi Promotions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tsedi Promotions:

Share