Kolfe coop.marketing

Kolfe coop.marketing ከፍቅር በፍቅር ይግዙ

03/10/2024
31/08/2024
30/08/2020

እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2013 በሰላምና በጤና ጠብቆ አደረሰን እያልን በዚህ በበዓል ወቅት በክፍለ ከተማችን በሚገኙ ነዋሪዎች ተጠቃሚነት ላይ የሚሰሩ ሸማች ህብረት ስራ ማህበራት አቅደው መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡በዚህ ወቅት ሊከሰት ከሚችል የገበያ አለመረጋጋት ህብረተሰቡ የተጠበቀ ይሆን ዘንድ የበኩላቸውን ለመወጣት እየሰሩ በመሆኑ ተጠቀሚ ህብረተሰብም እራሱን ከኮሮና እየጠበቀ ሰላማዊ ግብይቶችን እንደመያካሂድ አደራ አንላለን፡፡

ግብይት እንዴት ነው?ኤግዚቢሽን ማእከል ግብይቱ ቀጥሏል !!ይሸምቱ!!!
10/02/2020

ግብይት እንዴት ነው?ኤግዚቢሽን ማእከል ግብይቱ ቀጥሏል !!ይሸምቱ!!!

05/02/2020

ከጥር 28 እስከ የካቲት 4 በሚቆየው 7ኛው የህብረት ስራ ቀን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ጥራት ምርቶች በሸማቾች እና በአምራቾች ይቀርባል፡፡ተገኝተው ይሸምቱ ፡፡ክፍለ ከተማችን በራዕይ በአጋርና በምእራብ ዩኒየን ተወክሏል፡፡መልካም ገበያ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kolfe coop.marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share