Gofa promotion

Gofa  promotion I love Ethiopia

16/05/2025

Gofa new music ujulu buze mani

’ኤሮ ታዬ ‘’    እና    ‘’ኤሮ ታዬ " የተሰኘው አዲስ ሙዚቃ  በቅርብ ቀን ወደ ህዝብ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ። በተጨማሪም በሙዚቃ ቅንብር Binyam amare (benji)  ...
04/05/2025

’ኤሮ ታዬ ‘’ እና
‘’ኤሮ ታዬ " የተሰኘው አዲስ ሙዚቃ በቅርብ ቀን ወደ ህዝብ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ። በተጨማሪም በሙዚቃ ቅንብር Binyam amare (benji) ተሳትፎበታል በቪዲዮ Roman film production ሰርቶበታል በቅርብ ቀን ለአድማጭ ጄሮ ይደርሳል ። በNuna record

ጎፋን እንወቅ
26/04/2025

ጎፋን እንወቅ

የተጨነቃችህ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤️🙏ብዙዎች በሶሻል ሚዲያ በእስር ቤት እንድትወልድ ተወሰነባት ሲሉ የነበሩት የቲክቶኳ “ Neyo” በጋንዲ ሆስፒታል በጥሩ እንክብካቤ " ወንድ ልጅ ከ...
26/04/2025

የተጨነቃችህ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ❤️🙏
ብዙዎች በሶሻል ሚዲያ በእስር ቤት እንድትወልድ ተወሰነባት ሲሉ የነበሩት የቲክቶኳ “ Neyo”
በጋንዲ ሆስፒታል በጥሩ እንክብካቤ
" ወንድ ልጅ ከእነ ቃጭሉ "የወለደች ሲሆን
ለሷ የሚጠቅማት በምጥ መውለዱ እንዲሆን ቢደረገም የሽንት ውሀዋ ስለደፈረሰ በoperation ልጁ እንድትወልድ ሆኗል::
የወለደችውም የልጅ ክብደት
* 3.7 ኪሎ ግራም ሲሆን::
* ⁠ልጁን በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛል::
በፌዴራል ፖሊስ ታጅባ ልጇን ያቀፈችው "ኒዬ "
በጋንዲ ሆስፒታል ልዩ የሆነ እንክብካቤ እንደተደረገላት ታውቋል::
ሶሻል ሚዲያ ግን እስር ቤት እንድትውልድ ተወሰነባት እያሉ ውሸት ሲያወሩም ተስተውሏል
ለዚህም እርማት ያስፈልጋል::
እስካሁን ስአት ድረስም በጋንዲ
ሆስፒታል ያለች መሆኑን ምንጮቻችን ገልፀዋል
እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እህታችን
🙏🙏🙏❤️❤️❤️

20/01/2025

ሐራ ዎደ ሐንቆማስቃላ ዎደ ሲቆዳርቤይ ዶቾሐይቆይ ሐይሴ ጊዶGofa ጋዜይ ጪሻራ ዮ🌻🌻ኦራtha ላይthaይ ሳሮ ጊዶ🌻🌻🌻🌻 🌻ዮዮዮዮ 🌻🌻 🌻
15/09/2024

ሐራ ዎደ ሐንቆ
ማስቃላ ዎደ ሲቆ
ዳርቤይ ዶቾ
ሐይቆይ ሐይሴ ጊዶ
Gofa ጋዜይ ጪሻራ ዮ🌻🌻
ኦራtha ላይthaይ ሳሮ ጊዶ🌻🌻

🌻🌻 🌻ዮዮዮዮ 🌻🌻 🌻

Gofa gaze masikala yoooYodit Goofa Ye Johannes
06/09/2024

Gofa gaze masikala yooo
Yodit Goofa Ye Johannes

ሮማን ፊልም ፕሮዳክሽን ዳይሮክተር ኢዞ እና የካሜራ ባለሞያ ወጣት ታምራት በድረጅታቸው ስም በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ቀበሌ ነዋሪዎች በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖ...
27/07/2024

ሮማን ፊልም ፕሮዳክሽን ዳይሮክተር ኢዞ እና የካሜራ ባለሞያ ወጣት ታምራት በድረጅታቸው ስም በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ቀበሌ ነዋሪዎች በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻቸን 5000 ብር ድጋፍ አድርገዋል። አደጋው በተከሰተበት ቦታ በመገኘት አፅናንተዋል። ከልብ እናመሰግናለን! 📷

አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር አካሄዱሐምሌ 12/2016 (አዲስ ዋልታ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አር...
19/07/2024

አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር አካሄዱ

ሐምሌ 12/2016 (አዲስ ዋልታ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር አካሂደዋል።

በሀገሪቱ ባላለፉት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር ትልቅ ስኬት መመዝገቡን የገለጹት አፈ ጉባኤው ይህም የደን ሽፋንን ከፍ ለማድረግና ለታቀደው የአረንጓዴ ልማት ግብ መሰረት እንደሚሆን ተናግረዋል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አለማየሁ ባዉዲ በክልሉ በሁሉም ዞኖች አንድ ተራራ የማልማት ተግባር በህብረተሰብ የነቃ ተሳትፎ ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ በበኩላቸው በክልሉ በሚተገበረው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር የችግኞችን የፅድቀት መጠን ወደ 90 በመቶ ለማሳደግ እየተሰራ ነው ማለታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡

“የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ” ኢትዮጵያ መልክዓ ምድሯ እንዲታከም  ተፈጥሯዊ የአየር ንብረት ሚዛኗ እንዲስተካከል ብሎም ምድሯ አረንጓዴ እና ለምለም ሆኖ እንዲቀጥል መንግሥት በትኩረት...
19/07/2024

“የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ”

ኢትዮጵያ መልክዓ ምድሯ እንዲታከም ተፈጥሯዊ የአየር ንብረት ሚዛኗ እንዲስተካከል ብሎም ምድሯ አረንጓዴ እና ለምለም ሆኖ እንዲቀጥል መንግሥት በትኩረት እየሰራ ቆይቷል ፤ አሁንም እየሰራ ይገኛል፡፡

ይህ ጥረት ለአለምም ለአፍሪካም አየር ንብረት የሚተርፍ ሌሎች ያጠፋትን የሚያድስ አዎንታዊ አስተዋጽኦ ሆኗል።

በዛሬው እለት የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትና አመራሩ ለ6ኛ ዙር ‹‹የምትተክል ሃገር የሚያፀና ትውልድ›› በሚል መሪ ቃል በክብር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ተጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ አካል የሆነ ፕሮግራም አካሂደናል ፤ በጋራ ጥረታችን የምትለመልም ፣በትብብር የምትበለፅግ ሃገር እንድትሆን የበኩላችንን አሻራ አኑረናል፡፡

ተፈጥሮና የሰው ልጅ ሲግባቡ፣ ሀገርና ትውልድ ይለመልማሉ፣ ይበለፅጋሉ፡፡

ያማረ ቀን ይሁንልን !

Tesfaye Beljige Dara

  !ከመዲናችን አዲስ አበባ ወደ መሎ ኮዛ ተጓዝን ላሃ። “ደሞ ማትገባበት የለም መሎ የት ነው? “እንዳትሉኝ ጎፋ ዞን ውስጥ ካሉ 7 ወረዳዎች አንዷ ስትሆን በተፈጥሮ ጥቅጥቅ ስርሶ ደን ተውባ...
18/07/2024

!

ከመዲናችን አዲስ አበባ ወደ መሎ ኮዛ ተጓዝን ላሃ።

“ደሞ ማትገባበት የለም መሎ የት ነው? “እንዳትሉኝ ጎፋ ዞን ውስጥ ካሉ 7 ወረዳዎች አንዷ ስትሆን በተፈጥሮ ጥቅጥቅ ስርሶ ደን ተውባ ፡ በግዙፉ ኮይሻ ሀይድሮ ኤሌትሪክ ታጅባ ፣ በቱርሞ ዋሻና ፏፏተ አሸብርቃ ፣ ዳውሮን፣ ኮንታን ፣ባስኬቶንና ደቡብ ኦሞን ጎረቤት አድርጋ በቃ ምን ልበላቹ በተፈጥሮ የታደለች የተባረከች ብል ማጋነን አይሆንብኝም እኔም በ #ድንቅ ሀገር እስካሳያችሁ ናፈኩ፣ ወደድኩ እስከዚያው በዚህ አካፈልኳችሁ። ቸር ያገናኘን !! ፈጣሪ ኢትዮዺያንና ህዝቦቹዋን ይባርክ!!

Melheq መልህቅ ( የድንቅ ሀገር አዘጋጅ ጋዘጤኛ ናፖሊዮን ታዬ ) ቦና

Address

Adiss Abeba
Addis Ababa
484838

Telephone

+251948483811

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gofa promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share