09/07/2026
ፕራይም አይቲ ሶሉሽንና ኮንሰልታንሲ ለ2 ወር የሚቆይ ለልጆች የኮምፒዩተር ስልጠና አዘጋጅቷል።
የሚሰጡ ስልጠናዎች:-
*መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም
*የኮምፒዩተር ጥገና
*መሰረታዊ የኮድ አጻጻፍ
ልጆችዎን በ2 ወር የኮምፒውተር አጠቃቀም መሰረት እናስይዝልዎታለን።
ልጅዎ ከዘመኑ ጋር አብረው እንዲሮጡ ወደኛ ያምጧቸው!
ውስን ቦታዎች ብቻ ስለቀሩን ፈጥነው ያስመዝግቡ።
አድራሻ:- አያት 49
ለበለጠ መረጃ:- በ0920515870
በ0931684475
በ0920502524
ይደውሉልን።