Ephro advertising and events.

Ephro advertising and events. for ur effective promotion .

31/12/2023

እስቲ ይህቺን ቀላል ጥያቄ የሚመልስ ። የማነው ? ምን የሚለው ?

24/01/2023
Join with us !
07/12/2022

Join with us !

Nest films is official channel of Theodros Teshome, a pioneer film director in Ethiopian modern film industry. Theodros released his first film 1998. The cha...

Staylish.
07/12/2022

Staylish.

#ሲመስለኝ የተወዳጇ ድምጻዊት 🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ በቅርብ ቀን በናሆም ሬከርድስ
ግጥም:- ወንድወሰን ይሁብ
ዜማ:- አቡዲ
ሙዚቃ ቅንብር :- ሚካኤል ሀይሉ
ዳይሬክተር :-ወንድወሰን ይሁብ
ፕሮዳክሽን :- 16 ፊልም ፕሮዳክሽን
(የናሆም ሬከርድስን የማህበራዊ ሚድያዎች ገፅ በመቀላቀል አዳዲስ ስራዎችን ቀድመው ይመልከቱ 🤩🤩 ሊንክ እዚህ አለ 👇👇
ዩቲዩብ 👇
https://YouTube.com/c/NahomRecordsIncMusic
ቴሌግራም 👉 https://t.me/nahomrecords
ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/

22/06/2022

ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ
ማን ሊታደም ከድግሱ?
ዘውድ ያወረው ድንብር ፣ ማህላውን የረሳ
ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ።

ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
ሀገሬን ላልረሳት
ቃል አለኝ ኖሬም፣ ሞቼም ልክሳት!

የተረገጠ እውነት በጊዜ ውስጥ እግር
ታፍኖ የቆየ በሆታ ግርግር
ትንሽ ጋብ እንዳለ የጭብጨባ ጩኸት
እረጭ ሲል ውሸት ይናገራል እውነት

ቂምን ሻረውና ወይ ፍቅርን አንግሰው
ሁለት ሆኖ አያውቅም አንድ ነው አንድ ሰው
ከሀገርም ይሰፋል ያ የፍቅር ገዳም
መጠርያው ሰው እንጂ ዘር አይደለም አዳም.....
https://youtu.be/1hMVeENjVew

የዘመኑ ህይወት ።
21/06/2022

የዘመኑ ህይወት ።

Share

23/05/2022

Address

Bole Medhaneyalem
Addis Ababa
982134

Telephone

251913301246

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ephro advertising and events. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ephro advertising and events.:

Share