Nagaway

Nagaway For Promoting Your Business for the best outcome with the best deals. Grow your Business With our So

12/01/2023

ሰለሞን የሚስቱን ድርሰት በስሙ ያሳትማል፣ ነገር ግን ታሪኩ ተወዳጅ ልብ ወለድ ሲሆን ነገሮች ይወሳሰባሉ።
#የብዕርስም ጥር 11 ከምሽቱ 3፡00 በ #አቦልቲቪ፣ ዲኤስቲቪ ቻናል 146 ይጀምራል!🔥
https://bit.ly/3vYshfS

Happening Right now  Safari fiyel bet … Food Festival
19/11/2022

Happening Right now Safari fiyel bet … Food Festival

"ላይክስ አይበድል!"መሰረት እባላለሁ የ20 ዓመት ወጣት ነኝ፡፡ ቁመናዬ ለግላጋ እና ይህ ቀረሽ የማልባል የጠይም ቆንጆ ነኝ፡፡ ስወለድ ጀምሮ ኤችአይቪ በደሜ ውስጥ አለ፡፡ መድሀኒት ሀኪም ባ...
03/02/2022

"ላይክስ አይበድል!"

መሰረት እባላለሁ የ20 ዓመት ወጣት ነኝ፡፡ ቁመናዬ ለግላጋ እና ይህ ቀረሽ የማልባል የጠይም ቆንጆ ነኝ፡፡ ስወለድ ጀምሮ ኤችአይቪ በደሜ ውስጥ አለ፡፡ መድሀኒት ሀኪም ባዘዘልኝ መሰረት በትክክል ስለምወስድ በተደጋጋሚ ምርመራ፣ በደሜ ውስጥ ያለው የኤችአይቪ ቫይረስ ልኬት በማይታይ ደረጃ መድረሱ ተረጋግጧል፡፡ ከቫይረሱ ጋር መኖሬን የሚያሳውቅ ሰውነቴ ላይ የሚታይ አንዳች ነገር የለም ፡፡

ላይክስ አይበድል እንዲሉ ጠንካራ ፣ ንቁ እና በቀለምም ቢሆን የማልታማ ግብረገብ ያለኝ ወጣት ነኝ ፡፡ በአሁኑ ወቅትም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሥነልቦና ትምህርት ክፍል በማዕረግ ተመርቄአለሁ፡፡ነገር ግን ከቤተሰቤ እና ከሀኪሞቼ ውጭ ማንም ሰዉ ኤችአይቪ እንዳለብኝ አያውቁም፡፡ ወንዶችና አቻ ጓደኞች ፍቅረኛ እንድይዝ ከፍተኛ ግፊት እያደረጉብኝ ነው፡፡

👉 ምን ይሻለኛል?
👉 እባካችሁ የመፍትሄ ሀሳብ ስጡኝ?
👉 ኤችአይቪ በደሜ ዉስጥ መኖሩን ለጓደኞቼ ብነግራቸውስ?
👉 ይደግፉኝ ይሆን? ይሸሹኛል?
👉 የጋብቻ ግፊቱንስ ምን ላድርግ?
ምክራችሁን እፈልጋለሁ?!

የማይታይ ኤችአይቪ የቫይረስ መጠን= የተገታ መተላለፍ ደረጃ ማድረስ ያለው ጠቀሜታ ምንድን ነው ?  እንደ ግለሰብ ያለው ጠቀሜታ:-   👉 በኤችአይቪ የመያዝ እድልን ይቀንሳል፤    👉 የፀረ-...
03/02/2022

የማይታይ ኤችአይቪ የቫይረስ መጠን= የተገታ መተላለፍ ደረጃ ማድረስ ያለው ጠቀሜታ ምንድን ነው ?

እንደ ግለሰብ ያለው ጠቀሜታ:-

👉 በኤችአይቪ የመያዝ እድልን ይቀንሳል፤
👉 የፀረ-ኤችአይቪ መድሃኒት ቁርኝትን በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል፡፡
👉 የኤችአይቪ ፖዘቲቭ ሰዎችን ጤናማ አኗኗር ይጨምራል
👉 የሰዎችን፤ የቤተሰብንና የማህበረሰቡን ግንኙነት ያሻሽላል

👉 በተጓዳኝ በሽታዎች የመያዝ ዕድልን ይቀንሳል
እረጅም እድሜ በጤና ለመኖር ያስችላል
👉 የኤችአይቪ የመመርመር ፍላጎትን ይጨምራል
ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ በመኖሩ ምክንያት የሰዎችን አድሎና መገለልን ይቀንሳል
በማህበረሰብ ደረጃ ያለው ጠቀሜታ:-

በማህበረሰቡ ላይ ኤችአይቪ የሚያመጣውን አሉታዊ ተጽእኖ ይቀንሳል፤
👉 ኤችአይቪ ሊተላለፍብኝ/ልሞት እችላለሁ በሚል የሚመጣውን አድሎና መገለልን ይቀንሳል፤
👉 የህክምና አገልግሎት ፈላጊውን ቁጥር ይጨምራል፤
ኤችአይቪን የመከላከል ግንዛቤ ያሳድጋል፡፡

ስለሆነም የፀረ- ኤችአይቪ መድሃኒት በአግባቡና በትክክል መውሰድ እንደ አገር ከኤችአይቪ ነፃ የሆነ ትውልድ ለመፍጠር የሚደረገውን አገራዊ ግብ ለማሳካት ወሰኝ በመሆኑ የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት ሰጥተው መረባረብ ያስፈልጋል፡፡

26/01/2022
20/01/2022

ጥምቀት, አዲስ አበባ , timket 2014, Addis Ababa , Gerji emperial celebration of ketera

YouTube Guide for Beginners…..Top 7 Most Viewed Videos On YouTube
16/01/2022

YouTube Guide for Beginners…..

Top 7 Most Viewed Videos On YouTube

Best for YouTube views

Join our channel ….
30/11/2021

Join our channel ….

Abebe teka, fikradis negatibeb,tamirat desta, Jossy gebre, tsehaye yohanis, gosaye tesfaye , teddy afro, Aster aweke, Mohamud Ahmed

Make some extra money online ….. click below
19/11/2021

Make some extra money online ….. click below

Watch videos and get $ 0.60 per minute of viewing.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251913793010

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nagaway posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nagaway:

Share